መስከረም አበራ በቅርቡ ከቃሊቲ ስለፃፈችዉ 94-ገፅ ፅሁፍ ሰሎሞን ገብረስላሴ እስር ቤት ተወርዉረዉ ፅሁፎችን የፃፉ የታወቁ የፖለቲካ ሰዎች ጥቂት ናቸዉ፡፡ እስር ቤት ዉስጥ ሆኖ ፅሁፍ መፃፍ ማለት፤ እስር ቤት የወረወራቸዉን አምባገነናዊ አገዛዝ መፀየፋቸዉን ማረጋገጫና በአላማቸዉም ቢታሰሩ እንኳን በፅናት መቀጠላቸዉን ማሳያ April 7, 2024 ሰብአዊ መብት
“የሰላም መንገድ አመቻቻለሁ” March 31, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን እንደ ርዕሰ ጉዳይ የተጠቀምኩበትን አባባል የወሰድኩት ለእኩያን የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች በሽፋን ሰጭነት ያገለግል ዘንድ የተቋቋመውና ከተሰጠው የሥስት ዓመታት ተልእኮ አንድ ዓመት ብቻ የቀረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን (The Ethiopian National Dialogue Commission) ተብየው በዋና ኮሚሽነሩ (ሰብሳቢው) ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በኩል March 31, 2024 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
ቆሬ ነጌኛ ወይም የፀጥታ ኮሚቴ የተባለው አፋኝ ቡድን የገደላቸው high profile ሰዎች መካከል 1. ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 2. ጀነራል አሳምነው ፅጌ 3. ዶ/ር አምባቸው መኮንን 4. ጀነራል ሰአረ መኮንን 5. ጀነራል ገዛኢ አበራ 6. አቶ ምግባሩ ከበደ 7. አቶ እዘዝ ዋሴ 8. አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ February 26, 2024 ሰብአዊ መብት
የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል። የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ ገደል እንዲሉ። እባቡ ከነብትሩ ገደል በተጣለበት የተቀደሰ ዕለት ደግሞ፣ February 12, 2024 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
የአዋሽ አርባ: የበረሃው ጓንታናሞ አዋሽ አርባ፡ በኢትዮጵያ ከጅምላ እስር ጋር ስሙ የሚነሳው ‘የበረሃው ጓንታናሞ’ ዝገባው የ አማርኛ ነው ባለፉት አስርተ ዓመታት በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈጸምበት ስለነበረው ማዕከላዊ እስር ቤት ብዙ ሰምተናል። ‘ጄል February 7, 2024 ሰብአዊ መብት
አብይ፣ አምሳያ ይሁዳ አንተ የመስቀል ስር ደላላ፣ ስምህ የተባለ ይሁዳ መች ፍቅር ታውቃለህና ወዳጆችህን ደጋግመህ ክዳ፡፡ የቃልኪዳን ቀለበት አስርሃል፣ ሃብልም አጥልቀህ ነበር ለጓዶችህ ያው ለአመልህ ነው እንጂ መቼና የት ፍቅር ታውቀለህ? ትምላለህ በፍቅር አምላክ ስም፣ February 7, 2024 ሰብአዊ መብት·ግጥም
የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ ይህን አይቀሬ የህዝብ ትግል ቢችሉ ለማስቀረት፣ ካልሆነ ለማዘግየት፣፣ January 5, 2024 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
ቆሜ ነው እምሞተው ( አሥራደው ከካናዳ ) አልጠብቅም ሞትን – ተኝቼ ባልጋዬ ፤ እኔው እሄዳልለሁ – ፈረሴን ቼ ! ብዬ ፤ አልፈልግም ዋሻ – የምደበቅበት ፤ አልፈልግም ጢሻ – የምሸሸግበት ፤ አልሰብርም አንገቴን – አላዞርም ፊቴን ፤ አይዝልም ጉልበቴ November 16, 2023 ሰብአዊ መብት·ግጥም
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ ገለፀ ኮሚሽኑ ዛሬ ከጀኔቫ ባወጣው መግለጫ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ክልሎች ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መባባሱ በጣም ያሳስበናል ብሏል። በአማራ ክልል በኢትዮጵያ ወታደሮች እና በክልሉ ፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት እና በጎርጎሪያኑ ነሃሴ 4 ቀን September 29, 2023 ሰብአዊ መብት
ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል አክሎግ ቢራራ (ዶር) የጂምላ እልቂት፤ የጂምላ እስራት፤ የጂምላ እንግልት፤ የጂምላ ፍልሰት፤ የጂምላ የስነልቦና ጦርነት፤ የጂምላ የተቋማት ውድመትና የማህበረሰባዊ ኢኮኖሚ ምክነት የሚካሄድበት ሕዝብ አማራው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህ ነው፤ የአማራው ሕዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተናበበ ትግል የጀመረው። ለዚህ September 19, 2023 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለወጣቱ! የጎሰኝነት ስካር አላፊ ደስታ እንጅ ዘላቂ ሰላም አያስገኝም! የወጣትነት መግገለጫው ዘርና ኃይማኖት መሆን ይችላልን? ላንተ ለ25 አመቱ የሶማሌ ወጣት፣ ከ 60 አመት ሌላ ሶማሌና ከ 25 አመት ጉራጌ የቱ ነው አንተን የሚመስለው? ላንቺስ አማርኛ ለምታቀላጥፊው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የኑሮ ጓደኛ ስትመርጪ ቋንቋዬን ካልተናገረ ብለሽ ነው ወይስ ፀባይና አስተሳሰብ፣ ቁመናና የደስደስ አይተሽ ነው? ሽማግሌ የዩኒቨርሲቲ መምሕር ከኦሮሞነቱ ተነስቶ፣ “ሚስትህ ኦሮሞ ካልሆነች ፍታት!” September 13, 2023 ሰብአዊ መብት
‹‹ በርካታ ሰዎች የሰሌዳ ቁጥር በሌላቸው መኪኖች ጭምር በጅምላ ታስረው፣ ወደ አዋሽ አርባ እየተወሰዱ ነው ›› – ኢሰመጉ ‹‹ መንግስት፣ ክርስቲያን ታደለ፣ ካሳ ተሻገር፣ በቃሉ አላምረው እና አባይ ዘውዱ ታስረው የሚገኙበትን ቦታ ያሳውቅ ›› – ኢሰመጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ኢሰመጉ) ‹‹ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባሉ ክርስቲያን ታደለ፣ የአዲስ አበባ September 1, 2023 ሰብአዊ መብት
ጎንደር ተደፈረች እብድ አግብታ #ዝናሸ (ጎንደሬው በጋሽው) ኧረ የጎንድር ሰው እትየ የዝና የኛይቱ የዝናሺ ምን ክፉ ገጠመሺ ምን ጉደኛ አመጣሺ ገዳዩ ጨፍጫፊው አውዳዊም ባልሺ የሞተውወንድምሺ ያለቀውም ህዝብሺ “ድርቡሽም ቢመጣ አልደረሰም ደጅሽ፤ ቱርክም ቢንደረደር አልመጣም ከበርሸ፤ ጣሊያን ቢገሰግስ አልገባም ከቅጥርሸ፤ August 14, 2023 ሰብአዊ መብት·ግጥም
የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና በእኩልነት የመኖር ተስፋ መመንመን፤ በሴቶች፣ በልጆችና በአቅመ-ደካሞች ላይ ከፍተኛ July 10, 2023 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች