የሴቶች ጉዳይ በ2018 ከተጻፈው ትግበራዊ ተመክሮ ከጀርመን – ክፍል1 ውስጥ ተቀነጨቦ የተሻሻለ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)
የተከበራችሁ ወገኖች ሴቶች የማህበረሰቡ ምሰሶና ያለ እነሱ እሴት አገር የሚባለው የማይኖር፤ እናቶቻችን ፣ ልጆቻችን ፣ እህቶቻችን፣ የትዳር አጋሮቻችን፣ የስራ ባልደረቦቻችን፣ m አለቆቻችን ሲሆኑ እንደ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የአገር ርዕሰ ብሔር ወይም እንደ ቀድሞዋ ጀርመን ቻንስለር አንጄላ