//

ለአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጉዞ ጥናታዊ ፅሁፍ መነሻና መንደርደሪያ የሚሆን ግንዛቤ፣

ያልተነገሩ የአማራ ህዝብ ተረቶችን፣ ሚስጢራዊ እና የተረሱ ታሪክን ስንመረምር ስለ አማራ ህዝብ ያለን እወቀት እያደገ ይሄዳል። 70% በላይ የአፍሪካ ሰንሰላታማ ተራሮች መገኛ መሆኑ ፣ ውብ መልከአ ምድሩ፣ ዝናባማነቱና የወንዞች መፍለቂያ መሆኑ፣ በድንቅ

More

“ኩሽ!” እያላችሁ ምን ያንኮሻኩሻችኋል? – ወንድሙ መኰንን, ዶ/ር

England: 01 July 2023 ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤ ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ። የክፉ ሰው ክፋት፣ ጠቃሚ ነው ትርፉ፤ ያነቃቃችኋል፣ እንዳታንቀላፉ። የልቦናው ስሜት፣ እየተራቀቀ፣ ሁልጉዜ ወደ ላይ፣ በጣም እየላቀ፤ በሥራ በጥበብ፣ ግሎ ለመነሳት ቆስቋሽ የፈልጋል፣ የሰው ልጅ እንደ እሳት ከበደ ሚካኤል፣ የዕውቅት ብልጭታ ገጽ መቶ 163 መግቢያ ዳማ የተባለ ዳንግላ ፈረስ፣ ዋርዲት የተባለች ሽቅርቅር በቅሎ ጋር ሜዳ ውስጥ ሣር

More

ስለኢምፔሪያሊዝም በአጠቃላይና፣ በተለይም ስለአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምያለኝን የራሴን አቋም ግልጽ ለማድረግ ያህል! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 29፣ 2022 በአ.አ. በታህሳስ 15፣ 2022 ዓ.ም በወያኔና በአቢይ አገዛዝ መሀከል ስለተደረገው “የሰላም ድርድር” አስመልክቶ የአቶ አቡዱራህማን አህመድን ሰፊ ገለጻ በመመርኮዝ የጻፍኩትንና  በዘሃበሻ ላይ ለንባብ ያቀረብኩትን ጽሁፍ አስመልክቶ ጽሁፉን ከአነበበ አንድ

More

እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? (አቻምየለህ ታምሩ)

ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል። እሱና በስሩ የኮለኮላቸው የአፓርታይድ አገዛዙ ፊታውራሪዎች ባለፉት አራት

More

የመሬት እድሜ ስንት ነው? እንዴትስ ለማወቅ ይቻላል? ስነ መለኮትና የተፈጥሮ ሳይንስ አመለካከት

ክፍል 3 ካለፈው የቀጠለ አኒሳ አብዱላሂ 10.07.2022 ስለ ሰው ፍጡር ምንነት ውይይት በሚደረግበት ወቅት ከራሱ አልፎ ከመሬት መፈጠርና እድሜ ጋር ተያይዞ በጥልቀት ለማወቅ በተፈጥሮ የሳይንስ ሊቃውንቶች ዘንድ እንደ እሳት የሚንጎበጎብ የውስጥ ፍላጎታቸው

More

የዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ፅንሰ ሃሳብና ያስከተለው ውጤት1 “እምነት ሲጀመር ሳይንስ ያከትምለታል፣

ጥርጣሬ የሳይንስ ጅማሮ ነው። የማይጠረጥር የሚመረምረው ነገር የለም። የማይመራመር ደግሞ አዲስ ነገር አይፈጥርም። አዲስ ነገር መርምሮ የማያገኝ ደግሞ እውር ነው። እውር እንደሆነም ይቀራል..” የቻርለስ ዳርዊን ፎቶግራፍ ከድረ ገጽ  የተገኘ Statue of Sir

More
/

“ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)

—የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? ––       አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም በላይ በትግራይ ህዝብ ላይ የተቃጣ ነው።  ህ.ወ.ሓ.ትን ለማጥፋት

More

በኢትዮጵያ ስለ ሕገ መንግሥት፤ ስለ ነፃ ፍርድቤት፤ ስለ ሕግ በላይነት፤ ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፤ ስለ ሕዝብ የመምረጥና የመመረጥ መብት፤ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች፤ስለ ክልል መንግሥት፤ ስለ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ ለመገንባት ለውይይት የቀረብ ልዩ መርሐ ግብር [A Road Map for Democracy]

ወሰኔ ይፍሩ [ፕሮፌሰር]. ክፍል አንድ በመጀመሪያ ይህ ደብዳቤ ወደፊት በሕዝብ እና የሕግ የበላይነት የምትተዳደር ነፃ የሆነች አገር እንዴት እንደምትመሰረት እና በምን ዓይነት ሕገ መንግሥት እንደምንትዳደር ተወያይተን፣ሃሳብና መላ ምቶች ተንሽራሽረው አገራችን የሚያስፈልጓትን ለዉጦች

More

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! – ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር)

ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ጥር 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡

More

 በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)

ትርጉም እና መግቢያ አንድ፤ የኢኮኖሚ ጦርነትና የጦርነት ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። የጦርነት ወከባ የሚያካሂድ የአገር ውስጥና የውጭ ተቀናቃይ ኃይል ተቀናጅቶ የሚያካሂደው ተዛማጅ ጦርነት ኢላማ የሆነውን አገር፤ እቅድ በተሞላበት ደረጃ፤ የኢኮኖሚውውን፤ የገንዘቡን፤ የውጭ

More

በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !!

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት  5 ፣  2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ

More