የጃርት ጉባኤ ርደት (ሥርጉተ ሥላሴ ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) ባድማ በጃርት ተሰቅዛ በአረማሞ አራሙቻ ናውዛ እህህን ሰንቃ ደንዝዛ ሰቀቀን ታጥቃ አርግዛ። በ’ሬት ጨጎጎት ተደልዛ መቀነት በእሾኽ ተገንዛ፣ ቁም ስቅሏን አዬች ይህው በልዛ። `ጃርተ ምርት እሾህ ፍጥረተ ነገሯ ውጋት በበቀል – ተዋቅራ April 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በዘሀበሻ ላይ የወጣውን የቅዳሜ ዕለት የደብረሰላም መድሐኒአለም ውሎ ተከታትዬ በጣም አዘንኩኝ (ታዛቢ) በሚኒሶታ መድሐኒአለም ታሪክም ላይ ጥቁር ነጥብ ጥሎ ያለፈ እለት መሆኑንም ነው የተረዳሁት። የሚኒሶታ መደሐኒአለምን ቤተክርስቲያንን ውዝግብ በቅርብ ሆኜ የምከታተል አባል በመሆኔም ባለፉት 15 አመታት የመጡትን የሄዱትን የወረዱትን ጠንቅቄ አውቃለሁ በተለይም ባለፈው 1 አመት ከ April 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሙክታር ከድርና የኦሮሞ አክራሪዎች – ናኦሚን በጋሻዉ ! ናኦሚን በጋሻዉ ! እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነው አገልግሏል። አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ ትልቅ ክልል የምትባለው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳነት ሆኗል። ሙክታር ከድር ይባላል። የኢህአዴግ አንዱ የሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክርሲያዊ April 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ብርሃኑ ዳምጤ – ደቡር አባ መላ ዘአገምጃ መስፍን ቀጮ/ወፍ ከጠቅላይ ቢሮ አዲስ አበባ የሚቀጥለውን ትረካ ለመጻፍ ብዙ ሀሳብ ውስጥ ገብቼ ነበር፡፡ ብጽፈውስ ምን ዋጋ አለው የሚል ስሜትም ተጭኖኝ ነበር፡፡ ሆኖም ‹ጅብ በማያውቁት ሀገር ቁርበት አንጥፋልኝ› እንዲሉ ከላይ የተጠቀሰው April 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኢትና አሸሮች፥ የህወሃት የድሜ ልክ እስረኞች (ሳዲቅ አህመድ) ገና ወጣት ሳሉ የደርግን ስርዓት በመሸሽ ወደ ጠረፍ ያቀኑ ናቸዉ። ዲሞክራሲያዊ መሆን ይቃጣዉ የነበረዉ ህወሃት ሁለት አማራጭ የሰጣቸዉም ነበሩ፤ ደርግን በጦር መታገል ወይም ሱዳን ገብቶ ስደተኛ በመሆን ወደ አዉሮፓ፣ዩናይትድ እስቴትስ ወይም ካናዳ April 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ስለፍትሕ ሲባል፤ ሥርዓቱ ይፍረስ! (ተመስገን ደሳለኝ) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ) ባለፉት አራት አስርታት ሀገሪቱ አያሌ ተግዳሮቶችን መጋፈጧ ባይዘነጋም፤ በተለያየ ጊዜ ሚሊዮኖችን ካረገፈው አሰቃቂው ረሃብ በማይተናነስ መልኩ ሕዝቦቿን ዋጋ ያስከፈለ ጉዳይ ቢኖር የፍትሕ አለመከበር ያስከተለው ሁለንተናዊ ምስቅልቅሎሽ ነው April 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ሽግግር ምክር ቤቱ ኢፕሪል 13 ስብሰባን በተመለከተ (ከሚሊዮኖች አንዱ) ከሚሊዮኖች አንዱ የአንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ንቅናቄ በሚል የጀመረው እንቅስቃሴ፣ በዉጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ድጋፍ እያገኘ መጥቷል። ኢትዮጵያዉያን በአካባቢያቸው ካሉ የአንድነት ድጋፍ ማህበራት ጋር በመሆን ከሚደግፉት በተጨማሪ፣ የተለያዩ ሲቪክ ማህበራት፣ በዉጭ አገር ያሉ የፖለቲካ April 7, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሌሎችም ከደሴ አስተዳዳሪዎች ይማሩ ! ግርማ ካሳ ባህር ዳር እንደተደረገው፣ ትላንት መጋቢት 28 ቀን፣ በደሴ ከተማ ፣ ከስድሳ ሺሆች በላይ የተገኙበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓል። የሰልፉን ሁኔታ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ስንመለከት አልፎ አልፎ፣ ሰማያዊ የለበሱ የፖሊስ አባላትን ተመልክተናል። በፖሊስና በሰልፈኞች April 7, 2014 ነፃ አስተያየቶች
እስክንድር – ይናገር! ከሥርጉተ ሥላሴ 06.04.2014 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) ይመስክር – ይናገር ያ —– አርበኛ ፍቅር የእናቱን ነገር። የአቅም – አንደበት፤ የመሆንም – ችሎት። እስክንድር ይናገር የአዬር አልቦሽ ኑሮ ——- ይዘርዝር ——————— ይመንዝር። ትርጉሙ – April 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የ2007 ዓ. ም አገርአቀፍ ምርጫና የሸንጎ አቋም መጋቢት 27፣ 2006 (April 5, 2014) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) የሰብዓዊ መብት፣ የሕዝብ ሉዓላዊነት፣ የሕግ የበላይነት፣ የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት…ወዘተ እንዲረጋገጡ፤ የዜጎች እኩልነት እውን እንዲሆንና በማንኛውም የሃገሪቱ ክፍል በነፃ ተንቀሳቅሰው ሃብትና April 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት Vs ህገ-መንግስታዊ ቀናዒነት ( ገለታው ዘለቄ ) ገለታው ዘለቄ መግቢያ በዚህ ጽሁፍ ሥር ለውይይት ይሆን ዘንድ የምናነሳው ኣሳብ constitutional patriotism ወይም ህገ መንግስታዊ ቀናዒነት ወይም ኣርበኝነት የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ባለፈው በተከታታይ ካቀረብኳት የ Conventional Cultural Unity ወይም በስምምነት ላይ April 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ምን ይደረጋል? እናት አገር ትኑር! ከጌታቸው ሽፈራው የመመረቂያ ጽሁፌን ለመጨረስ ደፋ ቀና እያልኩ ባለሁበት ወቅት ነው አንድ የማላውቀው ስልክ የተደወለልኝ፡፡ ይህ ስልክ አባል ባለመሆኔ ስራ እንደማላገኝ ተስፋ ወደመቁረጥ በተቃረብኩበት ወቅት ለስራ እንደምፈለግ አበሰረኝ፡፡ ስልኩ ከኢመድኤ (INSA) መሆኑ April 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ! (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም) መጠላለፍ ወደየትኛው ገደል እየመራን ነው? የአዲስ አበባን መኪናዎች በተለይም በጫት የሚሽከረከሩት ታክሲዎችን በማንኛውም መስቀልኛ መንገድ ላይ ለአምስት ደቂቃ ቆሞ የተመለከተ ሰው በቀላሉ እንደሚረዳው “እኔ ካላለፍሁ ማንም አያልፍም!” በሚል መመሪያ መኪናዎቹ ተቆላልፈው እንዲቆሙ April 5, 2014 ነፃ አስተያየቶች