August 13, 2021
18 mins read

የምእራባዊያን እርዳታ ዓላማ የራሳቸዉን ጥቅም ማሰከበር ብቻ  ነዉ – ሙላት በላይ

 ቢታሰብበት

ምእራብ አዉሮፓዊያን አፍሪካን ለመቀራመትበአእምሮአቸዉ ስለዉእና አቅደዉ በተነሱበት ወቅት ለወረራ ጉዞአቸዉ እንቅፋት በመሆን ለዓለም ትቁር ሀዝቦች የፃነት ችቦአብሪ ናት፡፡ በመሆኑም ኢትዮጵያ በዓለም ገጽ ከጠፉት የጥቁር ግዛቶች ብቸኛየተስፋ ችቦ ሁና በመገኘቷ ቋሚ ጠላት አድርገዉ ይዘዋታል፡፡ በመያዝ ኢትዮፕያ ካልጠፋች  ዓላማቸዉን በአፍሪካ ላይ ለመተግበር እንደማይችሉ ጽኑ እምነታቸዉ ነዉ፡፡በመሆኑም ኢትዮጵያን ለማጥፋት በቅድሚያ አማራን ማጥፋት ለዚህም ኢትጵያን በብሄረሰብ ከፋፍሎ የነገድ ድርጅቶችን እየአቋቋሙ በዐማራዉ ላይ በማዝመት ያለማቋረጥ እየሰሩበት ይገኛሉ፡፡ስለዚህ ኢትዮጵያዊያን ምእራብ አዉሮፓዊያን  አማራን አጥፍቶ ኢትዮጵያን ከማጥፋት የማይመለሱ መሆኑን አዉቀህ ለዉጊያ ከሚያሳልፏቸዉ የባንዳ ዝርያዎች ጋርየ ሞት የሽረት ዉጊያ አድርገህ ተላላኪዎችን እና ባንዳዎችን ስታጠፋ ምእራባዊያን የሚመቱ መሀናቸዉን አዉቀህ ያለመታከት ተዋጋ፡፡

ምእራባዊያን እርዳታ በመስጠት የሶስተኛዉ ዓለም ሀገሮችመንግስት እና ህዝብ በሆዳቸዉ እየገዙ  የነሱ ተሰፈኛእና አምላኪ በማድረግ በእርዳታ እየተማመነ እንዲኖር አድርገዉታል፡፡ በእርዳታ መተማመንደግሞ ሥራ ፈት፣  የአክል የመንፈስእና የአእምሮ ሽባ ያደርጋል ፡፡ለዚህም ነዉ አሁን በኢትዮጵ ጦርነት ሆድ አደሮች ተላላኪ ባሪያዎች ከአዉሮፓ ጋር መጣላት አያዋጣም እያሉ የሚያላዝኑት፡፡ የሰዉም ሆነ የምኞትባሪያ መሆን ሁለቱም አንድ ናቸዉ ፡፡ምክንያቱም የሚሰሩት ሥራ አዉቀዉ እና አስበዉ ሳይሆን በኋላ በአለ ሀይል እየተገፉ እየታዘዙ በዉጭ ኃይል ቁጥጥር  የሚሰሩ መሆናቸዉ ነዉ፡፡

አሜሪካኖች ማንም ይምጣ ማንም ዓላማቸዉ የራሳቸዉን ጥቅም ማሰከበር ብቻ  ነዉ፡፡ይህን ዓላማቸዉን ለማስፈጸም የሚጠቀሙት እንደ አንድ የጦር ዘዴ በመሆን የሚያገለግላቸዉ የስለላ ድርጅታቸዉነዉ፡፡ በመሆኑም ከአሜሪካ የሚመጣዉ ጎብኝም ሆነበእርዳታ ስም የሚመጣወ ሁሉ ሰላይ መሆኑን አዉቆ የኢትዮጵያ ህዝብ በማንኛዉም ዘርፍ በተጠንቀቅ መከታተል ነወ፡፡

የዓለም አሰላለፍ በሁለት ጎራ መሆኑን አዉቆ እስከአሁን መንግስቶቻችን ሙጥኝ ብለዉ በፍርሃትም ይሁን በገንዘብ ጥቅም ይዘዉት የቆዩትን የወራሪወችን ጎራ በመተዉ ከነዚህ በተቃራኒ ከተሰለፉት  ሀገሮች ሩሲያ፣ ጃፓን፣ ቻይና ወዘተ ጋር ግንኙነትን ማጠንከር  ኢትዮጵያዊያንን እና ኢትዮጵያን በሰላም በልማት እንድትኖር ያደርጋል፡፡ ለዚህም ከዉጭ የምንቀስመዉን ነገር ከሀገሪቱ ወቅታዊ እና ነባራዊ ሁኔታ ጋር  አጣጥሞ መስራትን ይጠይቃል፡፡አሁን በአለንበት ሁኔታ ወደ ብርሀን ለመሸጋገር የምናደርገዉ ጉዞ የአዉሮፓን እና የአሜሪካንን ዓላማ ማስፈጸሚያ ይዞ በመከተል የሚገኝ አይደለም፡፡

አሜሪካ እና ምእራብ አዉሮፓ የራሳቸዉን አሻንጉሊት መሪ መለስን ሰያስቀምጡ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚያስችሉ ሥራችን ለሀምሳ ዓመታት አቅደ በመነሳት ነዉ፡፡በዚህ እቅዳቸዉ ዓማራ ቀን ጥሎት ቢነሳ በጦርነት አሰጊ መሆን በማመን የኢኮኖሚ የባህል የወታደራዊ የበላይነትን አጠንክሮ መስራት እንዳለበት እሱ ቢሞት ማን መተካት እንዳለበት እና አፈጻጸሙን ጭምር በጽሁፍ ተናዞ የሞተዉ፡፡መለስ በነበረዉ የፍልፍል ሥራዉ ለዐማራዉ የእድሜ ልክ ችግር ፈጣሪ በመሆኑ የሞሰቦ የሲሚንቶ ፋብሪካን  የሱር ኮንስትራክሽንን በከፍተኛ በጀት ያሰራዉ በትግሬ እና በዐማረዉ ክልሎች ለወተደራዊ አገልግሎት የሚጠቀምባቸዉንቁሳቁሶች፣ መከላከያለዉትድርና ስራ እና ለመገናኛ የሚጠቀሙባቸዉን ዘመናዊ የቴክኒዮሎጂ ዉጤቶችን  በጫቃዎች እና በዋሻዎ ች እየቆፈረ ማስቀመጡን ዐማራዉ ሳይጠራጠር በዚህ ላይ ያሰሳ ሥራዉን አጠናክሮ መስራት እንዳለበት ሳስገነዝብ፤ መንግስትም ጦሩን ከትግራይ ያሰወጣነዉ ወያኔ በጣም ስለተመታእና ስለተዳከመ በሀገር ላይ የነበረዉ አደገኝነት ቁጥር ዉስጥ የማይገባ ስለሆነ ነዉ ብሎ በአዋጅ የተናገረዉአስራ አምስት ቀን ሳይሞላ ከትግራይ አልፎ የዐማራን እና የአፋርን ክልሎች ወሮ ህዝብን በማሰቃየት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ የአጭር ጊዜ ወረራ ወራሪ ጦር ምንጭ ተከታትሎ ማጥናቱ ለአሁን ብቻ ሳይሆን ለዘላቂ መፍትሄ አስተማማኝነትን ያስገኛል ብየ አምናለሁ፡፡

መንግስት ጦሩን ከትግራይ ሲያስወጣ ከአቀረበዉ ምክንያቶች አንዱ አርሶ አደሩ  የመከላከያ ሰራዊት ከሚጠጣዉ ዉኃ ከሚመገቡ ምግብ መርዝ በመጨመራቸዉ በጥይት በመጥረቢያ በድምጽ አልባ መሳሪያ አሰቃቂ ግድያ በመፈጸማቸዉ ጦሩ ግዳጁን ሊወጣ ከባድ እየሆነ በመምጣቱ ለህዝቡ የጥሞና ጊዜ ለመስጠት የሚል ነዉ፡፡

  1. የትግራይ ገበሬ ስንል ከመቶ ሰማኒያ ፐርሰንት በላይ የትግሬ ሀዝብ መሆኑ ነዉ፡፡ታዲያ ትሀነግን  ከትግራይ ህዝብ በመን መመዘኛ ነዉ የምንለየዉ?
  2. የ ኢትዮጵያ ህዘብስ አገሩን ከትህነግ የሀገር ጥፋት ለመከላከል መዋጋት የአለበት ከመነሻቸዉ በመሄድ ነዉ ወይስ እነሱ ለማጥፋት ከተሰራጩ በኋላ?  ለዚህ ጥያቄ ተግባራዊ መልሱ እነሱ በጥፋት ከተሰራጩ በኋላ መሆኑን ነዉ፡፡

3.ለህዝቡ የጥሞና ጊዜ ለመስጠት የሚለዉ ያስገኘዉ ዉጤት ትህነግ በሰዉ ኃይል እና በመሳሪያ እራሱን አጠናክሮ ዐማራን እና አፋርን በመዉረርመግደልን እና ማሳደድን ነዉ፡፡ታዲያ መንግስትይህንአሰራር  እንዴት ያየዋል ?

4.ጦሩ ለመዉጣት ከቀረቡት ምክንያቶች  አንዱ ወቅቱ የእርሻ ጊዜ በመሆኑ  አርሶ አደሩ  መሬቱን እንዲያርስ  እድል ለመስጠት የሚል ነዉ፡፡ሃሳቡን በትክክል ለሚጠቀምበት ጥሩ ሁኖ ሳለ ትህነግ ጦርነቱን በትግራይ መሬትላይ ሣይሆን  በአማራ ክልል አነፈጽመዋለን  እያሉ ሲፎክሩበት የነበረዉን በተግባር ማሳየታቸዉ ከበስተጀርባ ምን ነገር ቢኖር ነዉ?

  1. የዐማራ እና የአፋር ገበሬ መሬት አለመታረስ በህዝቡ ላይ ምን ጫና ሊያመጣ ይችላል?መንግስት የሚመጥበትን የጦርነት መዘዝ በአንጭዉ ላይ በቻ እንዲፈጸም ቢያደርግ፤  ጦርነትን ለማሸነፍ ምርጡ መንገድ የጠላትን እና የጠላትን አጋሮች ዓላማ እና ግብ ለግባቸዉ የእቅድ ማስፈጸሚያ የሚጠቀምባቸዉን የጦር ስልት ጠንቅቆ ማወቅ ነዉ ፡፡ ትህነግ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ወስኖ ለመነሳቱ ማስረጃዉ  የትነግ ማንፌስቶ፣ መለስ የጻፈዉ የኤርትራ ህዝብ ከየት ወደየት የሚለዉ ግምገማ 1979 ዓ.ም፣ በገሰሰዉ እንግዳ  የተጻፈዉ ታሪክ አጉዳፊዉ የአልባኒያ ደብተራ እና በአሰገድ ገብረስላሴ የተጻፈዉ ገሀዲ ቁጥር ሁለት ቋሚ ሰነዶች ናቸዉ፡፡ዐማራ ከሩቅ የጠላት ወዳጅ እስከ እሩወቅ ታሪካዊ ጠላቶች የሚነገሩትን ትተህ ከዚህ በፊት የሰሩትን መሰሪ  አፍራሽ ተግባር ከቅድመ ታሪክ በመረዳት በንቃት፣ በህብረት፣ ለአብሮነት፣ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ሉዐላዊነት መቆም ነዉ፡፡

የመሪ መገለጫዉ በዓላማዉ ስኬት ብቻ ሳይሆን ወደስኬትም የሚሄድበት መንገድ ጭምር ነዉ ፡፡ ለአንድ ሀገር ሉዐላዊነት እና ለመሪዉ አድሜ መሰረቱ  የኃይል እና የሥልጣን ቅርጽ በወታደራዊ አቅም እና በሀይማኖት የተደገፈ ሲሆን ነዉ፡፡

ከጀብዳዊ ቅንነት ይልቅ ጀብዳዊ ጭካኔ  የተሞላበት ጦርነት ማካሄድ ነዉ፡፡ ጦርነት ገጥሞ ርህራሄ አደርጋለሁ ማለት ከመነሻዉ በጦርነቱ አምኖ አለመሰለፍን ያመለክታል ይህ ዓይነቱ ድርጊት የሚፈጸመዉ በህዝባዊ ዓላማ ሳይሆን በራሱ ዓላማ እና ግብ በሚመራ መሪ ነዉ፡፡መከራ እና ችግር  በማሳነስም ሆነ በማድበስበስ ከጥፋት እና ሞት ሰለማያድን እዉነተኛዉን ነገር እየሰሩ ለህዝብ በማሳወቅ መስራት ነዉ፡፡

ጦርነቱን በአጭርጊዜ በአጥቂነት ለማጠናቀቅ  የሚከተሉትን  በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ማጠናቀቅን ይጠይቃል፡፡

1 .ጦርነቱን ማከናወን የአለብን ከመነሻዉ ትህነግ በአጥቂነት እየመራ እኛ በተከላካይነት እየተከተልን ሳይሆን እኛ በአጥቂነት  እየመራን እነሱ በተከላካይነት እየተከተሉ  እንዲሆን ማድረግ ነዉ፡፡ ለምሳሌ በትልቅ ጫካ ዉስጥ የተነሳን የአሳት ቃጠሎበአጭር ጊዜ እንዲጠፋ ከተፈለገ እሳቱ እያቃጠለ አጥፊዉ እየተከተላ ከሆነ አጥፊዉ እያጠፋ ሳይሆን በአጃቢነት እያቃጠለዉ መሆኑን መረዳት አያዳግትም፡፡መፍትሄዉ ከሚቃጠለዉ ጫካ ነፋሱ ወደሚነፍስበት አቅጣች  ወደፊት በመሄድ ከሁለት እስከ ሶስት ሜትር ስፋት መጉረድ እሳቱ እንዳይቀጥል ያደርገዋል ፡፡

  1.  መንግሥት ወያኔን የሰዉ ሓይል ፣ስንቅ እና ትጥቅ እጥረት ለመፍጠር የሰዉ ሃይል ስንቅ እና ትጥቅ ምንጭ የሆነዉን ትግራይን በዐየር ወለድ እና በአዉሮፕላን በመደብደብ  ትህነግን ከምንጩ መለየትአለበት፡፡ ለዚህም በኢትዮጵያዊነት የታገለዉን የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ጦር በራሱ አደራጅቶ ከሌላዉ ሳይቀላቀል ማሰለፍነዉ፡፡አሁን እየመሩ የአሉት የወረዳ የቀበሌ አመራሮች የመለስ ግርፍ በመሆናቸዉ በሚያስተዳድሩት ህዝብ ተቃዉሞ ሲገጥማቸዉ ሸር ሰርተዉ ሲገኙ በዘመቻዉ አካል ነት አስወግዶ በወያኔ ጊዜ የተደበደቡትን ተገልለዉ የነበሩት  በአመራርነት በመሪነት አስቀምጦ መስራቱ ለድል እንደሚያበቃ ይታመናል፡፡፡፡
  2. መለስ የትግራይ ህዝብ በለማኝነት እንዲያገለግሉ ያሰለጠናቸዉ አሁንም ሱፍ እና ከራባት ለብሰዉ በለማኝነት ተሰልፈዉ ህዝብን የሚያሸብሩ በብዛት ስለአሉ በልመና በተሰማሩ ሁሉ ጥብቅ ፍተሸእና ቁጥጥር ማከሄደ፣በትግሬ ተወላጆች ላይ ህጋዊ ፍተሸ ማካሄድ መከታተል፤ በጦርነቱ የተሰለፉትን የትግሬ መኮንኖች ከአዝማችነታቸዉ አንስቶ ከትትል ማድረግ፣ የትህነግ ጦር በነበረበት አካባቢ እየተከታተሉ አዲስ የቁፋሮ ቦታዎችን በጫካዉ እና በገደሉ ማሰስ፣ በመለስ የተቀበረዉን  የነሱን መጠቀሚያ በማጥፋት የጦርነቱ ኣካል አድርጎ መስራቱ አዋጭነት ይኖረዋል፡፡

በአጠቃላይ በእርዳታ ገንዘብ እምነት ተዋርዶ ከመኖር በድህነት ተከብሮ መኖርን መርጠን ያለፍርሀት ያለማወላወል ከአሜሪካ እና ከምእራብ አዉሮፓጋር ያለዉን ግንኙነት አቋርጦ ከነሱ በተቃራኒ ከተሰለፉት ጋር መሰለፉ ኢትዮጵያን ነጻ እና ሉዓላዊ እንደሚያደርጋት ጥርጥር የለዉም፡፡ለዚህ ደግሞ ምን ህዝብ ቢያዉቅ በመሪዉ በኩል ያልቅ ነዉ እና መሪያችን አሁን የጀመሩትን የአሜሪካን እና የምእራብ አዉሮፓን ፍች አጠንክረዉ ሊሰሩበት ይገባል፡፡ከጀመሩት አሰራር በምንም ይሁን በምን ወደኋላ ማለቱ ችግር ሲፈጠር ስራዉን የሚጀምረዉ ከመነሻዉ ወደ መድረሻዉ በመሆኑ  በዚህ ላይ አስበዉ እና አጠንክረዉ ሊሰሩበት ይገባል እላለሁ፡፡

ሙላት በላይ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop