የናዚስት ትህነግ 3ቱ የህልውና መሰረቶች! [መስፍን ማሞ ተሰማ] ጦርነት ሠላም ነው። ነፃነት ባርነት ነው። ድንቁርና ጥንካሬ ነው። **** WAR IS PEACE. FREEDOM IS SLAVERY. IGNORANCE IS STRENGTH. **** ጆርጅ ኦርዌል 1984 ብሎ በሰየመው ዝነኛ መፅሐፉ ላይ አምባገነን፣ ዘረኛ፣ ሶሻሊስታዊ ፋሽስታዊና August 14, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ባዶ ድምር እያስከተለ ያለዉ መዘዝ(ባድ -መዘዝ) ! – ማላጂ የአዞ ዕንባ ከሚያነቡት አደናጋሪዎች በየጊዜዉ ከሚሰነዘሩ የማዘናጊያ ቃላት ጋጋታ ከአለፈዉ አለመማር ከፍተኛ ዋጋ የሚያስከፍል የባዶነት ድምር ማሳያ መሆኑን በመረዳት ካአለፉት ስህተተቶች የምንማርበት ጊዜ አሁን ነዉ ፡፡ ለዘመናት የኢትዮጵያን አንድነት እና የህዝቧን ከብረት August 14, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የምእራባዊያን እርዳታ ዓላማ የራሳቸዉን ጥቅም ማሰከበር ብቻ ነዉ – ሙላት በላይ ቢታሰብበት ምእራብ አዉሮፓዊያን አፍሪካን ለመቀራመትበአእምሮአቸዉ ስለዉእና አቅደዉ በተነሱበት ወቅት ለወረራ ጉዞአቸዉ እንቅፋት በመሆን ለዓለም ትቁር ሀዝቦች የፃነት ችቦአብሪ ናት፡፡ በመሆኑም ኢትዮጵያ በዓለም ገጽ ከጠፉት የጥቁር ግዛቶች ብቸኛየተስፋ ችቦ ሁና በመገኘቷ ቋሚ ጠላት August 13, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ያብይ አሕመድ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ – መስፍን አረጋ ወያኔ በሰሜን እዝ ላይ ለፈጸመው ጭፍጨፋ ዋናው ተጠያቂ ወያኔ ሳይሆን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የሆነው ዐብይ አሕመድ ነው፡፡ ተጠያቂ የሆነበት ምክኒያነት ደግሞ ወይም ከወያኔ ጋር በመመሳጠር ጭፍጨፋውን በማመቻቸቱ ወይም ደግሞ ግድግዳው ላይ August 13, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ጠቢቡ ሰለሞን የፈተናት ሴትና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚፎክሩት እርጉሞች! – በበላይነህ አባተ በበላይነህ አባተ [email protected] ተሰው ልጅ የሥነ ልቦና ቀውሶች ሁሉ የዝቅተኝነት መንፈስን የሚያህል አደገኛና እርኩስ መንፈስ የለም፡፡ የመንፈስ መፍዘዝ (ዲፕሬሽን) ያለበት ሰው ራሱን ሊያጠፋ ይችላል፡፡ ነገር ግን ሕዝብን ወይም አገርን አያጠፋም፡፡ የመንፈስ ጭንቀት August 11, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ለመንግስት (በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ደረጃ)፣ ለባህል ሚንስቴር፣ . .. ለሚመለከተው ሁሉ! – ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ግላዊ ምስል . . . ደራርቱን ስለሀገር ፍቅሯ አላማትም፡፡ ገና ሳውቃት . . . . ባርሴሎና ላይ አረንጓዴና ቀይ ለብሳ ስትሮጥ ጀምሮ. . . እግሯ ላይ፣ ፊቷ ላይ የተግተረተሩ ስሮቿ ላይ፣ የሀገሯ August 10, 2021 ነፃ አስተያየቶች
አንዳርጋቸው ጽጌ ሣይቀር የሚሣለቅበት አማራ ይህችን የጨለማ ዘመን ካለፈ ምንም አይል – ሥርጉት ካሣሁን (አዲስ አበባ) ይሄ “እንደሠራ አይገድል” የሚባል አማርኛ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ የታሪክ ዝቃጮችንና በሞቀበት ዘፋኞችን ለመግለጽ ምንኛ ክርክም ያለ ውብ ገላጭ መሰላችሁ! ብዙ ነገሮች አጀማመራቸው ቢያምር አጨራረሳቸው አያምርም፡፡ ለዚህም ነው እንዳማሩ መሞት የለም የሚባለው፡፡ ይሄ August 10, 2021 ነፃ አስተያየቶች
እሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል – አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ) ከሣምንት በላይ አምጬ የወለድኩትን እጅግ አነስተኛ የመጻፍ ፍላጎት አክብሮ ይህችን ጦማር የሚያነብልኝ አንድ ሰው እንኳን ባገኝ ደስታየ ከፍተኛ ነው፡፡ የተከመረብን አጠቃላይና ሁልአቀፍ ችግራችን መፍትሔው ከመጻፍም ሆነ ከማንበብ በላይ ሆኖብን ተቸግረናል፡፡ ሀገራችንና ሕዝቧ August 9, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ክልል በሕገመንግስታዊ ድሞክራሲ ካልጠፋ በዘረኝነት መንገስት ለሰላም የለም ተስፋ ለኢትዮጵያችን ብልፅግናና ሰላም ሕገመንግስታዊ ድሞክራሲ ይተግበር፣ የዘረኝነት አባት ክሊል ይዉደም፣ ስልጣንም ይገርሰስ። ክልል የመለስ አገር አፍራሸ መርገምት ፤ የችግሮቹ ሰንኮፍና በዲሞክራሲመፍትሔዎች በአካባቢዬ ካላት አንድ ካህን ጋር ስለ ክልል ስንወያይ እንዲህ አሉ ፡፡ ክልል ማለት መጋረጃ ፣ ሽፋን ፣ ላለመታየት መከለል ማለት ነው ሲሉ የማውቀውን ነገሩኝ፡፡ እንዲሁም አንድ ሌላ ሰው ሲናገሩ ክልል ማለት ድንበር፣ ወይም August 9, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ህወሓት የበግ ለምድ ያጠለቀ ተኩላ ባህሪያትን የተላበሰ ተቸካይ ስብስብ ስለሆነ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል!!! ህወሃት አዲስ ሃሳብ የሌለው፤ በድሮ በሬ የሚያርስ፤ ተቸካይ ስብስብ ሆኗል። የበግ ለምድ ያጠለቀ ተኩላ ባህሪያትን የተላበሰ ስለሆነም የሚፈልገውን እስኪያገኝ ድረስ ህዝባዊ መስሎ ቀርቦ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን እውነተኛ ማንነቱን የሚገልፅ ቡድን ነው። ብዙዎቻችን August 9, 2021 ነፃ አስተያየቶች
” ፀረ _ሙሥና አብዮት አሁኑኑ ! ” ( አባ መላ ዘ አብደናጎ ) ” ወደሽ ከገባሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ። ” ይላሉ አበው ። ጥፋትን አውቆ ወዶና ፈቅዶ ወደጥፋት የገባ ወይም የዘንዶ ጉድጎድን በእጄ ካለካው ብሎ ዘው ብሎ የገባን ፤ ” ተው ዘንዶ አለ … ” August 8, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ትህነግ ከትግራይ ትውጣ!በትህነግ ስብዓዊ ጋሻነት የተያዘው ትግራዋይ ነፃ ይውጣ!የኢኮኖሚ አሻጥር ይብቃ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) የአሜሪካ ፕሬዤዳንት ጆባይደን፣ የግብጽ ፕሬዤዳንት አብዱል ፈታ አል ሲሲ፣ የሱዳን ፕሬዤዳንት አብደላ ሃምዶክ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ፣ የቻይና ፕሬዤዳንት ዥ ጂንፒንግ፣ የራሲያ ፕሬዤዳንት ቭላድሜር ፑቲን፣ August 7, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የአፍሪካ የማያባራው ድህነት የሚዘወረው (የሚሽከረከረው) በአውሮፓና በአሜሪካ መንግሥታት አንጎል ውሥጥ ነው መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ አፍሪካ ለምን ደሃ ሆነች የሚል ጥያቄ በዋነኝነት የሚነሳው በራሷ በህዝቦቿ ነው ። በድሀ ህዝቦቿ ። የበለፀጉት አገሮች መንግሥታት አፍሪካ ለምን ደሀ እንደሆነቸ ሥለሚያቁ ይህንን ጥያቄ አያነሱም ። ከምር ተነሥቶ የመወያያ ርእስ እንዲሆንም አይፈልጉም ። አፍሪካ በድኽነት አረንቋ ውሥጥ ዳካሪ የሆነችው በአሜሪካ ና በአንዳንድ የአውሮፖ አገራት መንግሥታት ያልተቋረጠ ብዝበዛ እንደሆነም አያምኑም ። አፍሪካ እሥከዛሬ ከድህነት ያልተላቀቀችው ፣ ባልተቋረጠው የአሜሪካ ና የአውሮፓ ቱጃሮች ብዝበዛ እንደሆነ ግን ይታወቃል ። የአፍሪካ ብዝበዛ እንዳያበራ ዛሬም የሚጥሩት ፣የብዝበዛው ፈጣሪዎች የአሜሪካና የአውሮፓ ቱጃሮች የሚመሯቸው ኃያላኑ መንግሥታት ናቸው ። የአፍሪካውያኑ አሻንጉሊት August 6, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ያለ ዴሞክራሲያዊ አርበኝነት ዴሞክራሲያዊ ድል አይታሰብም! – ጠገናው ጎሹ August 5, 2021 ጠገናው ጎሹ በአጭርና ቀላል አገላለፅ አርበኝነት (patriotism) ሰፊና ጥልቅ የሆነው የአገር ፍቅር ምንነት፣ ለምንነት፣ እንዴትነት እና ወዴትነት የሚገለለፅበት ሃያል ቃል (ፅንሰ ሃሳብ) ነው። አርበኝነት ባርነትን የሚፀየፍና እና ነፃነትንና ፍትህን ከምር August 6, 2021 ነፃ አስተያየቶች