Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 62

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የኢትዮጵያ ለሂቃን የአስተምህሮ ግጭቶች (ገለታው ዘለቀ)

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ለሂቃን በኔሽን ቢዩልዲንግ ዘዴ ላይ ሁለት የተለያዩ ትምህርቶችን የሚከተሉ ሲሆን የእነዚህ ትምህርቶች ግጭት የለሂቁን ክፍፍል እያሰፋ የረጋ ሃገረ መንግስት እንዳንመሰርት አድርጎናል። ዛሬ በዚህች በጣም ቁጥብና ምጥን ጦማር ስር የእነዚህን ግጭቶች

ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት! – አገሬ አዲስ   

ነሐሴ 16 ቀን 2014 ዓመ(22-08-2022) አብይ አህመድ በነሐሴ 15 ቀን 2014 በፈረንጆቹ ኦገስት 21 2022  የብልጽግናን የወጣት ክንፍ ሰብስቦ “የወጣቶች ሚና” በሚል መርህ ባስተላለፈው መልእክት ውስጥ  አገራችን በሦሥቱ ደካማ ምንነቶች  ማለትም በሞኝነት፣ጅልነትና ጅላጅልነት የተወረረች

ይድረስ ለአማራ ምሁራን! ሌላውን ድስኩር ተውና የአማራን ዘር ፍጅት አስቁሙ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) “እየየም ሲደላ ነው” ይባላል፡፡ አማራን ለማጥፋትና እርስቱን ለመቀማት ዛሬም የጦር ነጋሪት እየተጎሰመበት የአማራ ምሁራን ዛሬም በግድብ ስብከት፣ በሰይጣኖች የማይታመንና የማይጠና እርቅና በሌሎችም አዘናጊ አጀንዳዎች ጀንዲ እሚያካክል ጠልሰም ሲጠለስሙና ጣታችውን

ስለአገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማርያም የቀረበውን ጽሁፍ የሚመለከት ሀተታዊ ትችት!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 21፣ 2022 በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማሪያም ዘሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያቀርቧቸውን ጽሁፎች  አልፎ አልፎ አነባለሁ። አሁን ደግሞ “የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ የፕራቬታይዜሽን ሴራ” በሚል

“የኢዜማ የአቀባባይ-ተረኛነት ጉዞ” – ከኡመር ሽፋው

ከኡመር ሽፋው (August 20, 2022) የቀድሞው ግንቦት 7 በቁጥጥሩ ሥር ያዋለው ኢዜማ ምናልባት በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ውስጥ የሕዝብን አደራ በመብላት ወደር የሚገኝለት አይመስለኝም። ኢዜማ በሚመሩት ሰዎች ያለፈ መልካም ታሪክ ምክንያት ብዙ ተስፋ

ቅራኔን መፍታት በብልሃት፣ (ከጆቢር ሔይኢ)

በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ከርሮ ያለው የብሔርና የሃይማኖት ቅራኔ ነው።ብሔር የኅብረተሰብን የእድገት ደረጃ ተከትሎ የተከሰተ፣በቋንቋ፣በባህል፣በልማድ፣በታሪክ የተሳሰረ፣ በባህርይ የሚንጸባርቅ ሥነልቦናዊ  ዘይቤ ያዳበረ፣በአንድ አርማና አላማ ሥር የተሰለፈ፣ጸንቶና ረግቶ በአንድ አገር፣ወይም አካባቢ የሚኖር ሕዝብ ነው። ብሔረሰብ

ሰው ለሰው እረኛ መሆን ካልቻለ ሠላምን አያገኛትም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

(በሞራል   ቢስነት እየተገዳደልን  መኖር  ለእኛ ኢትዮጵያውያን የሚያሳፍር መሆኑንን … ሰው መሆናችንን  ያለመገንዘብ አባዜ መሥፈኑን ። እኛ …ራሳችንን እንዲህ እና እንዲያ ብለን ለራሳችን ሥም አውጥተን ወይም ወጥቶልን ከመጠራታችን በፊት የሁላችንም መጠሪያ ሰው አእንደነበረ አለማወቅን ።

የኢትዮጵያ የለዉጥ ጉዞ የዲያስፖራዉ ትዝብቶችና አስተያየቶች – ለማ ደስታ ከኖርዌይ

ነሐሴ 9/2014 በወርሃ ሐምሌ ከሶስት ዓመት ከአጋማሽ የዉጪ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት በመምጣት ቤተሰብ ለመጠየቅና ሀገርን ለማየት መልካም አጋጣሚ አግኝተን ነበር። በአዲስ አበባና በማዕከላዊ የደቡብ አከባቢ ( በሀዲያ ዞን )

ንጉሥ ሚዳስና አፄ አቢይ አህመድ አሊ – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ባለፉና አሁን ባሉ የሀገራት መሪዎች መካከል የሚስተዋሉ በርካታ ተመሳስሎዎች አሉ – በደጉም በክፉም፡፡ አሁን የማነሳው በግሪክ ሥነ ቃላት የሚወሳው ንጉሥ ሚዳስና የኛው አፄ ቦካሣ – ማነው – አፄ አቢይ አህመድ አሊን የሚያመሳስላቸው

ሸኖ፣ አሌልቱ፣ ቤኪ፣ ሰንዳፋና ለገጣፎ – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

ከዚህ በላይ በስም የጠራኋቸው አነስተኛና መካከለኛ ከተሞች የግልም ሆነ የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ከዎልድያ፣ ከደሴም ሆነ ከሰቆጣ በሸዋ-ሮቢት፣ በደብረ-ሲናና በደብረ-ብርሃን በኩል አድርገው ወደሀገሪቱ ርእሰ-ከተማ፣ አዲስ አበባ መናህሪያዎች ለመግባት በየእለቱ የሚንደረደሩባቸው የኦሮምያ ክልል
geletaw

አቶ ገለታው ዘለቀ በኢትዮ 360 ላይ ተጋብዞ ስርዓታዊ ሽብር በሚለው አርዕስት ላይ በኤርምያስ ለገሰ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ለሰጣቸው መልሶች ትችታዊ አስተያየት!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 16፣ 2022 በመጀመሪያ ደረጃ ኢትዮጵያ ብቻ ነች ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ጋር ስትነፃፀር የተጠናቀቀ የመንግስት መኪና አወቃቀር(State Building) የነበራት አገር የሚለው በመሰረቱ አከራካሪ መልስ ነው። እንደሚታወቀው አብዛኛዎቹ የአፍሪካ አገሮች በባሪያ ንግድና በቅኝ-ግዛት አስተዳደር

አማራ፦ ህልውናህ ያለው በአንተው መዳፍ ውስጥ ነው (እውነቱ ቢሆን)

አማራ አሁን እየደረሰበት ያለውን መከራ፣ ጭፍጨፋ ፣መንገላታታና  ስደት እርሱ  ራሱ “”እምቢ”‘ ብሎ “”በቃኝ”” ብሎ ማስቆም ካልቻለ ህገ መንግስቱ፣ አብይ አህመድ ፣ደመቀ መኮንን ወይንም የፌደራል ፖሊስና፣የደህንነቱ ተመስገን ጥሩነህ ወይንም ይልቃል ከፋለ ወዘተ  አያድኑትም፡፡ ሲጀመር እነዚህ

የአማራው ሃብት የሆነው የአባይ ወንዝ ግድብ ችሮታ ያስታረቀን ፣ መቻቻልን ያላብሰን ይሆን ወይስ ያፋጀናል ?

ተዘራ አሰጉ ታላቁ የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እድትቀጥል ነፍሱን፣ ህይወቱንና እሱነቱን ገብሯል፣ አሁንም በትዕግስት የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው። ይህ ክሳቴ ማንም ኢትዮጵያዊ የማይክደው ሃቅ ነው። ኢትዮጵያዊው የአማራ ምድር በአምላክ የተባረከ ፣
1 60 61 62 63 64 249
Go toTop