በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን!
ከእውነት መስካሪ
ግዝት በቤተክርስቲያን ሃይማኖትን ለካዱ እና በነውር ለተገኙ ሰዎች በተለይም በካህናት ላይ የሚተላለፍ የመጨረሻው የፍርድ ውሳኔ ነው።ይህ አንድን ካህን/ሰው ከማኅበረ ክርስቲያን የመለያ ውሳኔ የሚተላለፈው ደግሞ ተጨባጭ የሆኑ የኃይማኖት ክህደትና የምግባር ብልሹነት ሲቀርቡ ብቻ ነው። በትንሽ በትልቁ በሃስብ ስለተለያዩ፣ የግድ እኔ የምልህን ካልተቀበልክ፣ እኔ የምደግፈውን ካልደገፍክ፣ ምልጃ፤ድርጎ ካላመጣህ ተብሎ የሚተላለፍ ውሳኔ አይደለም። ሰልስቱ ምዕት/318ቱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን/ አርዮስን ያወገዙት ደግመው ደጋግመው ከመክሩትና ከጠየቁት በኋል ከክህደቱ አልመለስም ባል ጊዜ ነው። ከባድ የኃይማኖት ክህደት ፈጽሞ ነበርና።
ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ