እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ – ‘ፌስዳቢ’ | ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት ማስከበር ብቻ ሳይሆን አዳዲስ ጎሳዎችንም መመሥረት አለብኝ May 11, 2016 ነፃ አስተያየቶች
አመት በአል ሲቃረብ ብዙ ነገር ይናፍቀኛል| በእውቀቱ ስዩም አመት በአል ሲቃረብ ብዙ ነገር ይናፍቀኛል፡፡ ከሁሉም በላይ፤ እንደ አፍላ ጉም የሚሳብ የሉባንጃ እጣን – ብረት ምጣድ ላይ የሚጤስ ቡና -የጥላሁን ገሠሠ ዘፈን -ብዙ ፍቅር- ብዙ ፈገግታ ውልውል ይለኛል፡፡ ከመከረኛ ህይወታችን ማህል April 30, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የጽጌ ሽሮ ነገር.. በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ኣንድ ግደይ ገብረኪዳን የተባለ የሴራ ታሪክ ተንታኝ ወጣት፤ ብዙ ጽፎ ጽፎ ደከመውና “የሰይጣን ማሕበርተኞቹ ‹‹እኛ ሰይጣንን እናመልካለን፣ በደስታም ወደ እሳቱ እየዘለልን እንገባለን›› ሲሉ እኛ “ሃይማኖተኞቹ” ግን እየወረብን፣ እያሸበሸብን እየዘመርን ወደ ገሃነም መሄዳችን April 19, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ወያኔና ትግሬ | መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2008 አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም ትእዛዝ ጥሶ ዕጸ በለስን በላና ተረግሞ ከገነት ወጣ፤ አዳም በደለ የሚባልበት ምክንያት ይህ April 14, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ጎዶሎ ሃሳብ (በአዲሱ ሀይሉ) (በአዲሱ ሀይሉ_ [email protected]) Facebook page- znewpower ወጣትነቴን መከታ አድርጌ ሰብዓዊነትን ገደል ከትቼ ነበር ወደ ሆዷ ውስጥ የዘለቅሁት:: የእናትነትን ክብር ዝቅ አድርጌ፣ እህትነትን ንቄ፣ አዛውንትነትን አርቄ ጥዬ:: ስትፈጠር ጎዶሎ ሆና ምግባሬንም አጎደለችው፤ ሶስት April 13, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ጥቂት ነገሮች ( ሄኖክ የሺጥላ ) ስለ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ስም የሚታገሉ ፥ ከኦሮሞ ጋ መነጋገር ግድ የማይላቸው ፥ ከትግሬ ጋ ኣብረው ለመስራት የሚደፍሩ ፥ አማራ ሲባል የሚቆረቁራቸው ብዙ እንደሆኑ በደንብ እየተረዳሁ መጥቻለሁ ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ስሰብክ ፥ በይሉኝታ April 13, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የእሳት ዲሞክራሲ ፣ የአበባ ሰብአዊነ እና የሰው ነፃነት እንደ ብረቱ ቅላት ነው – ይድነቃቸው ሰለሞን በገላጣው ዘመን/ ያየ ከጨፈነ በማይተልቅበት አንድ በሆኑበት/ ግልጡ እና ድብቁ ሰሙ ገፅ አይደለም ሸክም ነው ለወርቁ፡፡ (ግጥም፣ በእውቀቱ ስዩም፤ 2001፣127) ‹‹ሰው›› ለመኖር ሲታትር፣ ለማሰላሰል ሲጣጣር እና ለማግኘት ሲፈላሰፍ ለነገሮች የሚሰጠው ፍቺ ተስፋን April 12, 2016 ነፃ አስተያየቶች
በዕውቀቱ ቡዳው በላን! ****************በዕውቀቱ ቡዳው በላን!******************* ***********ወፌ ቆመች እና ወደቀች፤ ከአሜን ያልተሻገረ ሐተታ***************** በይድነቃቸው ሰለሞን (በደብረ ብርሃን የኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋና ሥነ-ፅኁፍ መምህር) ‹‹ቁም!›› ቡዳ ማለት የራሱን ድክመት ሳይመለከት ሌሎች ላይ የሚደፈድፍ ማለት ነው፡፡ ቃሉን ማህበረሰባችን April 11, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ሁሉ ሠው ያንብበው እንዲነበብ ያድርግሐ አንቡቡ ተናበቡ የህዝብ ሀሣብና ፍላጎት አድምጡ – ይድረሥ ለህወሓት አህአደግ አማራር በየአሉበት; ለመሆኑ እነዚህ መሪዎች አርሥበእርሣቸው አንብበው ወይ ተናብበው የ90 ሚሊዮን የኢትዮጱያ ህዝቦች ፍላጎት ;የህዝቡ የፖለቲካ አይደሎጂ ; የሚፈልገው የአኮኖሚ ፖሊሢ ወይ April 11, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ይህ ሁሉ ወንጀል እየተሠራ ያለው በሁለቱም መሪዎቻችን ግፊት ነው! – ምሕረቱ ዘገዬ በተለይ ካለፉት 25 ዓመታት ወዲህ ዓለምን የሚያስደምም ወንጀል በሀገራችን ውስጥ እየተሠራ ይገኛል፡፡ በዓለማችን የእስካሁንም ይሁን የወደፊት ታሪክ በፍጹም ያልታዬና ሊታይም የማይችል ወንጀል ወያኔ ትግሬዎች እንደልባቸው እየሠሩ ናቸው፡፡ እነዚህ በጣት የሚቆጠሩና የዋናው ዓለም April 8, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ፖለቲካኛ ነኝ! (ዳዊት ዘሚካኤል) ፍርሃት ስጋ ለብሶ፤ ፍቅርን ደርምሶ፤ ህሊናን አፍርሶ፤ ስስትን አንግሶ። አንደኛው በቁንጣን፥ ሢተፋ እያደረ፤ ሌላኛው በረሃብ፥ እየተሣከረ፤ አንደኛው “የት ልብላ?”፥ ለምርጫ ሲጨነቅ፤ ሌላኛው “ምን ልብላ?” ፥ በማጣት ሲሳቀቅ፤ ሃገር ‘ወፍጮ’ ሆና መንፈሱን ብታደቅ፤ April 5, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበዉ የሚገባ ከሕወሓት ጓዳ የወጣ ወሳኝ መረጃ – “አማራን ለመነጣጠል የተዛቡ ታሪኮችን መጻፍ” ከታመነ ይህዓለም ህወሐት የአማራን ህዝብ እንደገና በጎሳ ለመከፋፈል በትግርኛ ጽፎ ለሕወሐት አባሎችና በነርሱ ስር ላሉ ተጠርናፊዎች እያሰራጨው የሚገኘው አጭር እቅድን የውስጥ አርበኞች አደባባይ አውለውታል:: ትግረኛውንም ወደ አማርኛ እንዲተረጎም “ትንሳኤ ሃገር” አድርጎ ለሕዝብ April 3, 2016 ነፃ አስተያየቶች
በዘመነ ወያኔ ዐባይ ቢገደብ የነዳጅ ዘይት ቢገኝ ለሀገራችን በረከት ወይስ መርገም? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው [email protected] ይሄንን ጽሑፍ ለንባብ ያበቃሁት ታች አምና ነው፡፡ በወቅቱ ካነሣኋቸው ነጥቦች አሁንም ጥያቄ እንደሆኑ ያሉ ብዙ ነገሮች አሉና ግድቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ተይዞለት በነበረው ጊዜ ገና ሃምሳ በመቶ አጠናቀቅን April 3, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ በጠቢቡ ሰለሞን ሸንጎ! (ታሪኩ አባዳማ) ልተወለደ አንጀትህ ሲሉ ማንነትህን እጥር ምጥን ባለ ቋንቋ መግለፃቸው ነው። በሌላ ሰው ቁስል ጨው መነስነስ የማይቀፍህ ጨካኝ አረመኔ ነህ ማለታቸው ነው። ተቆርቋሪነት የጎደለህ ፣ ፍላጎትህን ለማርካት ብለህ ከምንም አይነት ጥፋት የማትመለስ መንፈሰ April 3, 2016 ነፃ አስተያየቶች