የሃይማኖት መሪዎች፣ ምሁራንና ሰባኪዎች የውድቀት ቁልቁለት
November 24, 2024 ጠገናው ጎሹ በአንድ ትልቅ እምነት ዲኖሚነሽን (ለምሳሌ ክርስቲኒቲ ) ሥር የሚመደቡና የሃይማኖት መጻሕፍትን በየራሳቸው አተረጓጎም በመተርጎም ለዚሁ መገለጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ሥርዓቶችን የሚከተሉም ይሁኑ አንድ አይነት ሃይማኖትና ሥርዓተ ሃይማኖት እንከተላለን የሚሉ ሃይማኖታዊ ተቋማት የተከታዮቻቸው ብዛትና