Browse Category

ነፃ አስተያየቶች

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሞግራው  

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አቶ ጫኔ ማረሻን ተእርፍ፣ እርፍንም ተሞፈር፣ ሞፈርንም ተምራን፣ ምራንንም ተቀንበር፣ ቀንበርንም ተማነቂያ አስማምቶ ኩሊና ዳመናን ይጠምድና ከቆቅ ውሀ ማርያም በስተሰሜን እንደ ሰማይ ከተዘርጋው የበርባር ሜዳ እያፉጫጨ ሲያርስ ይውላል፡፡ ኩሊና

ትግሉ  አፋፍ  ሲደርስ ፣ የሚፈጠሩ ውጥ-እንቅጦች እና አዙሪቶች !!

ታሪካችን ወደኋላ ብለን ስናማትር አነ ኢሕአፖ ፣ ኢዲዩ  እና ወ.ዘ.ተ. ፖርቲዎች ትግላቸውን እያጧጧፉ ወደ መንበረ እርካቡ እያኮበኮቡ ባሉበት ወቅት እነዚህን ፖርቲዎች ይመሩ የነበሩ መሪዎች ከመጋረጃ ጀርባ ከመንግስት ጋር ወይም ከፖርቲዎቹ ተቀናቃኞቻቸው ጋር ውስጥ

በግርማዊ ጃንሆይ ኃ/ሥላሴ የአፍሪቃ አባት!! በልደታቸው ቀን በጨርፍታ ሲታወሱ፤

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ታሪክ እንደሚያወሳው ግርማዊነታቸው ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከሕዝባቸው ጋር በመሆን ለአፍሪካ አንድነትና ነጻነት በብርቱ የታገሉና የደከሙ ታላቅ ሰው ናቸው። ግርማዊነታቸው፤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን- ለጋናው የነጻነት አባት ዶ/ር ክዋሜ ንኩርማ፣ ለኬንያው የነጻነት አርበኛ

እስክንድር ነጋ ይብቃው፣ ገለል ይበል

ታጋይ እስክንድር ነጋ፣ ከነአርበኛ ጋሽ ምንተስኖት ጋር ሆኖ፣ የተወሰኑ ነፍጥ የያዙ ወጣቶችን ከጎኖ አድርጎ፣ የሰጠውን መግለጫ፣ የስታሊን ገብረስላሴ ዛራ ሜዲያ ላይ አየሁት፡፡ ተደረገ የተባለው “ምርጫ” የፈጠረውን ክስተት ተከትሎ የተነሳውን ትልቅ ውዝግ በመመልከት

የራስን (የውስጥን) አስከፊ ውድቀት የማይፈትሽ  የመግለጫና  የአዋጅ  ጋጋታ በጥብቅ ሊፈተሽ ይገባል!

July 20, 2024 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በእንደ እኛ አይነት ዘመን ጠገብ ፣ግዙፍ እና በእጅጉ አስከፊ በሆነ አጠቃላይ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣  ሞራላዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና  መንፈሳዊ  ቀውስ በተመታና በመመታት ላይ በሚገኝ አገር ይቅርና  በተወሰኑ  የእቅድና የክንዋኔ  ዘርፎች  ፈታኝ ሁኔታ  ወይም ቀውስ  በሚያጋጥመው  የትኛውም አገር ውስጥ  ችግሩን ይፋ የሚያደርጉ  መግለጫዎችን የመስጠት እና ከጅግሩ መውጫ የሚሆኑ አዋጆችን  የማወጅ አስፈላጊነት የሚያጠያይቀን አይመስለኝም። የእኛ የመጀመሪያው ውድቀታችን

ድርጅታዊ መዋቅርና የጠራ መርሃግብር የሌለው ትግል ለአምባገነኖች በር ይከፍታል

ለውጤታማ ትግል ድርጅታዊ መዋቅርና መርሃግብር ወሳኝ ነው ሃምሌ 13ቀን 2016ዓም(20-07-2024) በታሪክ እንደታዬው ከሆነ የአንድ አገር ሕዝብ ጭቆናና በደል ሲፈጸምበትና በአንባገነኖች አገዛዝ ስር ሲወድቅ ችሎ ችሎ ማመጹ የማይቀር ሃቅ ነው።ይህንንም በአገራችን ላለፉት ሃምሳ

ዶክተር ዮናስ ብሩ ፋኖ ከሲኖዶሱ ይማር ብለው እነ መምህር ፋንታሁንን ነቅፈው ላቀረቡት ጽሁፍ – ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የተሰጠ መልስ

ሰኔ 29 2016 ዓ/ም ዮናስ ብሩ ዶክተር ዮናስ ብሩ “The Imperative Comparative: Lessons from the EOTC and Fano” በሚል ርዕስ የዘመናችንን ሲኖዶስ ከፋኖ ጋራ፡ ፖለቲከኞችን ከነፈንታሁን ዋቄ ጋራ በማነጻጸር፡ ሲኖዶሱን እያደነቁ ባቀረቧት ጦማር፦ “Fanno can

መፍትሔ ለኢትዮጵያ ፥ ጊዚያዊ ወይስ አዋላጅ መንግሥት?

መሳይ ከበደ ልብ ይባል  ይህ በቅርብ በእንግሊዝኛ የደረስኩትና ያሰራጨሁት፣ “Shifting from Moralization of Power to Containment: The Idea of Caretaker Government in Ethiopia” በሚል ርዕስ የቀረበው የእንግሊዝኛ ፅሁፍ ትርጉም ነው። መካሪዎቼ እንዳሉት፣ በብዙዎች ዘንድ

ንጉስ ዳዊት የተናዘዘበትንና ንስሀ የጠየቀበትን የእረኛውን ዋሽንት እንስማ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አባቶች የሚባሉት በጎቻቸውን ለተኩላ አስረክበው በየከተማው አድፍጠዋል፡፡ ባለማተቡ የጦቢያ የበግ እረኛ ግን በክረምት ገሳውን፣ በበጋም ጥቢቆውን እየለበሰ በየወንዙ ዳር፣ በየመስኩና በየገደላገደሉ በጎቹን ከተኩላና ከቀበሮ ጠንክሮ እየጠበቀ ከስድስት ሺህ ዘመናት

በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! በኦሮሚያ መሬት ጮህች!!! የኦህዴድ የቌንቌ፣የብሔርና የዘር መሬት ዛር!!!

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ሚሊዮን ዘአማኑኤል ሚያ ክልላዊ መንግሥት መሬት ጮህች!! የኦህዴድ የቌንቌ፣ የብሔርና የዘር መሬት ዛር!! በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! መሬት ጮህች!!! እሪ አለች!!! ሰው ዝም ሲል ምን ታድርግ!!! የኮነሬል

የሱዳን የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር በሚል ስም ይንቀሳቀስ የነበረው በዃላ ላይ የኢሕአፓ መሰናዶና የፖለቲካ ትምህርት ቤት

ይህ በሱዳን ፣እምዱርማን ከባቢ ከምንኖርባቸው ሁለት ቤቶች በአንዱ የምንኖረው የፖለቲካ ጥናትና ውይይት ስናካሂድ በነበረበት ወቅት ነው።በእያንዳንዱ ቤት ከ16 በላይ ወጣት ይኖር ነበር፣በዚህ ፎቶ ከሚታዩት መካከል አምስቱ በትግል ሜዳ መሰዋታቸውን ሰምቻለሁ ከነዚህም መካከል

የሸፍጠኛና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች  ጣረሞታዊ  ተውኔት ወደ የማይቀርለት መቃብር ይወርድ ይሆን?

July 7, 2024 ጠገናው ጎሹ ብዙ  መልካም የለውጥ አጋጣሚዎች በአሳዛኝ ሁኔታ እንዲጨነግፉ ያደረግንበት የፖለቲካ ማንነታችን (ታሪካችን) መሪር ትምህርት ሆኖን አሁንም ሌላ መልካም እድል እጃችን ላይ እንዳይጨነግፍ (እንዳይመክን) ከምር የምንፈልግ ከሆነ ይህንን በእጅጉ አስቸጋሪ

“በሰላም ጊዜ ለጦርነት ተዘጋጅ!” የሚለውን የአባቶች ትምህርት መቼ ጣልነው?

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በጊዜ ያለመዘጋጀትን ጎጅነት አባቶች በተረት ሲገልጡ “ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥስ ይላሉ”፡፡ ለዚህ አባባል እንግዳ ለሆነ ተረቱ የሚገልጠው ሰርገኛ ከደጅ ቆሞ በሆታ ግባ በሉኝ እያለ  በርበሬ ተጓሮ ቀንጥሶ፣ ፈጭቶ፣ ድልህ
1 2 3 244
Go toTop