Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 79

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሊበሏት ያስቧትን አሞራ ዝግራ ናት ይሏታል፤

በፋኖ ላይ ጣት መጠቋቆሙ ለሃገር ጥቅምና አንድነት ታስቦ ሳይሆን የተወሰኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ከሟሟላት ላይ የተመሰረተ ነው፤ የፋኖ መኖር የማይስማማቸው አካላት ከኢትዮጵያ አንድነት በተቃራኒ የቆሙ ናቸው። ለአላማቸው ይስማማ ዘንድ ተራ ሽፍትነትን ከፋኖ

በኢትዮጵያ እና ህዝብ ላይ ለደረሰዉ እና ለሚደርሰዉ ኃላፊነት እና ተጠያቂነት የሚወስደዉ  ማን ነዉ ? -ማላጂ

ለኢትዮጵያዉያን ስደት እና ሞት ያላባራ የዓማታት መከራ የሚያስደስታቸዉ የዉስጥ እና ዉጭ ጠላቶች ዛሬም በአዲስ ዓይነት ተግተዉ ይሰራሉ ፡፡ ህዝቡም በተለይ የዓማራ ማህበረሰብ በሆደ ሰፊነት እና በአርቆ አስተዋይነት ከግል እና ከማንነት በላይ ህይወቱን

ጦርነቱ የአሜሪካንና የአውሮፓውያን ነው ! ጦርነቱ ራሺያን ለማውደም የታለመና ይህንን ዕቅድ ለማክሸፍ የሚካሄድ ጦርነት ነው!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 15፣ 2022 መግቢያ የቀዝቃዛው ጦርነት ካከተመ፣ እስከ 1989 ዓ.ም በሁለቱ ኃያላን መንግስታት መሀከል የነበረው ፉክክርና ፍጥጫ ካበቃና፣ የሶቪየት ህብረት ፈራርሳ ራሺያ ሌሎችን በሶቪየት ህብረት ስር የተጠቃለሉትን አገራት እንደ ፈለጋችሁ ሁኑ ብላ ካሰናበተቻቸው በኋላና፣

የአማራው” ፌስቡከኛ ለምን ይወቀሳል? (ጌታቸው ሽፈራው)

(በፌስቡክ ስለታገድኩ የደረሳችሁ ብታጋሩት አልጠላም) አክቲቪስቲም ፖለቲከኞቹም በፌስቡከኛው እያማረሩ ነው። ብዙዎቹ እየተሳቀቁ ነው። በርካቶች እየታዘቡ ነው። ቀሪው ግራ ይጋባል። ለምን ግን ይሄ ሆነ? ለምን በአማራ ስም የሚፅፈው ፌስቡከኛ ይህን ያህል ወቀሳ በዛበት?

ብአዴን በዚህ መልኩ ነው የተንኮታኮተው – ግርማ ካሳ

ከአማራ ብልጽግና 45 የማዕከላዊ ኮሜቴ አባላት ነበሩ። ከ45ቱ አባላት 32 አባላት ከአብይ አህመድ እንደ ግል ኩባንያው ከጠቀለለው የብልጽግና ፓርቲ ተባረዋል። በተለይም ለውጡ እንዲመጣ ጉልህ ብቻ አይደለም ወሳኝ ሚና የተጫወቱት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አንተም ተው አንተም ተው

 [email protected] ባለፈው በአበበ ገላው ቡድንና በኤርምያስ ለገሰ መካክል መወነጫጨፍ ተጀምሮ ወደ ክስ ማምራቱን ሰምተን እልኻቸው ሲበርድ ተስማምተው ለዚች አገር ዉል ያለው ስራ ይሰራሉ ብለን ብንጠብቅም ነገሩ ስር በስር እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሎ

የአብይ አህመድ ውሸቶች (2018-2020) ክፈል 1 – ሊባኖስ ዮሃንስ

“እንቦጭን ከአባይ መንግሎ የሚያጠፋ ማሽን 140 ሚሊየን ብር ገዝተናል” ከመታወቂያችን ላይ “ብሔር” የሚለው ነገር ይጠፋል በእኔ የስልጣን ዘመን ማንም አሳዳድጅ ማንም ተሳዳጅ አይሆንም አጣርተን እናስራለን እንጅ አስረን አናጣራም ሚዲያንው ዘግቶ ሀሳብ ዘግቶ

እንደ መሪዎቻችን አሳድረን፤ የሕዝብ ጸሎት – ያሬድ ሃይለማሪያም

የግፉአን አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው! መሪዎች በድግስ የሚምነሸነሹባት፤ ሕዝብ በርሃብ፣ በጦርነት፣ በስደትና በኑሮ ውድነት የሚለበለብባ አገር፤ ኢትዮጵያ። ቅዱስ መጽሐፍ ላይ “የግፉአን አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው!” ይላል። አዎ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፉአን ናቸው። የመጣ፣

የአፍሪካ ሕብረት ለአሜሪካና ለምዕራቡ ዓለም ተንኮል እጅ አይስጥ – ሰማነህ ታ. ጀመረ

የምዕራቡ ዓለም አስተሳሰብ ሊቀበለው የሚችል የዲፕሎማሲ ቋንቋ ምን ሊሆን እንደሚችል ማወቅ ይቸግራል። ከአሽዊዝ (Auschwitz) እልቂት በኋላ ዲሞክራሲን ለማስፈን፣ ሰብአዊ መብትን ለማስከበርና የሕግ የበላይነትን ለማስፈን በትብብር እንደሚሰሩ ቃል ገብተው ነበር። ከ85 ዓመት በኋላ

በወያኔ-ኢህአዲግ ላይ  የተደረተው ኦህዲድ-ብልጽግና  እየተተረተረ ነው፤ ቀጣዮስ? – –ፊልጶስ

አንድ መንግሥት፤ እንደ መንግሥት አገረ መንግሥት  የሚያሰኘው ሁሉንም ማሟላት ባይችል እንኳ’ መሰረታዊ የህዝብን ደህንነትና የአገርን ልዕልና ማስከበር ሲችል ነው። ያለያ በተለምዶ የከሸፍ መንግስት (ፌልድ ስቴት) ይባላል። ለዚህ እንደ ምሳሌ  ሱማሌ  የምትጠቀስ ሲሆን፤ የመን፣ አፍጋኒስታንና ሊቢያ  ደግሞ

ለእኛ የሚበጀዉ “ኢትዮጵያን ለቀቅ ጠላቶቿን ጠበቅ” ነዉ፡፡

የኢትዮጵያን ህዝብ እጂ ከወርች አስሮ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ሀ..ሁ..  የጥላቻ እና ኢትዮጵያዉያንን የማግለል እርምጃ እና ዘመቻ የተጀመረዉ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ማዳከም ዋዜማ ጊዜ አስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት መሆኑን ከማንም በፊት ኢትዮጵያዉያን አብክረዉ ያዉቃሉ፡፡

ሴት የሁላችንም እናት በመሆኗ ሠላምን እና ዳቦን አጥብቃ ትሻለች – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

በመጀመሪያ  ፈጣሪ አዳምን ፈጠረ ። ቀጠለና ሔዋንን ፈጠረ ። አዳምም ሔዋንን ሴት አላት ። ከእርሱ ቅንጣት አጥንት ተወስዳ ተፈጥራለችና !ሴት የቀጣዩ ትውልድ እናት መሆኗንን ልብ በል ። አዳም ግን ሌላ ሥም አልነበረውም

“ጊዜና ትውልድ ገና የሚያከብረው ኢትዮጵያዊ” ገዱ አንዳርጋቸው!!

ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ ( ለንደን) የለውጥ ጉዟችንን ማዳን እንጅ ማዳከም አያስፈልግም !! የሰው ልጅ ቢኖርም ባይኖርም በምድር ላይ አድ ግዜም ቢሆን ታሪክ ሰርቶ የራሱን እውነት ቋጥሮ ነፃ ህሌና ይዞ ለዘላለም በታሪክ ፊት

አዲስ አበባ ሌላዋ የዘመናችን የኢትዮጵያ ወልቃይት! – ፊልጶስ

የአዲስ አበባ ወጣቶች እየታደኑ እየታሰሩ ነው። የአድዋን 126 የድል ቀን   በሚኒሊክ አደባባይ መከበርና የብልጽግናን ሌብነት በአደባባይ መነገር፤  ለኢሳቷ  (ESAT) የዘመናችን ጣይቱ ብጡልና ለመሰሎቿ የሚዋጥላቸው አልሆነም።  የካራ ማር 44ኛ የድል ቀንም ጠ/ሚ  አብይ አህመድ ለወጉ ”እንኳን አደረሳችሁ”  ባይሉም፤   የድሉን
1 77 78 79 80 81 249
Go toTop