“መደብ ሳይኖር ወደብ ” ስለ እኛ አገር ዳር ድንበር እና የባህር በር ሁሉም ጤናማ ዜጋ ያሳስበዋል ፡፡ ነገር ግን ከንግግር በላይ በተግባር ለአገራቸዉ ዳር ድንበር ፣ ለባህር በር ፣ ለዜጎች ሉዓላዊ ክብር ዕድሜ ዘመናቸዉን ያሳለፉ ፤ October 25, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አብይ አህመድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ገደል ለመክተት በከፍተኛ ፍጥነት እየተንደረደረ ነው ስለ ኢትዮጵያ ጥቅምት 2016 ዓ.ም አብይ አህመድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ገደል ለመክተት በከፍተኛ ፍጥነት እየተንደረደረ ነው :: ነገ ዛሬ ሳይባል የመንግስት ሃላፊነቱን በሀገር አቀፍ የምክክር ሸንጎ ለሚታቀፍ የሽግግር መንግስት ማስረከብ አለበት :: ኢትዮጵያን እንደሀገር October 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ፋኖነት የኢትዮጵያ እና የአማራ ሕዝብ ሕልውና አስጣባቂ ነው! እንደሚታወቀሁ ሁሉ ሃገረ ኢትዮጵያን እና የተገፋውን የአማራ ሕዝብ እየደረሰበት ካለው ግፍ ፣ መከራ ፣ መሰደድ እና ፍጅት ለማዳን የተለያየ አቋም ፣ አስተሳሰብ እና አወቃቀር ይዘው ለዘመናት የታገሉ እና እየታገሉ ያሉ የአማራ የትግል October 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ስለ ጀግናው ተዋጊ ሞላ መላኩ ጽኑ የፋኖ ሕይወትና አይበገሬነት ከግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ይህ የጀግናው ሞላ መላኩ አጭር ታሪክ ነው። የቆራጥ ተዋጊነቱ መዘከሪያና የታማኝ ፋኖነቱ ምስክርነት የሚነገርበት፣ አይበገሬነቱ በወርቅ ቀለም ተከትቦ ለታሪክ የሚቀመጥበትና ለትውልድ የሚተላለፍ መወድስ ነው። የዚህ ፋኖ ወጣት ጀግንነትና እስከ መስዋእትነት October 22, 2023 ነፃ አስተያየቶች
“ድንቅ ” ሌክቸር! T.G (ጠገናው ጎሹ) “ምነው እሸቱን ለቀቅ አድርገው እንጅ” ከማለት ጀምሮ የውግዘትና የመርገም ናዳ ሊያወርዱ የሚችሉ ወገኖች ቁጥር ቀላል እንደማይሆን በሚገባ እረዳለሁ። ለዚህ ያለኝ ምላሽ ይህ አስተያየቴ ህዝብ ከሚገኝበት ፖለቲካ ወለድ አስከፊ፣ አስጨናቂና አሳፋሪ ሁኔታ አንፃር October 22, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የበደኖና የአሰቦት ገዳማት የ1984 አሰቃቂ ጭፍጨፋ በደብረሊባኖስ ሊደገም ነው እንድረስላቸው ደጎነ ሞረቴው የበደኖና የአሰቦት ገዳም የ1984 አሰቃቂ ወረራ በዚህ ወቅት ሊደገም ነው:: የእስላም ኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኦሮሞ ታጥቂ ክንፍ የሆነው IFLO Islamic Front for the liberation of Oromo ሃገሩን ከድቶ የምእራብ ሶማሌ ጀነራል October 21, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሚያሸንፈው ፋኖ ወይስ መንግስት? ተክሉ አባተ teklu.abate@gmail.com መቅድም መንግስት በአማራ ክልል «ትጥቅ ለማስፈታት» የከፈተው ጦርነት ከሚጠብቀውና ከምንጠብቀው በላይ ገዝፎና ተወሳስቦ አግኝቶታል አግኝተነዋል። ጦርነቱ ተፋፍሞ ጎጃምን፣ ጎንደርን፣ ወሎንና ሸዋን በእምብርክክ እያስኬደ ነው። መንግስትም ድሮንን ጨምሮ ከባድ መሣሪያዎችን ሳይቀር October 21, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የአብይ አህመድና የቲያትሩ ውድቀት ከአልማዝ አሸናፊ Imzzassefa5@gmail.com Wyoming, USA ሕይወት በሦስት የጊዜ ክፍሎች ትከፈላለች: ያለፈው፣ ያለውና (የአሁንና) የሚሆነው (የወደፊቱ/መጭው) ናቸው። ካለፈው ድርጊቶችና ሁኔታዎች በመማር በአሁኑ ጊዜ የተሻለ ድርጊት በማድረግ ጥሩ ሁኔታዎችን ለማግኘት : ካለው ወይም ከአሁኑ October 20, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጲያዊያን ላይ ሰቆቃ የሚፈጽመው የአብይ አህመድ ምንደኞች ይጋለጡ የህዝባችን ሰቆቃ ሳይገዳቸው ለስልጣን ለዝና ለዩ ጥቅም ወይም በዘር ከወያኔ እስከ ኦነግ ብልጽግና የሚያሸረግዱ የሃይማኖት መሪ ሆኑ ምሁር ተብዬ ያለምንም ርህራሄ መጋለጥ ይገባቸዋል:: የምንወደው ዘ-ሐበሻ ይህን ሃገራዊ ተጋዳይነት የሚደነቅ ነው ይበል ያሰኛል October 20, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አደንዛዥ እጾችና የሚያሳብዱ ሱሶች! በስዊድን የኢትዮጵያ አንድነት ራድዮ የስነጽሑፍ ክፍል የተዘጋጀ ጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓም(15-10-2023) የአደንዛዥ እጾች ጉዳይ ሲነሳ በህሊናችን የጥቂት እጽዋት ብቻ መስሎ የሚታዬን ብዙዎች ነን።ግን ብዙ ከእጽዋት የተለዩ አደንዛዦችና የሚያሳብዱ ሱሶች እንዳሉ ከምናይበትና October 20, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ፋኖና ሻቢያ ወያኔና ኦነግ፤ ሻቢያን የወጋ ፋኖን ወጋ ጠላቶች ማንነታዊ ጠላቶች እና ምንነታዊ ጠላቶች ተብለው በሁለት ዐብይ ክፍሎች ሊከፈሉ ይችላሉ፡፡ ማንነታዊ ጠላት ማለት በማንነት (ማን በመሆን) የሚጠላ ጠላት ማለት ሲሆን፣ ምንነታዊ ጠላት ማለት ደግሞ በምንነት (ምን በመሆን) የሚጠላ ጠላት ማለት ነው፡፡ በማንነት የሚጠላ ማንነታዊ October 19, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለብልፅግና ፈረሶች! እርግጥ ነው እንስሳው ፈረስ ባለቤቱ ካዘዘው የተፈጥሮ የማገናዘብ ብቃት እና ችሎታ ስለሌለው የተጫነውን ተሸክሞ የመሄድ ግዴታ አለበት ፣ ሰው ሆነ ዕቃ። በስነ-ፅሁፍ ክትብ “አንተ ሰው እንደ ፈረስ ዝም ብለህ አትጋለብ” ሲባል የፈረሱ እና የሰው የባህሪ ማንነት ሲነፃፀር (Personified) October 16, 2023 ነፃ አስተያየቶች
መተቻቸታችን ለመማማር ቢሆን ኖሮ የት በደረስን ነበር! October 15, 2023 T.G ይህንን አስተያየት የምሰነዝረው በ10/14/23 “ክርስቶሳዊ ያልሆነ ክርስቶሳዊነት ” በሚል ርዕስ በሰጠሁት አስተያየት ላይ የራሳቸውን አጭር አስተያየት በሰጡ አንባቢ መነሻነት ነው። በመጀመሪያ ለአስተያየት ሰጭው በተረዳኸው/ሽው እና ባመንክበት/ባመንሽበት መጠንና አይነት ለሰነዘርከው/ሽው አስተያየት አመሰግናለሁ ለማለት እወዳለሁ። በመቀጠል አላስፈላጊ እሰጥ አገባ ለመጋበዝ ሳይሆን ይበልጥ ግልፅ ለመሆን የሚከተለውን ለማለት ወደድኩ። ይህንን ለማድረግ የወደድኩት October 16, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሃገራዊ ፖለቲካና የብሄር ፖለቲካ፣ የዛሬ 31 አመት በ“አማራ ህዝብ ከየት ወዴት” መጽሃፍ ውስጥ – አንዳርጋቸው ፅጌ ከዚህ በታች በምስሉ የምታዩት ጽሁፍ የተወሰደው የዛሬ 31 አመት ከጻፍኩት “የአማራ ህዝብ ከየት ወዴት” የሚል ርእስ ከሰጠኋት ትንሽዬ መጽሃፍ ነው። አሁን ባለንበት ወቅት የአማራ ህዝብ የሚያደርገውን ትግል በጥርጣሬ የሚመለከቱ አሁንም በኢትዮጵያ ውስጥ October 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች