ለዘብተኞችን ማጥቃት፤ አክራሪዎችን ማብዛት -አንዱዓለም ተፈራ የሃሳብ ልዩነት፤ ያለ ነገር ብቻ ሳይሆን፤ አስፈላጊም ነው። የተለያዩ ሃሳቦች መከሰት፤ አማራጮችን በመድረክ ላይ በማቅረብ፤ ልዩነቶችን እንድንመረምርና፤ በብዙኀኑ ዓይን የተሻለ የተባለውን እንድንመርጥ ዕድል ይፈጥርልናል። በነዚህ የተለያዩ ሃሳቦች ተነስቶ ርስ በርስ መወነጃጀሉ፤ አንድም October 3, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፍሉኝ አለ | ከገብረመድህን አርአያ ኢትዮሚዲያ በ26/09/2016 ከግደይ ዘርአፅዮን ጋር ያካሄደውን ቃለ ምልልስ አንብቤዋለሁ። ግደይ ዘርአፅዮንን የማውቀው ገና ትግሉ ሳይጀመር በፊት ነው። ግደይ በጥሩ ቤተሰብ ያደገ ግለሰብ ነው። ትገሉ ሳይጀመር በመስከረም 1967 አዲስ አባባ ውስጥ ማገበትን መሰረቱ። October 2, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የአንድ ሕዝብ አንድ ሀገር ድርጅት ምንድን ነው? አንዱዓለም ተፈራ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ውድ ኢትዮጵያዊያን፤ በፈረንጆቹ አቆጣጠር Sep. 18, 2016 አንድ ኢሜል ደረሰኝ። ሁለት መዝገቦችን አባሪ አድርጎ ነበር፤ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ባሸበረቀ ምልክት፤ አንድ ሀገር አንድ ሕዝብ ከሚል ድርጅት። ሁለቱን September 29, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ጉዞአችን ወዴት ነው?( ሉሉ ከበደ) ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ የተቀጣጠለው አብዮታዊ አመጽ ባለቤት እራሱ ህዝቡ ነው። እርግጥ ያኛው ወይም ይህኛው ወገን የቀሰቀሰው ነው የምንለው ሳይሆን እራሱ የትግሬው ነጻ አውጭ ቡድን ፤ ቧጦ፤ ነክሶ፤ ወግቶ አድምቶ አቁስሎ ፤ህዝቡን የመጨረሻው September 29, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ከስልጣንዎ ሲባረሩ እውነቱን ይነግሩናል (ከይገርማል) በወያኔው የዘረኛ አስተዳደር ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ይዘው በህዝብ እምባና ደም ሲቀልዱ የነበሩ በተለያየ ምክንያት የተባረሩ ሰዎች በህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል ሊያዩ የቻሉት ከስልጣን ከተባረሩ በኋላ ነው:: ስልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜ ህዝባዊነታቸውን September 23, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ) ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። September 22, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የወቅቱ የኢትዮጲያ የፖለቲካ ችግር መዘዝ (Root Cause) (አበራ ቱጂ) መስከረም 8 ፣ 2009 ዓ.ምየወቅቱ የኢትዮጲያ የፖለቲካ ችግር መዘዝ (Root Cause) አበራ ቱጂአገራችን ኢትዮጲያ አስቸጋሪና የሚያስጨንቅ የፖለቲካና የአገር አመራር ችግር ውስጥ በገባችበት ወቅት፣ የተለያዩ የመፍትሄ ሃስቦች በፍትህ ፈላጊወችም ሆነ በገዥው ህውሃት መራሹ September 21, 2016 ነፃ አስተያየቶች
መዋሽት የወያኔ ግፈኞች በተለይ የሚታወቁበት! (ተንሳይት በቃና) ወልቃይትና ጠገዴ በፍጹም የትግራይ ክልል እንዳልነበሩ የሚያሳይ ነው።ይህም “The Book of Axum.. shows a traditional schematic map of Tigray with its city Axum at its Center Surrounded by the thirteen September 20, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ (በ.ሥ) አሪፍ የፍቅር ግጥም ጽፌ ለመለጠፍ አስቤ ነበር፡፡ ግን ብለው ብሠራው “ እኔ እምልሽ ውዴ” ከሚለው ቃል ውጭ ጠብ ሊልኝ አልቻለም፡፡ እኔ እምልሽ ውዴ! ብለው ሳይጀምሩ- ስለፍቅር መጻፍ አይቻልም እንዴ? አንዳንድ ባለንጀሮቼ በውስጥ September 16, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ካሚል ሸምሱ እውነት ነጻ ያወጣችው ጀግና (በሱፈቃድ ደረጀ) በሱፈቃድ ደረጀ ([email protected]) እውነትን መናገር ለራስ ነው የሚያምኑበትን ሳይናገሩ ከመኖር ይሰውረን!!! ከአንድ አመት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት ስለ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ የማውቀውን ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ እስከ ቂሊንጦ በሚል ርእስ አንዲት ጽሁፍ ጀባ ብዬ September 16, 2016 ነፃ አስተያየቶች
Video: ኢትዮጵያን ዛሬም ያለቅሳሉ https://www.youtube.com/watch?v=jrwxi3gsgL4 September 15, 2016 ቪዲኦ·ነፃ አስተያየቶች
1 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞና የህዝባዊ አመፅ እንድምታዎች (ያሲን መ. ያሲን) 5 መሆኑ እሙን ነው ከእነዚህ ሁለት አበይት ተግዳሮቶች በመንደርደር ኢህአዴግ በምንም መልኩ የቀድሞ የህወሃት አሻንጉሊት ሆኖ ሊቀጥል ወደማይችልበት ደረጃ መሸጋገሩን መገመት አይከብድም ግዑዝ አካል እንጂ ማንም ህይወት ያለው ፍጡር ከእነዚህ ሁለት አንኳር September 14, 2016 ነፃ አስተያየቶች
በአዲስ አበባ በከባድ ሚስጢር የሚጠበቁ የዋና ዋና ሰዎች መኖሪያ ና ማፈኛ ቦታዎች ( መረጃ ) ( ኄኖክ የሺጥላ ) ➖➖➖➖➖➖ 1ኛ ጀነራል ሳሞራ ዩኑስ ➖➖➖➖➖➖ ጀነራሉ በአሁኑ ወቅት የሚኖርበት ቤት ብስራተ ገብኤል ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ፥ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ባለው መንገድ ፥ የመጀመሪያ መታጠፊያ ላይ ወደ September 14, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ክልል የወያኔ መቀበሪያ ከአይናዲስ ተሰማ ኢሕአዴግ አዲስአበባን እንደተቆጣጠረ አቶ መለስ ዜናዊና ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም ስለአማራ ማንነት ያደረጉት ክርክር እንደነበረ ብዙወቻችን እናስታውሳለን:: በዚህ ክርክር ላይ ፕሮፌሰር መስፍን አማራ የሚባል ብሄር የለም ብለዋል:: እሳቸው እንደሚሉት አማራ በደጋማው September 13, 2016 ነፃ አስተያየቶች