Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 126

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የግብጽ ባርነት ይሻለናል? – ኤፍሬም አሰፋ ክአዋሳ

ከአራት መቶ አመታት ያለነሰ ዘመን  በግበጽ ሀገር በግዞት የኖሩ ህዝበ እስራኤል በሙሴ መሪነት ባህረ ኤርትራን ተሻግረው  ወደ ሚወርሷት ርስት  በተጉዙባት ረጂም  ጉዞ ወቅት    በአመጻና ባለመታዘዝ  ስራቸው ምክንያት መከራ ቢበዛባቸው ‹ከግብጽ ያወጣሀን በበረሀ

ማህበራዊ ንቅናቄ የፓርቲ ፖለቲካ ሚናን እና ተልእኮን አይተካም! – ጠገናው ጎሹ

January 5, 2020 ጠገናው ጎሹ በቅድሚያ ለዚህ አስተያየቴ መነሻ የሆነኝ ያሬድ ሃይለማርያም “የመጫወቻ ሜዳቸውን ያጠበቡት እስክንድር እና ጀዋር” በሚል ርዕስ ፅፎ ያስነበበው ፅሁፍ መሆኑን ግልፅ ላድርግ ። የሂሳዊ እይታ (critical view) አስፈላጊነት

ሰው ገና በእናቱ መሐፀን ሣለ ህሊናውከፈጣሪው ጋር ተሳሥሯል።ይህ ትሥሥርም የፈጣሪ በየነ መረብ ወይም GOD network ይባላል – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሰው ሁሉ ኃይማኖቴ ነፃ ያወጣኛል   እያለ ፣ዘላለማዊ ህይወትን በመሻት ወደ አምልኮ ሥፍራው መመላለሱን እሥከ ፍርድ ቀን አያቋርጥም።     ሰው ሁላ ከ70  ዓመተ ዓለም ጀምሮ ሀይማኖት እንዲህ ዓይነት ተሞክሮ አለው። በአንድ ፈጣሪ

ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወይንስ ሁንም ፍጅት እና ኮሮጆ ግልበጣ? – መንግስቱ ሙሴ/ዳላስ

የማይረሳው የ 100% አሸናፊነት እና መጭው ምርጫ በኢሕአዴግ ሸናፊነት ይጠናቀቃል ለ28 አመታት በስልጣን ላይ የቆየው ኢሕአዴግ በስውር ስብሰባው የወሰነውን ባናውቅም እራሱን ለሁለት ከፍሎ ለምርጫ እየሄደ መሆኑን ግን እያየን ነው። ከዚህ ቀደም የኢሕአዴግ/ህወሓት

 የኢትዮጲያ ፖለቲካ ሓይሎች አስላለፍ ና ውጤቱ – ሙሉቀን ገበየው

(1st January 2020) ከሙሉቀን ገበየው ባሁኑ ወቅት በኢትዮጲያ ያሉ የፖለቲካ ቡድኖች አሰላለፋቸው ወደፊት ሩቅ ዘመን ሳይውስድ ለጦረነትና ለብዙ ግጭት ሊያስገባ በሚስያችል ሁኔታ ላይ የሚገኝ ነው። ይህ እውነታ አስቅድሞ ካልተመከረበትና መስመር ካልያዘ ውጤቱ

የሲቃ መረዋ – ተስፋዬ ሁነኛው

ከተስፋዬ ሁነኛው /PhD ኢንዲያናፕነስ ፥ ኢንድያና ፥ USA 317-833-5889 ካገሬ ወደ ሩሲያ ለትምህርት ከወጣሁ 31 ሞላ። በግዝጥና ማስተርስና በፖለቲናዊ ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪ እንደያዝሁ ወደ አሜሪካ ተሰደድሁ። አስተማሪ ነኝ። እማማ ፥የምወዳት እናቴ ድንገት

አማራውን እያጠፋ ያለው ራሱ አማራው ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

እንደመግቢያ – “ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጠን” የምትሉኝን ‹አማሮች› ምንም ልረዳችሁ አልችልም – ከማዘን በስተቀር፡፡ አማራ እጅግ ሰፊ ሕዝብ ሆኖ ሲያበቃ ለዚህ የተዋራጅነት ደረጃ ያበቃው ከውስጡ የፈለቁ የገዛ ሆዳምና ማይም ልጆቹና በዚህ ግዙፍ ማኅበረሰብ
December 29, 2019

የስሜታዊነት ፖለቲካ መሬት ላይ ባለ እውነታ ላይ በሚመሠረት  ምክንያታዊነት  ካልተገራ … – ጠገናው ጎሹ

December 28, 2019 ጠገናው ጎሹ የዚህ  አስተያየቴ ጭብጥ ፦ ሀ) ከኢህአዴግ የተገኙና የለውጥ (ለውጥ?) መሪዎች  እያልን የምንጠራቸው ፖለቲከኞች  ለሩብ ምዕተ ዓመት ስንሰማው  የኖርነው በግብዝነት፣ በትእቢት፣ በሞራልና ሥነ ምግባር አልባነት፣ ሃላፊነት በጎደለው የፈጠራ
December 28, 2019

ሕወሐትና ከመንግሥት ውጭ ያሉ የሰብዓዊ መብት ረጋጮች ዛሬና ትናንት – አንድነት ይበልጣል

አንድነት ይበልጣል – ሀዋሳ ታህሣሥ 2012 መግቢያ የዚህ አጭር ጽሁፍ ዓላማ ሰብዓዊ መብቶችንና በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶችን ጥሰት ታሪክና ሁኔታ መተንተን አይደለም፡፡ ይህ ሰፊ ጥናትና መድረክ ስለሚጠይቅ ለጊዜው እናቆየዋለን፡፡ በዚህ መጣጥፍ፣ ዛሬና ትናንት
December 28, 2019

የሥራ ባልደረባዬ ሆይ! እንካ ስሙኔህን!! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) አንድ አሜሪካዊ የሥራ ባልደረባዬ ተሁለት ሳምንታት በፊት አለወትሮው ቆጣ ብሎ ጸጉሩን እየነጨ ሲትከነከን አገኘሁት፡፡ “ምነው በመላጣህ ምክንያት የቁንጅና ውድድር ወደክ ወይስ የቀጠርካት ጉብል ቀረቺብህ!” ብዬ ልቀልድ ብሞክርም አለወትሮው ከንፈሮቹ
December 27, 2019

ፌዴራል መንግስት የግዥና የንብረት አስተዳደር  ኤጄንሲ ለሃያ ስምንት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያራቁት ቆየ:: ዛሬም ቀጥሎበታል

ፌዴራል መንግስት የግዥና የንብረት አስተዳደር  ኤጄንሲ ለሃያ ስምንት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያራቁት ቆየ:: ዛሬም ቀጥሎበታል:: መንግስት የት ሄደ? ሕዝብስ ምን ይላል?? በቢሊዮን ብር የሚቆጠር ገንዘብ በግለሰቦች ሲመዘበር በኢትዮጵያ ሕግ የለም ወይ? ወይም የኢህአዴግ
December 27, 2019

ለዱላ ምስጋና ይግባው! – አገሬ አዲስ

ታህሳስ 15 ቀን 2012 ዓም( 25-12-2019) የፋሽዝም አነሳስ የአሸባሪነትና የፈላጭ ቆራጭነት ምልክትና መብት ፋሽዝም የሚለው ቃል ፋሽዎ ከሚለው የጣልያን ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ፋስ ወይም መጥረቢያ(ጥልቆ)ማለት ነው።ጥንት በሮማንያን ዘመን ቀጫጭን ዱላዎች በጠፍር(በገመድ)
December 25, 2019

ይድረስ ለአክራርያን – ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል –  ከአባዊርቱ

ይድረስ በአገር ውስጥም ሆነ ከውጭው አለም በክፋት ለምትራወጡ ወገኖቼ። መቼስ ወገን ናችሁና እንኳን ለፈረንጆቹ ገና በአል አደረሳችሁ በውጭው ላላችሁት። እንዲህ ነው ጉዳዩ! ያለኝ መልእክት በጣም አጭር ነውና በጥሞና አድምጡኝ። እስካሁን ኢትዮጵያዊነትን ሆን
December 24, 2019

የብልፅግናችንን ፀሮች ሥውር ሤራ ሳይረፍድብን በመገንዘብ   ፍትህን ካላነገሥን በሥተቀር ፣ ነገ ከሞጣ የከፋ ቀራኒዮ ያጋጥመናል (ከትህዳ ኃሣኤ)

በአፍሪካ በጭላንጭል የማይታየው የቋንቋ አምልኮ “ጥቁር አፍሪካዊ በሆነቾው ” በኢትዮጵያ እጅግ ገዝፎ ይታያል። እንዲህ ገዝፎ መታየት የጀመረውም ከ1983 ዓ/ም በኋላ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ አይነት ነጣጣይ እና ከፋፋይ የሆነ የቋንቋ አምልኮን ፣በህገ መንግሥት
December 24, 2019
1 124 125 126 127 128 249
Go toTop