Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 156

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ስለ አማራ መደራጀት [ ክፍል ፩]

አቻምየለህ ታምሩ አማራ በአማራነት የሚደራጀው እንደ ኦነግ አይነት ኦሮሞነት ወይንም እንደ ወያኔ አይነት ትግሬነት ለመፍጠር አይደለም። እኛ የአማራ ወጣቶች በአማራነት የምንደራጀው ግራዝማች አፈወርቅ ወልደ ሰማያት ቆራሄ ላይ መስዕዋት የሆኑባትን ኢትዮጵያ፤ ጀኔራል ለገሰ
November 14, 2016

የውጭ ጉዳይ ሚ/ሩ ወርቅነህ ገበየሁን ትግሬነት ያጋለጠው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ተጨማሪ መረጃዎችን ሰጠ – “የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠየቀው ቀለም መቀባት አይደለም”

ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ስለ ቀድሞ ወዳጁ ዛሬው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ገ/ኪዳን የትግራይ ተወላጅነትና ስለ አዲሱ ካቢኔ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡት) https://www.youtube.com/watch?v=9wpJGV-_MaA
November 13, 2016

የወልቃይት አማሮች እያደረጉት ስላለው ውጊያና በጢስ አባይ ስላለው ተጋድሎ የአማራ ድምጽ ራድዮ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት

https://www.youtube.com/watch?v=0XheykUYeVw Ethiopia: የወልቃይት አማሮች እያደረጉት ስላለው ውጊያና በጢስ አባይ ስላለው ተጋድሎ የአማራ ድምጽ ራድዮ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት::
November 13, 2016

ስኬት የሚገኘው ራዕይ ፣ ዕሴትና ተግባር ሲዋሃዱ ብቻ ነው – ማርእሸት መሸሻ

ማስገንዘቢያ የዚህ ፅሑፍ ዋና ዓላማ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በተለይም የሰባ ዓመታት የፖለቲካ ጉዞ የዘውዳዊውን፤ የወታደራዊውንናየዘረኛውን ወያኔ ሥርዓቶች ሲቃወሙ በባጁት ወገኖቼ መሃከል ውይይትን ለመቀስቀስ ነው። ይህን ጽሁፍ በእንግሊዝኛቋንቋ “a way forward to a post-woyane
November 4, 2016

እውነተኛ “አማራጭ ኃይል”

(ዮፍታሔ) ከሚነገረውና ከሚጻፈው በላይ የማይነገረውና የማይጻፈው እየበለጠ ነው። በተቃዋሚዎች መካከል በውጭም ሆነ በአገር ቤት፣ በኢትዮጵያም ሆነ በኤርትራ የሚካሄደው ሽኩቻና መገፋፋት በአረጋውያኑ እና በወጣቱ መካከል የሚካሄድ እየመሰለ ነው። አረጋውያኑ ዘንድ ስም፣ ልምድና የውጭ
November 2, 2016

ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መሪነት ተቃዋሚ መሆን ብቻ አይበቃም!!! – ግርማ ሠይፉ ማሩ

ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected], www.girmaseifu.blogspot.com በሀገሩ ጉዳይ  እገሌ ያገባዋል እገሌ አያገባውም ማለት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም፡፡ ነገር ግን መሃንዲሰ ሀኪም መሆን እንደሌለበት ሁሉ የሚያገባን በምን በምን ጉዳይ መሆኑ ተለይቶ መታወቅ እና የበለጠ
October 31, 2016

በተለይ ለኦሮሞ ልሂቃን የተላከ ማስታወሻ (ከነፃነት ዘለቀ)

ከነፃነት ዘለቀ ([email protected]) መድሓኒት ከምን እንደሚሠራ አለማወቃችን በጄ እንጂ ብዙ ፈዋሽ መድሓኒቶች የሚቀመሙት ከመርዝና ብዙም ከማንወዳቸው ነገሮች ነው፡፡ ግን መዳን ስላለብን ሃኪምና ዐዋቂ እንድንወስዳቸው የሚመክሩንን የሚቀቡም ሆኑ የሚዋጡ መድሓኒቶች አለማመንታት እንወስዳቸዋለን፡፡ በቤታችንስ
October 25, 2016

የፕሬዝዳንት ሙላቱ ሪፖርት እና የፋና ውይይት…. ግርማ ሠይፉ ማሩ

[email protected], www.girmaseifu.blogspot.com ታሪከኛው የ2007 ምርጫ ተጠናቆ ገዢው ፓርቲ `መንግሰት` መስርቻለሁ ባለ ማግስት በተጀመረ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ሲናወጥ የከረመው መንግስት የሁለተኛ ዓመት ስራውን ለመጀመር ማሟሻ ንግግር የሚያደርጉት ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ መሰከረም 30/2009 ንግግር አድርገዋል፡፡
October 24, 2016

የመጨረሻው መጀመሪያ እየተቃረበ ነውን? (ጌታቸው ማ. & ሳጅን ዮሮሱን)

የአሜሪካን ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲትዩት ዘገባ እና የአሜሪካ መንግስት የጉዞ ክልከላ ምን ይነግረናል አገራችን ኢትዮጵያ ከአምባገነኑ የደርግ መንግስት ተላቃ በዘረኛው የህወሓት ቡድን በአሜሪካ መልካም ፈቃድ ተይዛ ከ25 ዓመታት በላይ እስካሁን የዘለቀ የጭቆና ቀንበር ውስጥ
October 24, 2016

የማህበራዊና የህብረተሰብአዊ ጥያቄ ወይም የብሄር/ ብሄረሰብ ጥያቄ ?„ እባብ ወተት ጠጥታ መርዝ ትተፋለች፣ ቅዱስ ግን መርዝ ጠጥቶ ወተት ይተፋል !“

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 24 ፣ 2016 መግቢያ ! አሁን ያለንበት ዘመን 21 ኛው ክፍለ- ዘመን ነው። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ ብዙ የምዕራብ አውሮፓ አገሮችና አሜሪካንንም ጨምሮ፣ እንዲሁም ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ፣ ዛሬ ደግሞ
October 24, 2016

መንፈሳዊ ወኔና ስልጣን (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

ባለሥልጣኖቻችን ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን በጣም የናቋቸው ይመስላል፤ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቀውን ሁሉ ያውቃሉ፤ የኢትዮጵያን ቴሌቪዥን ያያሉ፤ የኢትዮጵያን ራድዮ ይሰማሉ፤ ባሎቻቸውና አባቶቻቸው የዛሬ ሳምንት የተናገሩትን ረስተው፣ ወይም ክደው፣ ወይም ዋሽተው ተቃራኒውን ሲናገሩ መሸማቀቃቸው
October 13, 2016

የፊንፊኔ ደላላ- ኧረ የገዥ ያለህ፣ ሞጃዎች ሊኮበልሉ ይመስላል (ለዋዜማ ራዲዮ)

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ ሃሃ፣ ላየን ባር ቤቴ፣ ቴሌ
October 12, 2016

ይድረስ ለኢሳት፣ ለኦኤምኤን እና ለሕወሓት በያላችሁበት – ምሕረቱ ዘገዬ (አዲስ አበባ)

ቢቸግረኝ እንጂ ለሦስት አካላት ሊያውም በቦታም በአስተሳሰብም ለሚራራቁ ዐይንና ናጫዎች በአንድ ጦማር “ይድረስ” ማለት ሰማይን ከምድር አጣብቆ የመስፋት ያህል ነው፡፡ እውነቴን ነው ከሰሞነኛው አጓጉል ክራሞቴ እንደዛሬ ጧት የተደሰትኩበት ጊዜ የለም፡፡ የደስታየ ምንጭ
October 11, 2016

የወቅቱ ጥያቄ ራስን በወታደራዊ አቅም ማጎልበት ነው ( ከአይናዲስ ተሰማ)

ሁሉም በነጻ ሜዲያ ስም የሚታወቁት የሬዲዮ: የቴሌቭዥን እና የህትመት ሜዲያወች ሊያወሩባቸው የሚፈልጓቸው እና እንዲነኩባቸው የማይፈልጓቸው ጉዳዮች እንዳሉ ለመረዳት ችያለሁ:: ተቃዋሚ መነካት የለበትም በሚል ምልከታ የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶችን በተናጠል ወይም በጅምላ ለመተቸት የሚነሳ
October 10, 2016
1 154 155 156 157 158 249
Go toTop