የኢትዮጵያ መንግስት ከአማራ ኃይሎች ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት ለምን ፈለገ? ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃምሳ አመታት ከረሃብ፣ ከጦርነት፣ ከመፈናቀልና ከፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች ተገላግላ እፎይ ብላ የኖረችባቸው አጋጣሚዎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው። ሆኖም ኢትዮጵያ እንዳለፉት አምስት አመታት መሉ በመሉ የቀውስ September 7, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዲሞክራሲ በምጽዋት ??!! ( አሥራደው ከካናዳ ) ምስሎች : ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኳቸው:: ማስታወሻ : ይህ ጽሑፍ: ለህሊናቸው ለሚኖሩና፤ የሃገራቸው ፍቅር: በልባቸው የተዳፈነ ዜጎችን፤ እንደሚያንገጫግጭ ይገባኛል:: በአንፃሩ: ሆዳቸውን በፍርፋሪ ከሞሉ፤ ህሊናቸውን ለማይርበው፤ የሚያስቅ ቢሆንም፤ የዘርና የጎሣ ፖለቲካ ቁማርተኞችን ግን፤ September 6, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ስርዓት በሰው ልጅ የሚፈጠር ወይስ ከሰማይ ዱብ የሚል ነገር? በምሁራን ፎረም በአንድ ተሳታፊ ለተሰነዘረ አስተያየት የሚሆን መልስ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መስከረም 4፣ 2023 መጥፎም ሆነ ጥሩ ስርዓትን የሚፈጥሩ ሰዎች ናቸው። ስርዓት ከላይ ዱብ የሚል ነገር ሳይሆን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አንድ ህዝብ ወይም ደግሞ የፖለቲካ ስልጣንን የያዙ የገዢ መደቦች የሚፈጥሩት ወይም የሚመሰርቱት ነው። በአጠቃላይ September 4, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የጭራቅ አሕመድ ግርምቢጥ፤ ለመደራደር አልደራደርም ማለት ጭራቅ አሕመድ አረመኔ ብቻ ሳይሆን በግርምቢጥ (በተቃራኒ) የሚናገር ግርምቢጣም ነው። ኢትዮጵያ አትፈርስም እያለ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከጫፍ አድርሷታል፣ ሳናጣራ አናስርም እያለ አማሮችን በገፍ አስሮ ይቶርቻል (ቶርቸር ያደርጋል)፣ መግደል መሸነፍ ነው እያል፣ አማራን ገድሎ ሊያሸንፍ ቆርጦ ተነስቷል። ከጥቂት ቀናት በፊት September 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያዊነት ማንነት በማይከበርበት ስለ ብሄራዊ አንድነት እና ሠላም እንዴት ? በኢትዮጵያ የትህነግን የ1968 ዓ.ም. ፀረ -ኢትዮጵያዊነትን የፀነሰዉን የጥላቻ እና የጭካኔ መመሪያ የወለደዉ 1987 .ዓ.ም ህገ-ኢህአዴግ ኢትዮጵያም ሆነ ኢትዮጵያዊነት በስጋት ተመልክተዋል ፡፡ ፀረ- ኢትዮጵያዊነት፣ ፅዮናዊነት፣ ዓማራ ለኢትዮጵያዊነት ዕዉቅናን የሚነፍግ ፣የዓማራን ህዝብ በፖለቲካ August 31, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የጥሩነህ ልጆች ፡ ተመስገንና ሰማ ጥሩነህ (እውነቱ ቢሆን) አብይ አህመድ አልበገር ያለውን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ለመጨረስ ሁለት ዋና ምርኩዞችn ጨብጧል፡፡ ምርኩዞቹም አንዱ አዲስ አበባ ሌላው ባህር ዳር ነው የሚገኙት፡፤ ከሁለቱ ምርኩዞቹ ዋናው አዲስ አበባ የሚገኘው የስለላ ሹሙ ተመስገን ጥሩነህ ነው፡፡ ሌላው ባህር August 31, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ተመስገን ጡሩነህን የማስወገድ ልዩ ዘመቻ አጣዳፊነት የአዶልፊ ሂትለር ውድቀት በከፍተኛ ደረጃ የተፋጠነው፣ የናዚ የደህንነት መስሪያቤት ዋና ሃላፊ በመሆንና የይሁዳወችን ጭፍጨፋ በዋናነት በማቀናበር የሂትለር ቀኝ እጅ የነበረውን ራይንሃርድ ሃይድሪክ (Reinhard Heydrich) የሚባለውን እኩይ ግለሰብ፣ የቸኮዝላቫኪያ አርበኞች ዘመቻ እንትሮፖድ (Operation Anthropod) በሚባል ሃይድሪክ ላይ ብቻ August 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሊቀ ሣጥናኤል ሳይቀር የሚቀናበት የኦሮሙማ ጥጋብ ይሄን ይመስላል!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የደብረ ታቦርን ከንቲባ ኦሮሙማዎች ለምን እንዳፈኑት ከደሬኒውስ አሁን ተረዳሁ፡፡ “ይቅርታ እንጠይቅና ከሸሸን ሕዝብ ጋር እንታረቅ” በማለቱ ነው አሉ ያፈኑት፡፡ እንታረቅ ማለት ሲያሳፍንና ሲያስገድል ይታያችሁ እንግዲህ፡፡ እኔም እላለሁ – “እንዴት አደራችሁ” ማለት በኦሮሙማ August 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አገሩን አርማ ጌዲዮን አድርገህ ወዴት ትሸሻለህ? – በዳዊት ሳሙኤል ዛሬ አንድ የፌስ ቡክ ጓደኛየ የአቶ በቀለ ገርባን ሽሽት ከተመለከተ በኋላ የሚከተለውን መልእክት ጻፈ። ” አገሩን አርማጌድዮን አደገህ ብልሆች ወደ ሰሩት አገር በነጻነት ለመኖር ሄድክ? “ አባባሉ እኔንም ወደ ዛሬ ስድስት አመት August 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አማራ ድንበር ባስከበረ፤ አማርኛ ባስተማረ፤ እህል ባሳደገ፤ ደበኛ ነው ?! ( አሥራደው ከካናዳ ) የአይሁድ ህዝብ፤ በጀርመን ናዚ ሲጋዝ የአማራ ህዝብ፤ በናዚው አብይ አህመድ ሲጋዝ ማስታወሻ፤ « ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! » በሚል ርዕስ በሁለት ክፍል ባቀረብኩት መጣጥፌ፤ በደቡብ አፍሪካ ህወሃትና (ኦህዴድ/ኦነግ) በዳቦ ስሙ ብልጽግና ያደረጉት፤ የሠላም ስምምነት August 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ከአመድ አፋሽ ወደ ደም አፍሳሽ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ንቅናቄ እና የለዉጥ ፍላጎት እና ጥያቄ ከጥንት አስካሁን የዓማራ ህዝብ ድርሻ ቀላል አለመሆኑን የታሪክ ድርሳናት እና ትዉልድ የሚዘክሩት ከመሆን በላይ ያላፉት ዘመናት በኢትዮጵያ የተስተዋሉት የፖለቲካ እና ስርዓት ለዉጦች ዓይነተኛ ማሳያወች August 26, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ጃዌው ጠ/ሚንስተር (አስቻለው ከበደ አበበ) ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ጆሮዬ ላይ “ጀዌው ጠ/ ሚንስተር” የሚል ቃላት አስተጋባብኝና ወዴት ዞሬ እንደነቃው ለማስተዋል ሞከርኩ፡፡ በቀኝ በኩሌ ነበር የነቃሁት፡፡ ከዚያም ማታ ምን አስቤ ባድር ይሁን በእንዲ ያለ ቃል የነቃሁት ስል እራሴን August 22, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አቢይ አህመድ ውድቀትህ አልማዝ አሰፋ Wyoming, USA IMZZASSEFA5@gmail.com የዛሬ አምስት ዓመት አንተ አብይ እህመድ የኢትዮጵያውያንን ልብ ለመንካት ያሰማኸው የቆንጆ ቃላቶች ጋጋታ እውነተኝነት የሌላቸው ስብእና የተሳናቸው ሂትለር በቦን ጀርመኒ : ሙሶሎኒ በሮም ጣልያን : ከተናገሯቸው መደለያና August 22, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዓላማቸው አማራን ካዳከሙ በኋላ ኢትዮጵያን ለመበተን ነው ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) ሀ) መንደርደሪያ፣ ዛሬ የአማራ ህዝብ በታላቅ እንግልትና መከራ ውስጥ ይገኛል። የኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ፈተና ውስጥ ገብቷል። አፍሪቃ በኢሣት ላይ ይገኛል። ምክንያቶቹ የውስጥና የውጪ ጠላቶች ናቸው። የውጪ ኃይሎች ለህዝብ August 21, 2023 ነፃ አስተያየቶች