በኢትዮጵያ ማህበር በሆላንድ(ኢማሆ)የአድዋ ድል 128ኛ ዓመት የመታሰቢያ በዓል   ላይ የቀረበ

ቅዳሜ  የካቲት 23 ቀን 2016 ዓም (02-03-2024) አምስተርዳም አዘጋጅና  አቅራቢ  አገሬ አዲስ    ዝክረ  አጼ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱ እንኳን ለ128ኛው የድል በዓላችን አደረሳችሁ፤አደረሰን! በዛሬው እለት የምናከብረው  ይህ ትልቅ የድል ቀን መታሰቢያ ከ128 ዓመት

More

ትላንት ጥሩ ተሰራ ተብሎ ዛሬ ስህተት ሲፈጸም ዝም ማለት አይቻልም

ግርማ ካሳ (የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤና እስክንድር ነጋ እንቅስቃሴን በተመለከተ) ከሰባት ወራት በፊት በፊት፣ በጎጃም ያሉ አብዛኞቹ የፋኖ አደረጃጀት መሪዎች፣ መሃል ጎጃም እምብርት ፣ ፈረስ ቤት ከተማ ላይ በመሰባሰብ የጎጃም እዝን መመስረታቸው

More

እውን የወልቃይትና የራያ ጉዳይ የህግ መንግሥት ተብየው  ጉዳይ ነው?

May 12, 2024 ጠገናው ጎሹ በሁለቱ የኢህአዴግ እኩያን አንጃዎች (በፈጣሪው ህወሃት እና የእርሱ ፍጡርና ፍፁም አሽከር በነበረው ኦህዴድ/ብልፅግና)  መካከል በተፈጠረ የበላይነቱ (የጠርናፊነቱ) ሥልጣነ ዙፋን   “የይገባኛልና የአይገባህም”  ውዝግብ ምክንያት እጅግ አስከፊ የሆነ አገራዊ ጉዳት

More

የኦሮሞ ብልፅግና እና የህውሃት ያልተቀደሰ ጋብቻ

የኦሮሞ ብልፅግና እና የህውሃት     ያልተቀደሰ ጋብቻ።   “የማይዘልቁ ፍቅረኞች በየወንዙ ይማማላሉ” እንዲሉ እነ ኦነግ ብልፅግና እና ህወሃት እንጣመር እና አጋር ፓርቲ እንሁን በሚል የጫጉላ ሽር-ሽር ላይ እንደ ሆኑ እየሰማን ነበር። እንግዲህ ያዝልቅላችሁ ከማለት

More

ታሪክ ራሷን ደገመች ኢትዮጲያ በሌላ ግፈኛ መሪ መዳፍ ስር ወደቀች

በሃገራችን ኢትዮጲያ ከጥንት ከነገስታቱ ዘመን ጀምሮ  በጎ ታሪኮችም ክፉ ታሪኮችም  በመሪዎች ሲካሄዱ ኖረዋል:: ጸሃፍቱና መገናኝ ብዙሃን/ ሚዲያን የሚቆጣጠሩት  መሪዎች በመሆናቸው የመሪዎቹ ታሪክ ጸሃዩ ንጉስ ቆራጡ ፕሬዚዳንት ብልሁ አስተዋዩ ጠቅላይ ሚንስትር እየተባለላቸው ዛሬ

More

ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን ሊለን ፈልጎ ነው? በእርግጥስ የኢትዮጵያን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እሱ እንደሚለው የሶሻልና የፖለቲካ ችግሮች በኳንተም ፊዚክስ አማካይነት መረዳትና ለብሄራዊ ስምምነት የሚሆን መፍትሄ መፈለግ ይቻላል ወይ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ  22፣ 2016 (ሚያዚያ 30፣ 2024) Sapere Aude-Have the courage to use your own mind (Immanuel Kant) በገጽ ሁለት በአንቀጽ ሁለት ላይ፣ „As recent political developments have proven, traditional political

More

የሁለቱ ስምምነቶች ወግ – ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) አንደኛው ስምምነት ዉል ወይም በእንግሊዝኛ Treaty ይባላል። ዉሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያና የጣሊያን መንግስታት ሲሆኑ ዉሉን የተፈራረሙበት ቦታ ውጫሌ፣ ዉሉም የ”ውጫሌ ዉል” በመባል ይታወቃል። የውጫሌ ውል አወዛጋቢና ኢትዮጵያን የጣሊያን ጥገኛ የሚያደርግ

More

 መግለጫ ተብያችሁ የሚነግረን የትውልድ ገዳይ ሥርዓታችሁ ፍፃሜ መቃረቡን ነው!

April 28, 2024 ጠገናው ጎሹ ባለፈው ሳምንት (እ.ኤ.አ በ4/24/24) በአብይ አህመድና በግብረ በላዎቹ ተፅፎና ተዘጋጅቶ በብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተብየው ስም የተነበበውን በንፁሃን ደምና የቁም ሰቆቃ ላይ ማላገጫ የሆነውን ድርሰት (መግለጫ ተብየ) እልህ አስጨራሽ በሆነና

More

በኦሮሙማ ኃይሎች እየተዋጠች ያለችው ሲዳማ -ግርማ ካሳ

ሲዳማ ክልል ያለው ነገር በጣም እየተወሳሰበ ነው፡፡ የሲዳማ ወገኖች መስሏቸው ክልል ይሰጠን ብለው፣ የሲዳማ ክልል ተሰጣቸው፡፡ እነ ጃዋር መሐድ ኢጂቶዎችን እያበረታቱ፣ ከሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲለዩ አደረጓቸው፡፡ ከሌላው ከለዩዋቸው በኋላ፣ የኦሮሙማ ኃይሎች እንደ ስፖንጅ

More

በህልውና ትግላችን፤ ሁለት ጎራ ብቻ ነው ያለው! – አንዱ ዓለም ተፈራ

ቅዳሜ፤ ሚያዝያ ፲ ፱  ቀን፣ ፳፻ ፲ ፮  (4/27/2024) ሶስተኛ ጎራ የለም። አንደኛው ህልውናችንን ሊያጠፋ የዘመተብን የአክራሪው ኦሮሞ ገዢ ቡድን ጎራ ነው። ሌላው፤ አንጠፋም! ብለን ታጥቀን ህልውናችንን ለመጠበቅ የተነሳንበት የዐማሮች ጎራ ነው። ከዚህ ውጪ ሌላ ጎራ

More

ህወሃት ከራያ መውጣት አለባት፣ ለትግራይ ህዝብ ሰላም እንጂ ዳግም ጦርነት አያስፈልገውም

የደቡባ አፍሪካ ስምምነት ሲፈረም ሰላም ያመጣል፣ የትግራይ ህዝብ ከከበባ ይወጣል፣ በትግራይ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ንግድ የመሳሰሉ ኢኮኖሚክ እንቅስቃሴዎች ይጠናከራሉ፣ የስራ እድሎች ይፈጠራሉ፣ በጦርነት በጣም የተጎዳ ማህበረሰብ ስለሆነ ህዝቡን የማቋቋም ስራ ይሰራል፣ ተፈናቃዮች ወደ

More

ወያኔ አለማጣ ገባ፤ ተውት ይግባ

“ጠላትህ ራሱን እያጠፋ ስታየው አታውከው።” “Never interfere with your enemy while he is in the process of destroying himself.” (ናፖሊዮን ቦናፓርት፣ Napoleon Bonaparte) “ጠላትህ ራሱን እያጠፋ ስታየው አታውከው።” “Never interfere with your enemy while he is in the

More
1 2 3 241