ጭፍጨፋውና አፈናው ይቁም፤ ወያኔ ይወገድ !!! ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲንቅናቄ፣ ዘረኛው ወያኔ በኦሮሚያ ሕዝብና ወጣቶች ላይ እያካሄደው ያለውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ፣ እስርና አፈናን በጥብቅ ይቃወማል። ህወሓት፣ ኦህዴድ እና በዚህ ጭፍጨፋ እጃቸው ያለበት ሁሉ ከተጠያቂነት የማያመልጡ መሆኑን ያስገነዝባል። የአሮሚያ ወጣቶች May 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የሕግ አምላክ የሞተባት አገር፤ በሕገ መንግሥት ሳይሆን በወያኔ የጫካ ሕግ ለሃያ ዓመታት (ያሬድ ኃይለማርያም) ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፣ ቤልጂየም ሚያዝያ 23፣ 2006 ለከት ያጣው የወያኔ ጭካኔ እና የማይነጥፈው የሕዝብ ትእግስት ኢትዮጵያን ወዴት እየወሰዷት እንደሆነ አገሪቱ ዛሬ ያለችበት ውጥንቅጥ ሁኔታ በግላጭ ያሳያል። በመግደል አባዜ የተለከፉት የወያኔ ተጋዳላዮች ዛሬም May 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ክብርነቶ በተናገሩበት ሳመንት? (ከዳዊት ዳባ) ከዳዊት ዳባ Sunday, April 27, 2014 ሰኞ መያዚያ 13 2006 ባሌ ውስጥ የሁለት ንፁሀን ዜጎችን መገደል በመስማት ሳምንቱን ጀመርነው። አገዳደላቸው ወንጀላችሁን ከባድ ያደርገዋል። የመጀመርያው ልጅ በቁጥጥራችሁ ስር ነበር። በህግ አግባብ መጠየቅ ስትችሉ May 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ጃዋር ነበር የሚለው፣ አሁን ግን የኦሮሞ ተማሪዎችም ደገሙት – ኦሮሚያ የኦሮሞዎች ናት (ናኦሚን በጋሻዉ) ናኦሚን በጋሻዉ [email protected] በዉጭ አገር የሚኖሩ የኦሮሞ ብሄረተኖች፣ በዶር መራር ጉዲና የሚመራዉን ኦፌኮ ጨምሮ በርካታ የኦሮሞ ድርጅቶች እና አንዳንድ የኦሮሞ ሜዲያዎች ያቀረቡትን ጥሪ በመቀበልና አዲሱን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በመቃወም ፣ May 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
አንድነት ሕዝቡን ለመድረስ የዘዉግ ድርጅቶች የግድ አያስፈልጉትም (አሰፋ ቤርሳሞ) አሰፋ ቤርሳሞ ([email protected]) በመድረክ እና በአንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት ሁለት ኢትዮጵያዊያን የጻፉትን አነበብኩ። ዶር መሳይ ከበደ፣ መድረክ ዉስጥ ባሉ የዘዉግ ደርጅቶች እና በአንድነት ፓርቲ መካከል ያሉት የፖለቲካ ፕሮግራም ልዩነቶች የማይታረቁ መሆናቸውን በመገልጽ፣ May 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሰሚ ጆሮ ያጣ የሕዝብ እሮሮና ጩኸት እስከመቼ? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና) ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና ዛሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የኢህአዲግ ስርአት ለመላቀቅ እና ከገባችበት ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና ኢኮኖሜያዊ ውድቀት ወጥታ ህዝቡም ከወያኔ ስርዓት ተላቋ ወደ ተሻለ እና ወደ ተረጋጋ ሕይወት ለመድረስ ሁሉም ዜጋ May 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በቅሎን አባትህ ማን ነው? ቢሉት “አጎቴ ፈረስ ነው አለ” አሉ፤ ምንነትና ማንነት፡ የዘመኑ አንገብጋቢ ጥያቄ ከፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም ሚያዝያ 2006 ምጽዓት የቀረበ ይመስላል፤ ብዙ ሰዎች ሳይጠየቁ በቁሎው የተጠየቀውን ጥያቄ ራሳቸውን ጠይቀው አጎቴ ፈረስ ነው የሚለውን መልስ እየመለሱ ናቸው፤ ስለምንነታቸውና ስለማንነታቸው በውስጣቸው አንድ አስጨናቂ ነገር እንዳለባቸው ግልጽ ነው፤ May 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በሰፊው የኦሮሞ ህዝብ እና ልጆች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ በአጽንኦት እናወግዛለን!!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በኢትዮጵያ የመሬት ስሪት ላይ ግልፅ አቋም እና ፖሊሲ ያለው ፓርቲ መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ በዚህም መሰረት መሬት በሦስት መሰረታዊ አውድ ላይ እንዲመሰረት April 30, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ከዛሬ ጀመሮ የዞን ዘጠኝ ኩሩ አባል መሆኔን አረጋግጣለሁ – ግርማ ካሳ ርዮት አለሙ፣ እስክንድር ነጋ፣ በቀለ ገርባ …….እያልን ስሞችን መዘርዘር እንችላለን። በብዙ ሺሆች የሚቆጠሩ ዜጎች ሕገ ወጥና ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ የታሰሩ ወገኖቻችን፣ ከእሥር እንዲፈቱ ስንጠብቅ ፣ ሌሎች እየተጨመሩ ነው። ከቃሊት ዉጭ ሆነው እነ April 30, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ምርጫ መጣ፤ ምን ይመጣ ይሆን? (ታክሎ ተሾመ) መቼም ምርጫ ሲነሳ ብዙ ትዝታዎች መኖራቸው አይቀሬ ነው። በዚህች ምድር ከግለሰብ እስከ ማኅበረሰብ ድረስ ጐጅና ጠቃሜ የሆኑ ብዙ ውጣ ውረዶች ይስተናገዳሉ። ሁሉም እንደየስሜቱ ክፉና ደጉን የመለየት ባህሪ አለው። ምርጫ ማለት ከሁለት April 30, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ የኦሮሞ ብሔር ተማሪዎች ባነሷቸው ጥያቄዎችና እየደረሰባቸው ያለው ጉዳይ ከአቤኔዘር በወንጌል በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ይተገበራል የተባለውን ማስተር ፕላን ተከትሎ ተቃውሞ፣ ድጋፍና ገለልተኛ የሆነ አቋም እያየው ነው። መጀመሪያ ደረጃ ማንም ጤነኛ ሰው ልማትን አይጠላም። የሰው ልጅ ህይወቱን የሚለውጥለትን ነገር አይጠላም። April 29, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ እናቀርባለን!!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ ስርዓት ዜጎች በተለያየ ጊዜ የሚያነሱትን የሰብዓዊ መብት፣ የዴሞክራሲና የፍትህ ጥያቄ የሚቀለብሰው ወታደራዊ አቅሙን በመጠቀም ነው፡፡ April 29, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ዓባይ እንደ ዋዛ–ኢትዮጵያዊነትን አጥፍቶ ዓባይን ለመታደግ ይቻላልን? – አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) – 2 ክፍል ሁለት “ውኅ እየጠማው ያባዪን ልጅ እሚያዘጋጅለት ቢጠፋ እሚያበጃጅ ለልማት የሚያመቻች ዓባይን አኮላሽቶለት ፈንጂውን” ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው፤ ዐባይ–ፈንጅ የቀበረ ውሃ ኢትዮጵያ ታላቅና ሃብታም ለመሆን የምትችል አገር ናት። የተፈጥሮ ሃብቷ፤ አቀማመጧና የሕዝብ ስርጭቷ April 29, 2014 ነፃ አስተያየቶች
እነ ሚሚ ስብሃቱ የሚያጨሱት ምኑን ነው? ከአዲስ አበባ የደረሰን ጽሁፍ እስካሁንም እንቆቅልሽ የሆነብኝ ነገር ቢኖር በምዕራቡ ዓለም የቁዩና የእነዚህን አገራት ነጻነት ያዩ፣ ከነጻነቱም የተቋደሱ፣ ስለ አገራችንም ሆነ ስለ ዓለም ፖለቲካ መረጃ የማግኘት እድል ያላቸው፣ ሆድ አደር ሳይሆኑ በራሳቸው April 29, 2014 ነፃ አስተያየቶች