Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 74

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

  የእኔ ወሎ፣  የእኔ ኢትዮጵያ እንዲህ ትመስላለች! – አገሬ አዲስ

ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓም(02-05-2022)/ May 2, 2022 በሰሞኑ በወሎ ክፍለሃገር ፣በአጠቃላይም በኢትዮጵያ የተከሰተው ሃይማኖትን ተገን ያደረገ የሕዝብ እርስ በርስ ግጭትና ቀውስ  ብሎም አገር ለመበታተን ታስቦ የተደረገ ሴራ እንደኔ ያለውን አገር ወዳድ

በገበያው እሣትነት ህዝብ እየተቃጠለ ነው። ማነው ገብያውን እሣት ያደረገው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

እንሆ ዛሬም የሰሞነኛ ቁጥጥር እንጂ ፣ ህጋዊ የንግድ ልውውጥን ለማንበር የሚያሥችል አገራዊ የንግድ ሥርዓት ባለመኖሩ ፣ በነፃ ገብያ ሥም ከትልቁ አሥመጪ ፣  ጅምላ አከፋፋይ ና አከፋፋይ ፣ እሥከ ቸርቻሪው ነጋዴ ድረሥ ገብያው በመሠለኝ ና በደሣለኝ ነው የሚካሄደው ።  ገበያው የሚመራው በደሣለኝ ና በመሠለኝ ነው።  “ደሥ እንዳለኝ እና በመሠለኝ ዋጋ እሸጣለሁ ።  “ይልሃል ነጋዴው ።  ዩኩሬን ኢትዮጵያ እንደሆነች ቆጥሮ ፣ በ500 ብር ሲሸጥ የነበረውን ዘይት በአንድ ጊዜ ከሺ ብር በላይ

” የነ ጃሥ ዋር “ታላቁ ሤራ ፤ በኃይማኖት ግጭት ፤ ተጀምሯል። – ሲና ዘ ሙሴ  

” ወደፊት እነ ጃሥ የራሳቸው ኃይለኛ ሤራ እንደሚኖራቸውም ይገመታል  ። ” በጃንዋሪ 11/2022 ዓ/ም በፃፍኩት ነፃ አስተያየት ፡፡ ከሦስት ወራት በሀኋላ ይኸው እንደተፈፀመ አምናለሁ ፡፡ የጎንደሩ ግጭቱ እንዴት ተነሳ? ( ዘገባው የበበሲ ነው ) ”

‹‹ኮነሬል አብይ ዋግ ኽምራን ከአማራ ክልላዊ መንግሥት የማስገንጠል የፖለቲካ ሴራ!!! በዋግ ኽምራ 200 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የብረት መዕድን ሃብት መገኘቱን አክሰስ ካፒታል ኩባንያ በጥናቱ አረጋግጦል!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል(ኢት-ኢኮኖሚ) kefele xnede ለኢትዮ360 የተላከ ማሰታወሻ Ethio 360 Zare Min Ale “የዐብይ አህመድ የመጨረሻ ግንባር !” ሚያዝያ 18/2014 (Tuesday April 26, 2022) ለቀረበው ድንቅ ፕሮግራማችሁ ተጨማሪ አስተያየት ለማካፈል የተፃፈ ኢኮኖሚያዊ ትንታኔ ሲሆን በዚሁም  መሠረት ኮነሬል

እጆቻችሁን አንሱ (ጥሩነህ)

ዛሬ ፋኖን ለመደቆስ የሚፈልጉ ባንድ በኩል ደግሞ አርጮሜ አድርገው  ሊጠቀሙበት የሚፈልጉት በሌላ በኩል ተሰልፈው ከግራና ቀኝ ሲያዋክቡት ይታያል። የኦሮሞ መሪወችና ወያኔወች ተቀዳሚ ጠላታቸው ፋኖ እንደሆነ አይደብቁም። የትግሬው ወራሪ የፋኖን እጅ ስለቀመሰና ህልሙ

ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች “እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል አደረሳችሁ!” ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ)

በዓለማችን የትንሣኤ/ፋሲካ ደሴት ስለመኖሩ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? በማለት ዛሬ ከትንሣኤ በዓል ጋር በተያያዘ በዓለማችን እጅግ አስገራሚ የሆነችውን “Easter Island” ወይም “የትንሣኤ ደሴት” የተመለከተ ጽሑፍ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁና ለደቂቃዎች አብራችሁኝ ትቆዩ ዘንድ በማክበር እጠይቃለሁ። ውድ

ኢሳያስ፣ አብይና ደብረፂዮን ከነጭፍሮቻቸው በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ይቅረቡ! ለግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች ሞት ተጠያቂ ናቸው!!! መቼም የትም አይደገም!!!

ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹በኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ፣ ግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች በማያባራ ጦርነት ያስጨረሰው የስልጣን ሱሰኞች የኤርትራው የኢሳያስ መንግስትና ካቢኔው፣ የኢትዮጵያ የአብይ መንግሥትና ካቢኔው፣ የትግራይ የደብረፂዮን መንግሥትና ካቢኔው፣ የኦሮሚያ የጃል ሽመልስ አበዲሳ መንግሥትና ካቢኔው

 ከይሁዳዊ ፀባይ እንፋታ ፡፡ በበርባን ፀባይ መጓዛችን ያብቃ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ዛሬያችንም ሆነ ነጋችን በፈጣሪያችን በክርስቶስ እጅ ናት ፡፡ እኛ ሰዎች በጊዜ ፣ በቦታና በሁኔታ እንገደባለን ፡፡ በተመሳሳይ ጊዜና ሰዓት ምንም ሳይገድበው ከሁላችን ጋር የሚገኘው ሁሉን ቻዩ   ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ፡፡ ወልድን

“ከተፈጠርንበት ጥበብ ይልቅ የዳንበት ፍቅር/ጥበብ ይበልጣል…!!” – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

ምክንያተ ጽሕፈት- በብዙ የማከብራትና የማደንቃት አንዲት ወዳጄ የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓልን ምክንያት በማድረግ፤ “ዋጋችን ስንት ነው? ልካችንስ ምን ድረስ ነው?!” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ አካፈለችኝ። እናም ይህ የወዳጄ ጥልቅ መንፈሳዊ

ሰሚ ያላገኘው የአባ ባሕርይ ምክር – አቻምየለህ ታምሩ

የጋሞ ብርብር ማሪያሙ መነኩሴ አባ ባሕርይ፣ ወራሪው የኦሮሞ የገዢ መደብ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት ከባሌ በታች ተነስቶ በየስምንት ዓመቱ በሚያካሂደው ወረራ ሀገራችንን ሲያጠፋና የሬሳ ክምር ሲያደርግ በዐይናቸው ያዩ የታሪክ

የፋኖ ሦስተኛ ተገዳዳሪ ኃይል ሆኖ መውጣት፣ ለመላ ኢትዮጵያ አንድነት ኃይሎች ታላቅ የምሥራች ነው

ኢት-ኢኮኖሚ  /ET- ECONOMY ፀ/ት ፂዮን ዘማሪያም (ኢት-ኢኮኖሚ ‹‹በኢትዮጵያ ግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች በማያባራ ጦርነት ያስጨረሰው የአብይ መንግሥት አገዛዝ  በቃ!!!››…የኢትዮጵያ ህዝብ ከኦህዴድ ብልፅግና ከኦነግ ሸኔ የኦሮሙማ ስልቀጣ ለመዳን በህብረት መታገል ጊዜው አሁን ነው!!!…ኢትዮጵያን ለመታደግ
1 72 73 74 75 76 249
Go toTop