ምን ውስጥ ነው የገባነው? ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ዘጠነኛ ክፍል ስገባ 14 አመቴ ነበር፣ 15 የሞላሁት ዘጠነኛ ክፍል ገብቼ የመጀመሪያውን ሴምስተር ፈተና ስፈተን ነው። ከሀሁ እስከ አራተኛ ክፍል የተማርኩት ከሻሸመኔ 10 ኪሎ ሜትር ርቀር ላይ በሚገኘው ኩየራ November 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የሃይማኖት መሪዎች፣ ምሁራንና ሰባኪዎች የውድቀት ቁልቁለት November 24, 2024 ጠገናው ጎሹ በአንድ ትልቅ እምነት ዲኖሚነሽን (ለምሳሌ ክርስቲኒቲ ) ሥር የሚመደቡና የሃይማኖት መጻሕፍትን በየራሳቸው አተረጓጎም በመተርጎም ለዚሁ መገለጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ሥርዓቶችን የሚከተሉም ይሁኑ አንድ አይነት ሃይማኖትና ሥርዓተ ሃይማኖት እንከተላለን የሚሉ ሃይማኖታዊ ተቋማት የተከታዮቻቸው ብዛትና November 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በአገራችን ምድር ለተፈጠረው ውዝግብና እስከዛሬም ድረስ ዘልቆ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ተጠያቄው የግራ አስተሳስብ በመግባቱ ምክንያት አይደለም፤ ዋናው ምክንያት ሌላ ቦታ ላይ ነው!! ለልጅ ተድላ መላኩ የተሰጠ ትችታዊ መልስ!! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ህዳር 11፣ 2017) November 20, 2024 የአገራችን የፖለቲካ ችግር የመነጨው በመሰረቱ የግራን ወይም የቀኝ ፖለቲካን በሚያራምዱ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አማካይነት አይደለም። በአጠቃላይ ስለኢትዮጵያ፣ በተለይም ደግሞ የአማራውን ብሔረሰብ እንወክላለን፣ ወይም ተቆርቋሪ November 23, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በደመቀ ጉዳይ ጥንቃቄ ይደረግ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ሕወሃቶች የአማራውንና የሌላውን ኢትዮጵያዊ ሥነ ልቡና ቀርጥፈው የበሉ ናቸው። በአማራ ሕዝብ ላይ ፊት ለፊት ጦርነት ከፍተው ካደረሱበት ጥፋት ይልቅ በዚህ እውቀታቸው ተጠቅመው በሠሯቸው ሴራዎች የጎዱት ጉዳት ይከፋል። ሕወሃቶች በየትኛውም ተቃዋሚ አካል ውስጥ November 23, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የእንጦስን፣ የዮሐንስ አፈወርቅንና የቴዎፍሎስን ፍለግ ትተው የጣኦትን መንገድ የተከሉት መነኮሳት! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የቤተክርስትያን ታሪክ እንደሚያስተምረው በክርስትና ዓለም ምነናን ወይም የባህታዊ ኑሮን በሶስተኛው ክፍለ-ዘመን የጀመረው እንጦስ የተባለ መነኩሴ ነበር፡፡ እንጦስ ከሐብታም ቤተሰብ የወጣና ራሱም በውርስ ሐብታም የነበረ ሰው ነበር፡፡ ዳሩ ግን እንጦስ የዚህችን November 22, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አልተስተምሮም The title of the document is The Importance of Ministry Altimetry. ጠ/ሚ እብይ አህመድ በዶ/ር መዐረግ ወደ ስልጣን ከመጡ ስድስት አመት አልፎቸዋል፡፡የጠ/ሚ ዶክትሬት ድግሪ መሰጠት ያልነበረበትና ከ62% በላይ ከሌላ የተቀዳ መሆኑን ፕ/ር November 21, 2024 ነፃ አስተያየቶች
አደብ ግዙ ማለት የግድ ነው! – ጠገናው ጎሹ November 15, 2024 የትውልደ ትውልድ ውድቀታችንን ግልፅነትን በተላበሰ፣ ቀጥተኛ በሆነና ወደ ተሻለ ሁለንተናዊ ግሥጋሴ በሚወስድ ይዘትና አቀራረብ ለመናገርና ለመነነጋገር ያለመቻላችን ድክመት ያስከተለብን አስከፊ ውጤት ዘርፈ ብዙ ነው። በዚህ ረገድ መከረኛው ህዝብ በእኩያን ገዥ November 16, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ሐብት ያለው ያግባሽ አፍ ያለው? በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በድሮው ዘመን በኢትዮጵያ ሐብት ከጸጋ፣ ጸጋም ከመለኮት ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ እንደ ዛሬው ሳይሆን ድሮ ሐብት ሳይሰርቁ፣ ሳይቀጥፉ፣ ሳያጭበረብሩ፣ ጉቦ ሳይሰጡ፣ የገዥ እግር ሳይስሙ እግዚአብሔር ጥረህ ግረህ ወይም ላብህን አንጠፍጥፈህ November 11, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ቆርቆርጦ ቀጥሎች! ሂሳባችሁ ፉርሽ ነው! የአዲስ አበባዋ “150 ዓመት” አሰልቺ ትርክቷ ወንድሙ መኰንን UK 09 Novembere 2024 መግቢያ ይኸንን ጉዳይ አንድ ጓደኛዬ አማክሮኝ እኔም ከንክኖኝ ከዓመት በፊት ነበር ለመጻፍ የጀመርኩት። ኦሮሞ ጓደኞቼ ይቀየሙኛል ብዬ በይሉኝታ ታሥሬ እስከዛሬ ተውኩት። ይሉኝታ አይደል የሚገለን? ዳሩ ግን፣ ውሸት በውሸት ላይ November 9, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የአሜሪካ መንግስት በአፍሪካ ፍትህን የሚከላከልበት ጊዜ አሁን ነው-.ትራምፕና ኢትዮጵያዊያን ኞቬምበር 8፣2024 ደራሲው አክሎግ ባራራ (ዶ / ር) “የአሜሪካ ዶላር ያለን ዶላር ለዘላለም የተጠባባቂ ምንዛሬ እንደሆነ የሚናገሩ ኢኮኖሚያዊ ሕግ ወይም ፊዚክስ የለም.” የአርቫንድ ንዑስ ክፍል, ፒተርሰን ተቋም የማይቀየሩ እና የማይለወጡ በሕይወታቸው ውስጥ ጥቂት ጉዳዮች ብቻ አሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ የዓለም አኗኗር ሕንፃው (ፕላትፎርም) ፈጣን መለወጫው እና ይህንን የሚያግዙበት የመሣሪያ ስርዓቶች (ህግጋት) November 8, 2024 ነፃ አስተያየቶች
እንኳንስ ለዓመታት ለወራትስ ቢሆን አገር (ህዝብ) በእንዲህ አይነት ግለሰብ ሥር መውደቅ ነበረበት? November 3, 2024 ጠገናው ጎሹ የዚህ እጅግ ፈታኝ ጥያቄያዊ ርዕሰ ጉዳዬ መነሻና ማጠንጠኛ የህወሃት/ኢህአዴግን መርዛማ የፖለቲካ አስተሳሰብና አካሄድ እየተጋተ ያደገውና በፍፁም ታማኝነት ሲከድር (በሰው ሥጋ ለባሽ መሳሪያነት ሲያገለግል) ለጎልማሳነት እድሜ የበቃው ጠቅላይ ሚኒስትር ተብየ መከረኛው ህዝብ በህወሃት ላይ ከነበረው November 4, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የትኛውን ፓርቲ እንምረጥ? ሪፐብሊካን ወይስ ዲሞክራቲክ? (አሁንገና ዓለማየሁ) በብሊንከን የሚመራውን ጸረ ኢትዮጵያና ጸረ አማራ የስቴት ዲፓርትመንት ስታፍ ሁላ ማባረሪያው ጊዜ አሁን ነው!!! ኢትዮጵያ የህልውና አደጋ ተደቅኖባት እለት እለት ወደ መበታተን ጠርዝ እየተገፋች ትገኛለች። በዚህ ወቅት ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው መራጭ October 31, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ለቀባሪው አረዱ ነውና ነውር እንዳይሆንባችሁ፣ ከጥሩነህ ግርማ ኢትዮዽያዊነትን ለአማራ ለማስተማር ግራና ቀኝ መዝለል ከድካም ውጪ የሚያመጣው የለም። የኮነናችሁዋትን ያቆሰላችኋትን ሃገር የተከላከለላት፣ የቆሰላት፣ የሞተላት አማራው ነውና በደሙ ስር ስላለችው አማራ ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል እንደሚባለው ከእንቅልፍ ባኖ ባለቤቱን ቤትህ October 31, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያ፤ የኦሮሞ ገዢው ቡድን የሥልጣን ህልውና፤ አንዱ ዓለም ተፈራ ጥቅምት ፬ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. (10/14/2024) የህልውና ትግላችን በድል የሚጠናቀቀው፤ ባስቀመጥነው ግልጥ የሆነ የህልውና ራዕይ፣ በፋኖ ተቋማችን እየተመራን፣ አሠራርና ደንብ ገዝቶንና ባለ በሌለ አቅማችን በአንድነት በምናደርገው ጥረት ነው። መንግሥት፤ ባንድ አገር ያለ ሕዝብን የሚያስተዳድር አካል ነው። ይህ አካል እንደሌሎች የኅብረተሰብ ተቋማት October 28, 2024 ነፃ አስተያየቶች