November 3, 2017
20 mins read

ከዘውግ ወዯ ስሌጣን ፖለቲካ እዴገት ወይስ መጫጨት (ቀጣዩን ጊዜ በማን እጅ )???

Ethnic Federalism

Melaku Geleta melaku_geleta@hotmail.com

የኢትዮጲያን ፖሇቲካ መረዲት የሚፈሌግ ሰው ኢትዮጲያ ከ 26 አመታት በፊት ከነበረችበት ስፍራ ተነስቶ ዛሬ የዯረሰችበትን ዯረጃ ማጤን ነገን በሩቁ የመመሌከት ብቃትና ተስጦ ሉኖረው ይገባሌ፡፡ ይህ እንዱሁ የተመዘዘ የሙግት ርዕስ አይዯሇም፡፡ምክንያት አሇኝ፡፡ሉያውም ከበቂ በሊይ ምክንያት፡፡ በዝርዝር እንመጣበታሇን፡፡በጥቅለ ስሇ ኢትዮጲያ በተናጠሌ ዯግሞ ስሇ ብሔር ብሄረሰቦች ያሇንና ሉኖረን የሚገባው ምሌከታና ምዘና ዛሬም ከየዋህ ፖሇቲካ አረዲዴ (Naïve political perception ) እሌፍ ያሇ እመሰሇኝ አይዯሇም፡፡ ተከተለኝ፡፡ ቁና ሙለ ፖሇቲከኛ የተያያዘው የቃሊት ወቀጣ ትእይንት ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ እንዱለ እየሆነ ፡ እተነሳና እወዯቀ ያሇው (ከኢትዮጲያ እጣፈንታ አንጣር ሇማሇት ነው) በኦሮሞ ፖሇቲካ ወሳኝነት፡ በአማራ ፖሇቲካ ወሳኝነት ዙሪያ ነው፡፡ ይህ አስተሳሰብ በዋናነት የኢትዮጲያን መጪ እዴሌ ይወስናሌ የሚሌ እሳቤ አየሩን እየተቆጣጠረ ያሇ ይመስሊሌ ፡፡ ይመስሊሌ ማሇቴ ይሰመርበት ፡፡ በእሳቤው ሊይ ችግር የሇኝም፡፡ ይህንን ነው የዋህ አረዲዴ ያሌኩት፡፡ Naïve political perception !!! ጥቂት ዘሌቀን እንመሌከተው፡፡

 

የኦሮሞና አማራ ፖሇቲካ ባሇፉት 26 አመታት

 

በአመዛኙ እነዚህ የትሌቅ ህዝብ (demographically) ወኪልች ከህወሃት ተፅዕኖ ሇመሊቀቅ ያዯርጉ በነበረው ትግሌና በተጉዋዙባቸው የፖሉቲካ ሴራ ጉንጎና (Conspiracy) ሊይ ተቀርቅረው ከመቆየታችው የተነሳ የኢትዮጲን ፖሇቲካ ጡዘት በቅጡ ሇመረዲት ጊዜው አሌነበራቸውም፡፡ በተጨማሪም ከራሳቸው ክብ አሇም ወጥተው ላልች ተያያዠ አገራዊ መሳሳቦችን ሇማጥናትና በዚያ ሌክ የሚታይ ቀመና ባሇቤት ሆኖ ሇመገኘት አሌታዯለም፡፡ ይሁን እንጂ ከኦህዳዴ ይሌቅ ብአዳን አንጣራዊ እርምጃ እንዯተራመዯ መገምገም ይቻሊሌ፡፡በአንጻራዊ መሌኩ የኦሮሚያ ክሌሌ ከአማራ ክሌሌ በበሇጠ በውስጣዊ ፖሇቲካ ሴራ (Conspiracy) ሲታመስ ሇመኖሩ አስረጂ ማቅረብ አያስቸግርም፡፡ የክሌለን ፖሇቲካ አሊማ መር ከሆነ ከታክቲክና እስትራቴጂ (tactic and strategy ) ውጭ ያዯረገው ዋነኛ ጉዲይ በክሌለ ውስጥ በስፋት የተተገበረው እርስ በእርስ የመጠሊሇፍ (Conspiracy) በሽታ በዋናነት ይጠቀሳሌ፡፡ በሀሰን አሉ የተጀመረው ጉዞ ፡ አሌማዝ መኮን አስከትል፡ ዮናታን ዱቢሳን ፡ነጋሶ ጊዲዲን ጨምሮ ጁነዱን ሳድን አክል አነሆ አባደሊ ገመዲ ወቅት ሊይ ዯርሷሌ ፡፡ ጀነራሌና ላልች ካዴሬዎችን ሳይጨምር ሇማሇት ነው፡፡ የዚህ መሰለ መታመስ ሰሇባ የሆነ እኩያ ክሌሌ ሇኦሮሚያ ቢፈሇግሊት ሱማላ ክሌሌ ተጠቃሽ ነው፡፡ በጥቅለ እዚህ ሰፈር የነበረ ግርግር እስከትሊት ዴረስ ኦህዳዴን ነጣ ሇማውጣት ተዯረገ የ27 አመታት ትግሌ ካሌሆነ በቀር አጠቃሊይ የኢትጲያን ሁኔታ አውቆና በስል ሇዚያ ሚበቃ ቁመና ባሇቤት ሆኖ የመውጣት ጉዲይ ከ (Naïve political perception ) የሚመነጭ ይሆንብኛሌ፡፡ ብአዳንም ይህንን እውነታ እስከተወሰነ ዯረጃ ይጋራሌ፡፡ እውነት አርነት ያወጣችኋሌ ይሌ የሇ መጽሀፉ፡፡

ኢህአዳግ/ህወሃት አበቃሇት??? እውነት???

 

በርግጥ ህወሃት ከኦህዳዴ፡ ከብአዳን ጋር አበቃሇት ማሇት ይቻሌ ይሆናሌ፡፡ ይህ መረዲት ሇኔ ከፊሌ መረዲት ይሆንብኛሌ፡፡ ከፊሌ እውነት ሌበሇው፡፡ ከፊሌ እውነት ዯግሞ ሙለ ውሸት የመሆን እዴለ ያመዝናሌ፡፡ ምክንያት አሇኝ፡፡ህውሃት በኢትዮጲያ ፖሇቲካ ዙሪያ የቆየው በሁሇት በሚከፈለ የፖሇቲካ እርካቦችና የአሊማ ማሳኪያ አቅጣጫዎች ሊይ እንዯነበር ብዙ ግንዛቤ የተያዘ አይመሰሇኝም፡፡ እንመሌከተው፡፡

ህወሃት/ኢህአዳግ የመሃሌ ሀገር ስሌጣንና ፖሇቲካ፡፡ (EPRDF/TPLF central political influence)

 

ኢህአዳግ የ4 ክሌሊዊ ፓርቲዎች ውህዴ የመሆኑን ያህሌ በህወሃት ዘዋሪነት 4 ዴርጀቶች የተጓዙበትን መንገዴ መሇስ በማሇት መመሌከት ይጠቅማሌ፡፡ አንዴም አራትም ሆነው የተጓዙት መንገዴ በህወሃት ፊትመሪነትና ተዕኖ ስር ነበር፡፡ ሊብነት ኦሮሚያ በፖሉቲካ ሴራ ጉንጎና (Conspiracy) ስትታመስ ፡ አማራ ክሌሌም በመሰሌ ዴጥ ውስጥ ሲዲከር ዯቡብ አነፃራዊ ሰሊሙን ጠብቆ

 

ከህወሃት ስር ስር እየተጓዘ አቅሙን በመገንባትና በመሃሌ ሀገር የዋህ ፖሉቲካ ይካፈሌ ነበር ፡፡በነዚያ አመታት የውስጥ ትኩሳትን ከማስታመም ውጪ ከህወሃት ውጭ የነበሩቱ ካጎራባች ክሌልች ጋር የረባ የጎንዮሽና የተናጠሌ የፖሇቲካ ሽርክናም ሆነ ዱፐልማሲ የፈጠሩበትና ያራመደበት እንዴም የረባ ተጠቃሽ አጋጣሚ እንዲሌነበረ ሌብ ይሎሌ፡፡ይህ አመጣጣቸው በዛሬው የኢትዮጲያ ፖሇቲካ ውስጥ ትርጉም ያሇው የታክቲክም ሆነ የእስትራቴጂ (tactic and strategy ) አቋምና ቁመና ይዞ ብቅ ሇማሇት አሊስቻሊቸውም፡፡ ከነዚያ የአንዴ ሰው እዴሜ አመታት በኋሊም ያው ግራ መጋባት በግሌጥ እየታየ ነው፡፡ያገሪቱን ፖሇቲካ በየዋህ አረዲዴ Naïve political perception ማስኬዴ መሞከር እምብዛም አይጠቅምም፡፡ የመሃሌ አገሩ ፖሇቲካ ይሾር የነበረው በዚህ መሰለ ቢዚ የማዴረግና የመዯራረግ ትዕይነት ውስጥ ነበር፡፡ ተፅኖ ፈጣሪና ተፅኖ አስተናጋጅ አብረው ያሇፉበት የመሃሌ ሃገር ፖሇቲካ መሆኑ ነው፡፡ በዚህ ጉዞ ወቅት ተቋማዊ፡ ሰብአዊ፡ኢኮኖሚያዊና ፖሇቲካዊ መዯራጀቶች በሙለ የተወሰኑትና ይቃኙ የነበሩት በህወሃት የቅርብ ክትትሌና ዴጋፍ ስር ስሇነበር የተፅኖውን መጠን መገመት ይቻሊሌ፡፡ መሃሌ ሃገሩ ስሌጣንና አስተዲዯር ረግቶና ተረጋግቶ የተጓዘው በጥቅለ በ (cheek and balance ) በዝርዝር ዯግሞ ያሇማቋረጥ በየዴርጅቶቹ ውስጥ ይካሄዴ በነበረው (Conspiracy) ነበር፡፡ ይህ ሚዛን እየተናዯ ነው አዎ! ነገር ግን አበቃ የሚባሌ አይነት አይዯሇም፡፡ ይህ ሁኔታ ባሇበት እራስን የማጀገን ችግር በጉሌህ እየታየ ነው፡፡ በኦሮሚያ በሙለ ሉባሌ በአማራ ዯግሞ በከፊሌ ሉባሌ በሚችሌ ዯረጃ የነበረው ትግሌ የውስጥ ጥል ማሇፍን ሇማሸነፍ ይዯረግ የነበረን ሽኩቻ ማስተንፈስ ዋነኛው ስራ ሲሆን ከዚህ የተረፈ ጊዜ ከተገኘ ዯግሞ የህዝቡን የሌማት ፍሊጎት ሇመቅረፍ መፍጨርጨር ላሊኛው ነበር፡፡ ከዚህ ውጪ ግን ጠንካራ ሀገራዊም ሆነ ክሌሊዊ አቋም ይዞ ሇመጓዝ የፌዳራለ መዘውር እየከበዲቸው በሳሌና በ (tactic and strategy ) የሚመራ እዴገት ሊይ እንዲሌዯረሱ መገንዘብ ይቻሊሌ፡፡ይህ ማሇት ኦሮሚያ ከሚያጎራብቱት ክሌልች ጋር የሁሇትዮሽ ፡ የሶስትዮሽና ከዚያ በሊይ (bilateral and multilateral ) ግንኙነት እየተፈጠረ ግንኙነቱን ተከትል የፖሇቲካም ሆነ የስነሌቦና መፈታተሽ ባሌዲበረበት ሁኔታ ፤ ዯቡብንም ሆነ አማራን በዚሁ መስፈርት መገምገም ይቻሊሌ ፤ ህወሃት/ ኢህአዳግ አበቃሇት ማሇት የተጋነነ ተስፋ ይመስሊሌ፡፡ ይመስሊሌ ማሇቴ ይሰመርበት፡፡ ምክንያት ቢባሌ የ26 አመት አዙሪት በቀሊለ ሰበሮ መውጣት መቻሌ ትሌቅ አቅም ይጠይቃሌ፡፡

የህወሃት/ኢህአዳግ የዲር ሀገር ስሌጣንና ፖሇቲካ፡፡ (EPRDF/TPLF marginal political influence)

የመሃሌ ሀገሩ ፖሇቲካ ከሊይ ባነሳነው ጭብጥ ስር ይቆይና የዲር አገሩን እንመሌከት፡፡በዚህ በዲር አገር 26 አመታት የፖሇቲካ ጉዞ በሌማት ወዯኋሊ በቀሩ ( marginalized regions ) ውስጥ ኢህአዳግ/ህውሃት ክሌልቹን በሁሇንተናዊ መሌኩ ከማብቃት አንፃር ያጠፋውን ጊዜና ያከናወናቸውን ተግባራት በሚጋባ ማወቅ ተገቢ ነው፡፡ መቸም የነዚህን የዲር አገር ክሌልች አቅም ግንባታ ስራ እኩሌ ከህወሀት ጋር እግር በእግር እየሄደ የተቀሩት 3 ክሌልች ሰርተናሌ የሚለን ከሆነ ብቻ ነው እዲው ገብስ የሚባሇው፡፡ ይህ እንዲሇነበረ ይታወቃሌ፡፡ በነገራችን ሊይ 4ቱ ( marginalized regions ) ከመሀሌ አገሮቹ አማራና ኦሮሚያ የበሇጠ ወሳኝ ክሌልች መሆናቸው ሲዘነጋ ይስተዋሊሌ( ሇኢትዮጲያ ህሌውና ሇማሇት ነው) ዲሩ መሃሌ ሲሆን መሃለ ዯር ይሆናሌ ይባሌ የሇ፡፡ ኦሮሚያም ሆነ አማራ መተንፈስ ሚችሇው እነዚህ ሲኖሩ ነው፡፡ በጥቅለ ዯግሞ ኢትዮጲያ !!! ከኢትዮጲያም ባሇፈ ሊፍሪካ ቀንዴ (geopolitical significance) ከአማራም ከኦሮሚያም የበሇጠ ቅቡሌ ናችው፡፡ ጉዯያችን መሆን ያሇበት እንዚህን ክሌልች የማብቃት ስራ (packages of capacity building for marginalized regions) በኢትዮጲያ ፖሇቲካና መጻኢ እዴሌ ሊይ የሚኖረውን ተጽእኖ ከህወሃት/ኢህአዳግ ዴርጂታዊ ብቃትና ሀገራዊ አሊማ አንጻር መመሌከቱ የመሃሌ አገሩን ፖሇቲካ ግሇት አቅምና ጉሌበት፤ ብስሇትና እዴገት፤ ህሌምና ፍሊጎት በቅጡ ሇመመዘን ይረዲሌ፡፡ ህወሃት/ኢህአዳግ አብቅቶሇታሌ የሚሇው የወጣት ፖሇቲከኞች ትንታኔና ውትወታ ከሚኒሉክ አዯባባይ ተነስቶ መስቀሌ አዯባባይ ከሚጠናቀቀው ስሌፍ እዴሜ የሚዘሌ አይዯሇም፡፡ ካበቃሇት ዯግሞ የዲር ሀገር ና የመሃሌ ሀገር ተብል መሇየት አሇበት፡፡ ይህን በስሜት ሊይ ሳሆን በጥናት ሊይ የተመረኮዘ ምሌከታ ነው፡፡ እነዚህ ክሌልች መንግስት ሆነው 26 አመታት አሳሌፈዋሌ፡፡በተሰጣቸው ያሊሰሇሰ ዴጋፍና ክትትሌ የዴህንነት፡ የፍትህ፡የፖሉስ፡ የአኮኖሚና ማህበራዊ ተቋማት ባሇቤት ሁነዋሌ፡፡ ስሇነዚህ ተቋማት መናገር የምንችሇው በመሌካሙ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ላሊው ጊዜ የሚገኘው በላልች እጅ ነው፡፡ በዋናነት ዯግሞ ከህወሃት/ኢህአዳግ የተዯረገሊቸው ዴጋፍ በኢትዮጲያ ቀጣይ ህሌውና ውስጥ የሚካተት ነው፡፡ በኢህአዳግ ውስጥ እተዯረገ ያሇው መሳሳብ ፖሇቲካ አቅም ሇማዘንበሌ እየዋሇ ያሇ ፍትጊያ እራስን ከ27 አመታት (Conspiracy) ሊማዲን ሚዯረግ ተሌእኮ ተዯርጎ ካሌተወሰዯ በቀር (ያውም ከተሳካ) ሇላልች የሚተርፍ ክርስቶሳዊ ብስሇትና ቁመና ሊይ እንዲሇተዯረሰ ከሊይ ያነሳሁአቸውን እውነቶች መገምገም ተገቢ ነው፡፡ ይህ ቁመናና አቅም ባሌተፈጠረበት ሁኔታና ያሌተበጣጠሱ አያላ ገመድች ባለበት ማእቀፍ ውስጥ ኢህአዳግን ጎትቶ ከመጣሌ ጎን ሰፊ ሀገራዊ ትከሻ ማዘጋጀት ተገቢ ነው፡፡ የዲሩ ከመሃሌ አገሩ ጋር ሳይነጠሌ ሇማሇት ነው፡፡ ጥያቄ ሊንሳ፡፡ የዲር አገሮቹን አቅም ማን ፈተሸ???የተገነባሊቸውን አቅም ማን ገመገመ ??? የማጣጣሌ ፖሇቲካ ቢያንስ አገር ሇማዲን ሲታሰብ ገሸሸሽ ቢዯረግ መሌካም ነው፡፡ እያሌኩ ያሇሁት እነዚህ ክሌልች ሇኢትዮጲያ ህሌውና ከማሀሌ ሀገሮቹ ይሌቅ ተፈሊጊ ናቸው፡፡ በመሆኑም የመሃለን ፖሇቲካ በውስን አቅም መዘወር መሞከር ( political suicide ) የመፈጸም ያህሌ ነው፡፡

 

በኢትዮጲያ ቴላቪዠን ብቅ ብሊ የተሰወረችውን ካርታ ሊስታወስ (alternative map on Ethiopian Television)

 

በቅንነት ይሁን በስህተት አንዱት ካርታ በቴላቨዥን ታይታ ተሰውራሇች ፡፡ ጣቢያው ይቅርታ የጠየቀበት ጉዲይ ቢሆንም ሇኔ ግን የዲር አገሩን ፖሇቲካ ከመሃሌ አገሩ ጋር ሇማነጣጠር ረዴቶኛሌ፡፡ ሇዚህ ነው ሁለም ነገር ገና ጥሬ ነው ያሌኩት፡፡ ትግሊችንን መራራ፡ ጉዞችን

 

ረዠም ፤ግባችን ሩቅ ነው የሚሇው አብዮታዊ መፈክር እዚጋ ይስራ አይስራ ሰንቅሬዋሇሁ፡፡ የኢህአዳግ አጋር ዴርጅቶች ሌባቸው የት እንዲሇ የሚውቁት እነሱና ኢህአዳግ ነው፡፡ ከዚህ አሌፌ ብዙ ማሇት አሌችሌም፡፡ በግምት ማውራት ነው አገር እያበሊሸ ያሇው፡፡

ህወሃትን የማጠሌሸትና የማሰይጠን ስራ ቢበቃስ???

 

ይህንን ሃሳብ የማንሳትና የማንሸራሸር የሞራሌ ሌእሌና አሇኝ፡፡ ያሇው ብሄራዊ እውነት ከሊይ በወፍ በረረ ያነሳሁትን ይስሊሌ፡፡ ሇጊዜውም ቢሆን ወፊቱን የማዲንም ሆነ የመግዯሌ ውሳኔ በህወሃት እጅ ነው፡፡ ከተኬዯበት በተቃራኒው ተጉዘን ሀገር ማዲን ከቻሌን ህወሃትን የማዲኑ ተሌእኮ አካሌ ማዴረግ ይቻሊሌ፡፡ ይህ የሚቻሇው ህወሃትን የማጠሌሸትና የማሰይጠን ስራ ሲያበቃ ነው፡፡ ከዚህ ያሇፈም ተሌእኮም ሉሰጠው ይችሊሌ፡፡ ይህ ምናሌባትም በፖሇቲካ ተሌኮ ስር ብቅብቅ እያለ ያለ አውዲሚ አጅንዲዎችን ከምዯሪቱ ሇመከሊከሌ ያግዛሌ፡፡ በሂዯቱ ማብቂያም ህወሃት ታሪካዊ ስፈራውን ያገኛሌ፡፡እያወራሁ ያሇሁት ስሇሆዯሰፊ ፖሉቲካ ምዕራፍ ነው፡፡ ወዯጫጫታ ከተገባ በሁዋሊ ህወሃትን በማጠሌሸትና በማሰይጠን ስሌት የንጡሀን ህይወት ሊዯጋ እንዯሚዲረግ መዘንጋት የሇበትም፡፡ በዚህ ረገዴ አንዴ ገሇሌተኛ የሆነ ወገን ይህንን አጀንዲ የመግፋት ተሌእኮ ቢጀምር የረፈዯ ጉዲይ ነው ብየ አሊምንም፡፡

መውጫ ሃሳብ፡፡

በኔ እይታ ይህ የመሀሌና የዲር ሀገር ፖሇቲካ ሚዛን መጠበቅ ሇሃገሪቱ ህሌውና በሚገባ አስፈሊጊ ነው፡፡ በዚህ ወቅት ሇኢትዮጲያ ህሌውና የበሇጠ የሚስፈሌግ ክሌሌ የሇም፡፡ ሁለም ክሌሌ አኩሌ አስፈሊጊ ናቸው፡፡ ጉዲዩ የህወሃት/ኢህአዳግ ዯክሟሌ አሌዯከመም፡ፈርሷሌ  አሇፈረሰም  ብቻ  ከሆነ  የሚያከራክረው  የሃገር  ህሌውና  በየትኛውም  ጊዜ  ወዯተፈሇገበት  አቅጣጫ  ሊሇመንጎደ ዋሰትና የሇንም፡፡ ከሊይ ያነሳሁአቸው ጭብጦች ክርክራችንና ምሌከታችን ወጣ ያሇ ይሆን ዘንዴ የሚጠይቁ ይመስሇኛሌ፡፡

እውነት አርነት ያወጣችኋሌ !!! Melaku Geleta melaku_geleta@hotmail.com November 1, 2017

USA

addis ababa street
Previous Story

አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ የባርነት አዋጅ ነው የባርነት አዋጁን አጥብቀን እንቃወማለን !

Next Story

የማዳኛው ክኒን ኢትዮጵያዊነት ነው

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop