Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 64

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“ሕገ መንግሥቱ” ይከበር ዘንድ የሚጠይቀው “የትግራይ መከላከያ ኃይል” ቃል አቀባዩ ጌታቸው ረዳ – አቻምየለህ ታምሩ 

ጌታቸው ረዳን የማውቀው መቀሌ ዩኒቨርሲቲ አስተምር ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ ነው። በወር አንድ ቀን የሚገባበት ቢሮው ከኔ ቢሮ ጀርባ ነበር። ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ከመባርሩ በፊት የቅዬው ልጅና የወቅቱ የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዝደንት ዶክተር ምትኩ ኃይሌ ጌታቸው
tplf 2 713x509

“ሎጋው ሽቦዬ!…የጫረው እሣት … ሲፈጀው ታየ።…” ( አባ ታጠቅ  ምንዳሁነኝ )

የትህነግ አመራሮች በዚህ በ11ኛው ሰዓት የበደሉትን የኢትዮጵያ ህዝብ  ይቅርታ ለመጠየቅ የሚያመነቱ ከሆነ ፣ ከሲዖል የበለጠ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ይረዱት ። ማን ይቀጣናል ካሉ ደግሞ በሚሊዮን የሚቆጠረው የትግራይ ህዝብ ነው ። የትግራይ ህዝብ የሞኝ

ህች ናት ኢትዮጵያ

የተፈጥሮ ህግ  እና ታሪክ ከምንም በላይ ናቸዉ   የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ዳር ድንበር አስቀድሞ ከሶስት ሽ ዘመናት በሚቆጠር ጊዜ ጀግኖች እና የምንጊዜም  የኢትዮጵ መስራቾች እና የትዉልድ ባለዉለታወች የሰሞንኛ ሳይሆኑ ዕድሜ ልክ

ለአገሩ ባዳ! – አገሬ አዲስ       

ሐምሌ 22 ቀን 2014ዓም(29-07-2022) አገርና ሕዝብ የማይለያዩ የአንድ አካል ሁለት ገጾች ናቸው። ሰው ያላገር ተንቀሳቃሽ እንስሳ(Roving Animal) ነው። አገርም ያለሰው ባዶ መሬት እንጂ አገር አይባልም።አገርን አገር የሚያሰኘው የሰው መኖርና ከባቢውን በአገር ደረጃ

ዕዉቀት አልባ  ወረቀት – የድንቁርና ጎርፍ !

በአገራችን በወረቀት ብዛት  አልቦ ዕዉቀት የመማር ማስተማር ስርዓት ወደ ክህደት እና ደህነት ቁልቁለት ሲነዳን ዘመናት ተቆጥረዋል ፡፡ ከጭልማዉ የዉድቀት ዕለት  ግንቦት ፳ ቀን አስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያ ቀለሟን

“ጉርጥ አደፈጠም ዘለለም ፤ ያው ጉርጥ ነው“ እና ከእውነት ጋር እንታረቅ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

በኢትዮጵያችን ማንኛውም አገር ወዳድ ዜጋ ፣   በልቡ ውሥጥ ያለውን ንፁህ እውነት ፣ ሳይፈራና ሳይሸማቀቅ ጮክ ብሎ በአደባባይ “ እኔ ሰውን በሰውነቱ እንጂ በሌላ አላውቀውም ። በአማራነቱ ፣ በትግሬነቱ ፣ በኦሮሞነቱ ፣ በጉራጌነቱ

አማራነትና ኢትዮጵያዊነት – ጠገናው ጎሹ

July 23, 2022 ጠገናው ጎሹ ይህችን አጭር አስተያየቴን ስሰነዝር በትእግሥት አንብቦ ለመጨረስና ገንቢ ምላሽ ለመስጠት የሚቸገሩ ወገኖች ቁጥር ቀላል እንደማይሆን እገምታለሁ ። የፖለቲካ ባህላችን ከለመድነው ወይም “ከሚ ቸን”  የተለየ ሃሳብን በጥሞና እና ሂሳዊ

የአገርና የመንግሥት ሦስቱ ሥላሴዎች (National trinity) – አገሬ አዲስ   

ሐምሌ 15 ቀን 2014ዓም(22-07-2022) በክርስትና እምነት ለፍጥረታት ሁሉ ምንጭና ባለቤት የሆነው ፈጣሪ በሦስት  በማይነጣጠሉ መለኮታዊ  ባህርያት  ማለትም በአብ በወልድና በመንፈስቅዱስ ወይም ሦስቱ ሥላሴዎች በተባሉት ማንነቶች  ይገለጻል። ይህንን ተገን አድርገን ወደ ዓለማዊው ህይወት

በጠላት ነፃ የሚወጣ ህዝብ የለም !  

ኢትዮጵያ ላለፉት ሶስት  አስርተ ዓመታት  የገባች የፅልመት እና ዉቀድቀት ጉዞ በግፈኞች እና ኢትዮጵያ ጠል ጥምር የጥፋት ሴራ ከጂምሩ ግንቦት ፳ ቀን አስራ ዘጠኝ መቶ ሠማንያ ሶስት የተዘራዉ የጥፋት እና ሞት ዕሳት ሁለንተናዊ

በህገ አምላክ!  ወይዘሮ አዳነች – ገለታው ዘለቀ

ከአንድ ሁለት ሳምንታት በፊት ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አቀናሁ። የጉዞየ አላማ እስክንድር ነጋን ለማግኘት ነበር። ታዲያ በነዚህ ሁለት ሶስት ቀናት ቆይታየ በዲሲ የሚኖሩ ወንድሞች ታክሲ እንድይዝ አይፈቅዱም። ካለሁበት በረው ይመጡና ወደ ፈለኩት ያደርሱኛል።

አማራ እየታደነ በመጨፍጨፍ ላይ ያለው በአማራነቱ ነው፡፡ የሚድነውም በአማራነቱ ብቻ ነው!!

በፊት በወያኔ አሁን ደግሞ በተረኛው ኦሮሙማ እየታደነ በመገደል ላይ ያለው አማራ ሰው ስለሆነ፣ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ፣ ቀይ ወይንም ጥቁር ወይንም ጠይም ስለሆነ አይደለም፡፡ ከሌሎች ተለይቶ የሚገደለው አማራ ስለሆነ ብቻ ነው፡፡ ወያኔም ሆነ በተለያዩ

የአማራው ጩኸት (አንዱ ዓለም ተፈራ)

ማክሰኞ፡ ሐምሌ ፲ ፪ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. አብዛኛዎቻችን ስለአገራችን ኢትዮጵያ ስናስብ፤ ለረጅም ዘመን ከፍተኛውን መስዋዕትነት ከፍለው፣ አስቃቂና ፈታኝ ሁኔታዎችን አልፈው፣ ለራሳቸው ሳይሆን ለኛ ለመጪዎቹ ያደረጉት ተጋድሎ ከፊታችን ይደቀናል።

“አማራ ማስተዋል ጀምሯል። አማራው በአማራነቱ እንዳይደራጅ የሸፈነውን ኢትዮጵያዊነት ግርዶሽ ቀዳዶታል” – መስከረም አበራ

አማራ ከእንግዲህ እንደ ድሮው እየተወቀሰ የእነሱ የስሌጣን መወጣጫ ሆኖ አንገቱን ደፍቶ መኖር አይፈልግም። ነቅቷል። የአማራ ህዝብ ክብሩንና ጥቅሙን የከለከለበትን የኢትዮጵያዊነት ግርዶሽ አአስወግዷል። ይሄንን ስል ኢትዮጵያዊነትን ጨርሶ ጥሏል እያልኩ አይደለም። አማራ ኢትዮጵያን መውደዱ፣

በኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ የማይደረግበት ዋና ምስጢር (እውነቱ ቢሆን)

የአገሪቱ ችግሮች የሚመነጩት ወያኔ በኦነግ ትከሻ ላይ ተረማምዶ ካቋቋመው ህገ መንግስት መሆኑተደጋግሞ ተገልጿል፡፤ ከሽህ አመታት በፊት ተፈጥራ ለዘመናት አንዴ ስትሰፋ አንዴ ስትጠብ የኖረችውን ኢትዮጵያን ወያኔ መራርጦ ያደራጃቸው ብሄር ቤረሰቦች ተስማምተው በፈቃዳቸው የፈጠሯት  ነው ይላል ህገመንግስቱ፡፤ አገር የሚመራውም ሆነ የሚተዳድረው በስምምነት ላይ ተመስርቶ መሆኑ አለም አሁን የደረሰበት እውነታ ያረጋግጣል፡፡ ስምምነቱ ግን በእኩልነት ላይ
1 62 63 64 65 66 249
Go toTop