Browse Category

ሰብአዊ መብት - Page 11

tadewes tantu

ከአንድ ወር በፊት ከቤታቸው በሌሊት ተወስደውና አድራሻቸው ጠፍቶ የቆዬው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በአሁኑ ሰዓት ገላን ከተማ ታስረው ተገኙ

እጅግ ተጎሳቁለዋል!!! ከአንድ ወር በፊት ከቤታቸው በሌሊት ተወስደውና አድራሻቸው ጠፍቶ የቆዬው ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ በአሁኑ ሰዓት ገላን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ታስረው የሚገኙ ሲሆን እስካሁኗ ስዓት ድረስ ፍርድ ቤት አልቀረቡም። ከተያዙበት
August 5, 2021
e66sobwwua0fal9

በህወሃት የሽብር ቡድን ህጻናትን በሃሺሽ አስክሮ የገቡበት ውጊያ

“ከመቀሌ በመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ አቅጣጫ ወስደውን አፋር እስከምንደርስ ወዴት እንደሚወስዱን አላውቅም” ህጻን ሄለን ሀድጉ ህጻን እየሩሳሌም ሃይላይም በእንባ ታጅባ ከመቀሌ መከላከያው ከወጣ በሁዋላ ታፍና ወደ ጦርነት መግባቱዋን ትናገራለች *********************************** ከትግራይ፡ መቀሌ አስከ
July 22, 2021
mesafint (1)

ፍትህ የተጓደለበት ዜጋ የ10 አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ – ሰመረ አለሙ

ቀደም ባለዉ ጊዜ አሳምነዉ ጽጌ በባህር ዳር መፈንቅለ መንግስት አቅዶ ለአዲስ አበባዉ ኦፕሬሺን መሳፍንት ጥጋቡን መድቦ የአማራ ግዛትን መፈንቅለ ክልል እራሱ በመምራት የአማራ አመራሮችን መግደሉን በብሄራዊ መገናኛ ተነገረን። እንዲህ ለመያዝ ለመጨበጥ መላ
July 15, 2021
211280664 2927207597490672 8490177120502630707 N

የባልደራስ አመራሮች ባስቸኳይ ሊፈቱ ይገባል! (ጌታቸው ሺፈራው)

የባልደራስ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም፣ አስካለ ደምሴ የታሰሩት፣ የሀጫሉን ግድያ ተከትሎ ብዙ ወንጀል እንዲሰራ ላደረጉት ሌሎች አካላት ማመጣጠኛ ነው። እነ እስክንድር ምንም ሳያደርጉ ታስረው ብዙ ወንጀል የሰሩ ግን
July 5, 2021

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴሬሽን ምክር ቤት – በብርታኒያ እትዮጵያውያን

ቀን፡ ሚያዝያ ፲ ቀን 2013 ዓ ም ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉ ዳ ዩ :- በመተከልና አካባቢው ለረዥም ጊዜ
April 17, 2021
Pp 3

የኦነግ ሥልጣን የመያዣ ስልቶችና ኢትዮጵያን የማፍረስ እቅዱ – ከሚክያስ

ኦነግ ማነው? ኦነግ – በጀግናው፣ ታታሪውና ሃገር ወዳዱ ኦሮሞ ሕዝብ ስም አዲስ አበባን ፊንፊኔ ካደረገ በኃላ ኢትዮጵያ መፍረሷን ለማወጅ የሚጠባበቅ ኃይል ነው። ኦነግ የብዙ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ማዕከላዊ ኃይል ሲሆን – ሸኔ ደግሞ ድርጅቶቹ ባንድነት “ደም–መላሽ” የሚሉት ተዋጊ ኃይላቸው

ትላንትና ጉሊሶ፣ ዛሬ ደግሞ ዳቢሳ፣ ነገና ከነገ ወዲያስ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

የጸና የሕግ ስርአትና እርሱን በመሬት ላይ ለማስተግበር ሥልጣን የተሰጠው የዘመነ መንግሥት አለ በሚባልበት አገር በብሔራዊ ማንነቱና በሚናገረው ቋንቋ ብቻ እየተመረጠ መሽቶ በነጋ ቁጥር በግፍና በገፍ የሚጠቃው የአማራ ህዝብ በአሁኑ ወቅት በእውን አለሁ
Photo

የማይካድራ ጥቃት – ከ740 በላይ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተጨፍጭፈው የተገደሉበት

በዓለም አቀፍና አገር አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ መሰረት በማይካድራ 740 በላይ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተጨፍጭፈው የተገደሉበት ዛሬ 90ኛ ቀኑ ነው። በዚች ከተማ በአብዛኛው የአማራ ተወላጆች ላይ ጥቅምት
February 8, 2021

ለመተከሉ ጭፍጨፋ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ቀጥተኛ ተጠያቂ ናቸው! – ያሬድ ኃይለማርያም

ለመተከሉ እልቂት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራሉ ባለሥልጣናት ተጠያቂዎች ናቸው። ሽመልስ አብዲሳን ካባ ያለበሰች አገር ገና ብዙ የመተከል፣ ብዙ የሻሸመኔ፣ በዙ የማይካድራ፣ ብዙ የወለጋ አይነት እልቂቶችን ልታስተናግድ ትሽላለች። ዛሬ በመተከል
December 23, 2020

ፍትሕ! ሕገወጥ ጉዳት ለደረሰባቸውና ለወንጀለኞች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 19 ቀን 2012 ዓ/ም አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ በአረመኔዎች የተወሰደበትን የግፍ ግድያ ተከትሎ በቀጣዩ ቀን ማለትም ማከሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ/ም እነዚሁ የጥፋት ኃይሎች በአነሳሱት የመንጋ ዘመቻ፤ በንፁሐን ዜጎች

ሕውሃትን በተመለከተ ለመንግስት የማቀርበው ጥያቄ፤ የወንጀል ተጠርጣሪ ወይስ የፖለቲካ ባላንጣ? – ያሬድ ኃይለማርያም

የመንግስት ባለሥልጣናት ሰሞኑን ስለተፈጸመው ግድያ እና እልቂት አስመልክቶ በየቀኑ በሚሰጧቸው መግለጫዎች ሁሉ ተጠያቂዎች አድርገው ከሚገልጿቸው አካላት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ወያኔ እና ባለሥልጣናቶቹ ናቸው። በአጫሉ ግድያም ሆነ ከዛ በኋላ በተከሰቱት ዘር ተኮር
July 8, 2020
106508

የጽንፈኞች ጸሃይ እየጠለቀች ይሆን? – መሳይ መኮነን

አዲስ አበባና አዳማ። ኦቢኤንና ዋልታ። በዚህ ሳምንት ያወጧቸው ዘጋቢ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ምናልባትም ማርሽ ቀያሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ መገመት ስህተት አይደለም። ሁለቱም ፕሮግራሞች፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢትዮያን በዋናንትም የኦሮሚያን ክልል ዘቅዘው የያዙ፡ ሰላምና
Go toTop