እንዳንደናገር እንጠንቀቅ፣ – ክገብረ አማኑኤል የአገራችን ህዝብ አሁን ባለው አገዛዝና በወያኔ ዘመን ምን ያህል የከፋ ሥቃይና መከራ እንደተፈራረቀበት ምስክር መጥራት የሚያስፈልግ አይመስለኝም። በየጊዜው ለደረሰው የህዝብ ጭፍጨፋና ዘር ማጥፋት መከለያ የሚሆኑ ጉዳዮች እየተጋረጡ፣ ህዝቡ የደረሰውን መከራና እልቂት እየረሳ August 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ለምን የብሔር ፖለቲካ የሙጥኝ ይባላል? (ታምራት ኪዳነማርያም) የፍትሐዊ ሀብት ክፍፍል መታጣት እና ደህና ኑሮ መኖር ያለመቻል መንስዔ የብሔር ዕኩልነት ያለመኖር ነው ብለው የሚያምኑ ፖለቲከኞች ከ30 ዓመታት በላይ የብሔር ፖለቲካ ቢያራምዱም የተፈለገው ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍልም ሆነ የተሻሻለ ኑሮ ሊገኝ አልቻለም። August 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! – አገሬ አዲስ ነሓሴ 7 ቀን 2014 ዓም(13-08-2022) ዕድሜ ለሸጋው አማርኛ ቋንቋችን እንጂ ብዙ ትምህርትና ምክር የምንቀስምባቸው፣በተግባር የተፈተኑ አባባልና ምሳሌዎች አሉን።እነዚህ ትምህርተ ጥቅሶች ለበጎ፣ለመጥፎ፣ ለደስታ፣ ለሃዘን፣ ለምስጋና፣ ለወቀሳ፣ ፣ለምክር—ወዘተ የምንጠቀምባቸው ባለብዙ ትርጉም እሴቶቻችን ናቸው።ዕድሜ ቋንቋውን August 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
እሺ የጉራጌ ዞን ክልል ሆነ እንበል:: ከዛስ? – ብርሃኑ ዘርጋው ወድቆ ተጋጭቶና ተላልጦ ሰላማዊ ሰልፍ አድርጎ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር የጉራጌ ክፍለ ሐገር እንዲመሰረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት በጎ ፈቃድ አገኘ እንበል:: ፈንጠዝያው በጉንችርየና በጉብርየ ከአገና እስከ እምድብር ከወልቂጤ እስከ ቡወዠባር እነሞርና ሙህር እዣ August 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ካሽሚር የሆነው የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ሊፈታ የሚችለው በወታደራዊ ሃይል ብልጫ ነው!!! መሰረት ተስፉ ([email protected]) ህወሓት ትግራይን አገር ለማድረግ ፈለገ አልፈለገ በዝርፊያ ይዞት የነበረውን ወልቃይት ጠገዴን የሚቆጥረው እንደ ደም ስሩ ወይም እንደ ልብ ትርታው ነው። በመሆኑም መልሶ ለመንጠቅ ከሰማይ በታች ያሉ ዝግጅቶችን ሁሉ እያደረገ August 12, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ክልል መፍትሔ አይደለም! – አንዱ ዓለም ተፈራ አንዱ ዓለም ተፈራ ሐሙስ፡ ነሐሴ ፭ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (8/11/2022) የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ መዋቅር፤ በረጅም ጊዜ ሂደት፤ ከነበረበት እንዳመቺነቱ ሲስተካከል ኖሯል። በዚህ ጸሐፊ የልጅነት ወቅት፤ ባሌ ከሐረር ተቀንሶ ራሱን የቻለ ክፍለ አገር August 11, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት – መስፍን አረጋ ጠላቴ ጠፍቶኝ ሳስስ በነፍሴ ሁኖ አገኘሁት እኔው ራሴ፡፡ ጠላት \የሚገባው\ በደካማ ጎን ስለሆነ፣ የሽንፈት ምንጩ የራስ ድክመት እንጅ የጠላት ጥንካሬ አይደለም፡፡ ፈረንጅና ዐረብ ያልደፈረው ታላቁ የአማራ ሕዝብ በመጀመርያ በወያኔ አሁን ደግሞ በኦነግ August 11, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጉራጌ ለምን ክልል መሆን አስፈለገው? (ይርጋዓለም ብርሃኑ እንደጻፈው) መቅድም የዚህ ጽሑፍ ዋና ምክንያት ሰሞነኛው የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ነው። የጉራጌ ቀደምት ታሪክ የሚያስረዳው በነገሥታቱ ዘመን የራስ ገዝ አስተዳደር ኖሮት ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር ጥብቅ ትሥሥር እንደነበረው የታሪክ መዛግብት ይመሰክራሉ። ለዚህም ብዙ የታሪክ August 10, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ክልል ሲሉ ክልል ስንል! – አገሬ አዲስ ነሓሴ 3 ቀን 2014 ዓም(09-08-2022) የአገራት ክልል ድንበራቸው ነው። ኢትዮጵያም የያዘችው መሬት በዳር ድንበሯ የወሰን መስመር ወይም ምልክት የተከለለ ነው።በአገር ውስጥ የሚደረገው አስተዳደራዊ ክፍፍል በክፍለሃገር ወይም በጆግራፊያዊ አቀማመጥ ሰሜን፣ምዕራብ፣ደቡብና ምሥራቅ ተብሎ መዋቀሩ August 9, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የሳኦል በሽታ – አስቻለው ከበደ ረፈድፈድ ሲል ነው ሰዎቹ ወደ ቤተ መንግስት ይዘውት የደረሱት፡፡ ሰውዬውን የመለመሉት በታላቅ ጥንቃቄ ነበር፡፡ ቢያንስ ቢያንስ ለሶስት ወር ያህል ከማንም ገር ሳይገናኝ በተዘጋጀለት ማረፊያ እንደሚቆይ አግባብተው ነው ያመጡት፡፡ ሰውዬው የሳይኮሎጂ፣ሰፒች ቴራፒና ኮሚኒኬሽን August 9, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የሰሜን ኢትዮጰያው ጦርነት ድርድርና የአደራዳሪዎቹ ማንነት ያስከተለው ተስፋና ስጋት – አክሊሉ ወንድአፈረው ነሀሴ 1. 2014 (August 7, 2022) አክሊሉ ወንድአፈረው ([email protected]) በብልጽግና የሚመራው በኢትዮጵያ መንግስት እና ሀወሀት መሀል ለሚደረገው ድርድር እስካሁን ሂደቱን ሲመራ የቆየው የአፍሪካ ህብረት ሲሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሀወሀት ድርድሩን ይመሩ August 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ድርድር እስከ ምን? – ከቴዎድሮስ ሃይሌ ድርድር ዘመኑን የዋጀ የቅራኔ መፍቻ ጥበብ ነው:: የግጭትን በር ዘግቶ የስምምነትን ምዕራፍ ለመጀምር ከድርድርና ከውይይት የተሻለ አማራጭ የለም:: በድርድር ጦርነትን የማስቀረት የመቻሉን ያህል አንዳንዴም በተገቢው መንገድ ካልተያዘ ከሚቀድመው ይልቅ የሚብስ ጥፉትን ስለማምጣቱ August 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ለኢትዮጵያ ትንሣኤ መራቅም ሆነ መቅረብ ብቸኛ ተጠያቂው አማራው ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ተወደደም ተጠላ የትንሣኤ ቀን ቀርባለች፡፡ የተዘራው ሁሉ በቅሎ፣ ቡቃያውም አድጎና አዝመራው ጎምርቶ ምርቱ ሊታፈስ የቀረን ጊዜ እጅግ አጭር ነው፡፡ በወላድ አነጋገር ዘጠነኛው ወር ውስጥ ገብተን የመጨረሻው ምጥ ላይ ነን፡፡ መጠራጠር ይቻላል፤ አለማመንን August 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የራያን ሕዝብ ትግል የሁሉም አማራ የማድረግ ተልዕኮ! – ሲሳይ መንግስቴ (ዶ/ር) ከባለፈው አመት አጋማሽ ጀምሮ የራያን ሕዝብ የነጻነት እንቅስቃሴ መልክ በማስያዝ የወሎ ብሎም የሁሉም አማራ ጉዳይ የማድረግ ስራችንን አጠናክረን ቀጥለናል። በዚህም መሰረት አምና የተለያየ ቅርጽና ስያሜ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ቡድኖች ያሉበትን ሁኔታ በመገምገም August 6, 2022 ነፃ አስተያየቶች