Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 190

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ትንሽ ስለነ ገብሩ አሥራት

(ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ የበዮ ተ ‘የእነ ገብሩ አሥራት ዓላማ ትግራይን ለመጥቀም ነበር’ የሚል መልእክት ያለው ሐሳብ ነው። በዮም ሐሳቡ የሰጠው የቀድሞ የህወሓት ታጋዮች የጡረታ መብታቸው ሊከበርላቸው ይገባል ለሚለው ፅሑፌ ለመተቸት ነው)

እራሱን ነፃ ያወጣ ነፃነት – ናፈቀኝ። (ከሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ  25.04.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ይህ የሁሉም ሰው ናፍቆት ስለሚሆን ሁላችንም የሚያስማማን ይመስለኛል። ለምን ይመስለኛል እንዳልኩ ባይገባኝም። ነፃነት ፍለጋ ለሌላው ከመማሰን በፊት አንድ ሰው መጀመሪያ እራሱን አስሮ ከተቀመጠበት ትብትብ እግዚአብሄር ይፍታህ ማለት

በኢትዮጵያየቅንጦትግድቦችንመገደብለምንአስፈለገ? (ፕሮፌሰር አለማየሁገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር  አለማየሁገብረማርያም ትርጉምበነጻነትለሀገሬ በኢትዮጵያ የቅንጦት ግድቦችን መገደብ ለምን አስፈለገ? ከፕሮፌሰር  አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የዓለም አቀፍ ወንዞችን እና  ለሶስት አስርት ዓመታት

አስፈላጊው ለውጥ ፣ መጭው ምርጫና የተቃዋሚዎች “መሳተፍ” ጉዳይ

በናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) የሰው ልጅ ግላዊና ማህበራዊ ህይወቱን ለማሻሻል እንዲሁም የለት ተለት ህይወቱን የተሻለ ለማድረግ በአካባቢው ወይም በሚኖርበት ሃገር ያለውን አካባቢያዊና መንግስታዊ ስርዓት ጤናማ መሆኑ ግድ ነው። የማህበረሰቡም የለት ተለት ህይወት

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] – አንድነት ይመጣል፡ እውነቱም ይገለጣል (ከዲ/ኤፍሬም ስለሺ)

ከዲ/ኤፍሬም ስለሺ መጀመሪያ ከታናናሾቹ ጀመሩ፡ “ልጅ ያቦካው፡ ከሰንበት ትምህርት ቤቱ ጀርባ ወያኔ አለ እያሉ የቤተክርስቲያንን አንድነትን የጠየቁትን ወጣቶችን ሁሉ ተሳደቡ፡ ሲፈልጉ “ልጅ ያቦካው” ሲፈልጉ ከፋፋይ፡ አክራሪ ያደርጓቸዋል፡ ሲፈልጉ ደግሞ ያልተማሩ ሰሜታውያን ያደርጓቸዋል።

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] ትንሽ ስለ ግዝት

በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን! ከእውነት መስካሪ ግዝት በቤተክርስቲያን ሃይማኖትን ለካዱ እና በነውር ለተገኙ ሰዎች በተለይም በካህናት ላይ የሚተላለፍ የመጨረሻው የፍርድ ውሳኔ ነው።ይህ አንድን ካህን/ሰው ከማኅበረ ክርስቲያን የመለያ ውሳኔ የሚተላለፈው ደግሞ ተጨባጭ

ኢትዮጵያን ለዘመናት የተቆራኛት ልክፍት፡ ከዓላማ ይልቅ ጥላቻን መሪ ያደረገ ፖለቲካ!

ሰርጸ ደስታ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳሁ! ይህ የእኔ ብቻ አመለካከት ነው ብዬ አላምንም፡፡ እንደ እኔ አረዳድ ኢትዮጵያእጅግ ብዙ ዘመናት ለትውልድና አገር በማያስቡ መሪዎች የተመራች እንደሆነ አምናለሁ፡፡ ማመን ብቻም ሳይሆን

አቡነ ዘካሪያስ ካህናቱን ያወገዙበት ደብዳቤዎችን ይዘናል

ከአዘጋጁ፡ በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ያለው ጉዳይን እየተከታተልን በስፋት የሚደርሱንን አስተያየቶች በማስተናገድ ላይ እንገኛለን። አንዳንድ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች በገለልተኛው ወገን ያለውን ብቻ እያቀረባችሁ ነው፤ ይህ ደግሞ ሚዛናዊነታችሁን ሊያሳጣችሁ ይችላል ሲሉ አስተያየት ሰጥተውናል። ዘ-ሐበሻ

ምክር ለሰማያዊ ፓርቲ (በክፍያለው ገብረመድኅን)

በክፍያለው ገብረመድኅን “የተነጠቁ መብቶቻችን እናስመልስ” በሚል መሪ ዓላማ ስማያዊ ፓርቲ ያደረገው ጥሪ የተከበረ ግብ ቢሆንም፤ ውጥንቅጥና ውስብስብ በሆነው፡ ሕወሃት በፈንጂ ባጠረው የተግል ጎዳና የሰማያዊ ፓርቲ ብቸኛ ጉዞ መምረጡን በክፍተኛ ኃዘንና ቅሬታ እንድመለከተው

ስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! ፫ (ተመስገን ደሳለኝ)

ተመስገን ደሳለኝ) ልዕለ ኃያሏ ሀገረ-አሜሪካን ዛሬ ለተጎናፀፈችው የሕግ የበላይነት የተከበረበት ሥርዓት መሰረት የጣሉት እነ ቶማስ ጃፈርሰን በነፃነት አዋጃቸው ላይ ‹‹ሁሉም ሰዎች በእኩልነት የተፈጠሩ ናቸው›› በማለት ሲደነግጉ፤ እንግሊዛዊው ደራሲ ጆርጅ ኦርዌል ደግሞ “Animal

[የፋሲካ ወግ] ቴሌፎኑ ‘ለግዜው’ ጥሪ አይቀበልም – ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

ክንፉ አሰፋ “የደወሉላቸው ደምበኛ ለግዜው ጥሪ አይቀበሉም።…” የምትለዋ አሰልቺ የቴሌ መልእክት ያላጋጠመው ቢኖር ወደ ኢትዮጵያ ስልክ ደውሎ የማያውቅ ሰው ብቻ መሆን አለበት። ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ወደ ቀድሞ ወዳጆቻቸው መደዋወል ጀመሩና በመሃል ተስፋ

የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ከድጡ ወደማጡ በትንሣኤው ዕለት – (የግል አስተያየት)

ስንታየሁ በልሁ ከሚኒሶታ (የግል አስተያየት) የዘንድሮ አባት ለልጁ ምን እንደሚያስተምረው ሳይ የዘመኑ መጨረሻ መቃረቡን ይነግረኛል። ሁላችሁም እንደሰማችሁት ባለፈው ሳምንት የሆሳዕና እለት በገለልተኛነት ከ20 ዓመት በላይ ተከብሮ የነበረው ቤተክርስቲያናችንን በዲያስፖራው ወያኔ ሕዝበ ክርስቲያኑን

“በዩኒቨርሲቲው መቆየት ካልቻልኩ የፖለቲካ ፓርቲ እቀላቀላለሁ” – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤በተለያዩ የፖለቲካ መድረኮች በሚሰነዝሯቸው ጠንካራ ትችቶች ይታወቃሉ፡፡ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት የነፃውን ፕሬስ ሁኔታ አስመልክቶ በሬድዮ ፋና በተዘጋጀው ውይይት ላይም ተሳትፈዋል፡፡ ጋዜጠኛ ናፍቆት ተስፋዬ ከዶ/ር
1 188 189 190 191 192 249
Go toTop