ለአማራ አይመጥንም ዘፋኞች ሆይ! ለአማራ እማይመጥነው በአገሩ እንደ ደን መጨፍጨፍና ስደተኛ መሆን ነው!
በላይነህ አባተ ([email protected] የበደኖው የአማራ ፍጅት፡- https://www.youtube.com/watch?v=J3WywOm_eMA አማራ ከአርባ አምስት አመታት በላይ የዘር ፍጅት ወንጀል ተፈጽሞበታል፡፡ በዚሁም ተብሶ የአማራን ዘር ፈጅዎችን ሲረዱ የነበሩት መንግስታትና እንዳላዩ ሲያልፉት የነበሩ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የአማራን ጩኸት