Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 149

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“ካላበዱ ወይ ካልነገዱ…” –  ነፃነት ዘለቀ

ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓመተ ፍዳ ነው፤ በእስካሁኑ ጉዞ ከቀጠልን አዲሱንና ግፍና በደል ተባብሶ በወያኔዎች የሚወርድብንን የመከራ ዘመን ልንቀበል አራት ቀናት ብቻ ቀርተዋል፡፡ ለማንኛውም “ደግ ተመኝ ደግ እንድታገኝ” ይባላልና  መጪው ዓመት
September 6, 2017

ምሁራን በእባብ ተሸውደው የዕፀ በለስ ፍሬ መግመጥ እሚያቆሙት መቼ ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) ድንጋይን እሚያናግረው ውሀ ነው፡፡ በመላ አገሪቱ እንደ ውሀ ደም ያፈሰሱ ነፍሰ ገዳይዎች “የኢትዮጵያ ከፍታና ፍቅር ቀን” ማወጃቸው ድንጋዩን ሳይቀር እያናገረ ነው፡፡ እኔን እሚያናግረኝ ግን የደም አፍሳሾች የተለመደ የዶሮ ብልጠት
September 2, 2017

በፊት የበቀለን ጅራት በዃላ የበቀለ ቀንድ በለጠው! – አገሬ አዲስ

አትዮጵያ ለዘመናት ህልውናዋን አስከብራ ፣የቅኝ ገዢዎችን ተደጋጋሚ ጥቃት ተከላክላና ድንበሯን ጥሰው ሲመጡም ቅስም ሰብራ የመለሰች፣ ለብዙ አገሮች የነጻነት ምሳሌ ሆና የኖረች አገር ናት። በቅኝ አገዛዝ ሰንሰለት ስር የወደቁትን አገራት በተለይም ጥቁር ህዝብን
September 1, 2017

ዝሆን ላይ የሚጮህ እብድ ውሻ ብቻ ነው!! (ገብረመድህን አርአያ)

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከህፃናት እስክ አዋቂዎች (የወያኔው) ፡ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ማንነት ካወቁ ብዙ ዓመታት አስቆጥረዋል። ህወሓት ከየት መጣ፣ አላማውስ ምንድን ነው? የሚሉ ጥያቄዎች የሕዝብ መነጋገሪያ ክሆነ አመታት ያስቆጠረ ነው ።የኢትዮጵያ ህዝብ

በዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ዉስጥ ማን ጠያቂ ማን ተጠያቂ ነዉ?

ሸንቁጥ አየለ አንዳን የፖለቲካ ድርጅቶች የሚያነሷቸዉ ጥያቄዎች ስህተት ናቸዉ ባይባልም የዲሞክራሲ ግንባታ ዉልን በአግባቡ ከመረዳት የዘገዩ ናቸዉ::አንዳንዱ የሚመስለዉ ስለ ትናንት እናዉም ሆነ ስለነገዉ ሂደት በዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ዉስጥ አንድ የሚጠየቅ ሀይል ያለ

ይህ ስርዓት በፍጹም አይድንም

መስቀሉ አየለ በጌታቸው አሰፋ እና በሳሞራ የኑስ መካከል ያለው ፍጥጫ ከድጡ ወደ ማጡ ሆኗል። በሁለቱ አሽቃባጮች ማለትም በኃይሌ ገብራስላሴና በፕሮፌሰር ይሳሃቅ ኤፍሬም በኩል ተጀምሮ የነበረው የማስታረቅ ጥረት ሚስጥሩ  ሾልኮ ከውቀጣ በኋላ ተቋርጦ

የወያኔ ኣገዛዝ ጎንደርን ከ3 ሸንሽኖ ለማዳከም የጠነሰሰው ሴራ 

ኣዳነ ኣጣናው ወያኔ ጎንደርን ከ3 የመክፈል ሴራ ኣጉል ልፋት ቢሆንም፣ አርምጃው ያለጥርጥር የቀቢጸ ተስፋ እርምጃ  ነው፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔን ጭቆና፣ ኣድሎ ፣ ርስትን ማዛባት አና የለየለት  የተቀናጀ ቡዳናዊ-ምዝበራ ኣንገፍግፎት በቃኝ  ሲል፣ ወያኔ በኣንጻሩ

እስከ መቼ ከትል ያነስን ቦንደኞች? – በላይነህ አባተ

ለገሰ ዜናዊ በወቅቱ በነበረው የአረቦች አመፅ ምክንያት በእስራኤሎችና በምዕራባውያን ትዕዛዝ እንደዚሁም ሲወለድ በተነከረበት የአማራ ጥላቻ የአማራን ጥቅም ለመንጠቅ ዓባይን ተሱዳን ደጃፍ ሊገድብ “ሕዳሴና ቦንድ” እያለ ቃዠ፡፡ የመለስ ቅዠት እንደ ዛር ተኮፍሷችሁ

ወያኔ በአምሳሉ የፈጠረው የአየር ሃይል ሲፈተሽ | አርበኞች ግንቦት 7

አርበኞች ግንቦት 7 – አየር ሃይል ለአንዲት አገር መከላከያ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። በዚህም አገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ የራሷን የአቪየሽን ተቋም በመመስረት ግንባር ቀደምት ነች።ወይንም ነበረች ሳይሻል አይቀርም።ያኔ የአፍሪካ አገራት በቅኝ

የመላከ ብርሀን አድማሱ ጀምበሬና የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ አጽም ፍልሰት –  ቀሲስ አስተርአየ

ሐምሌ  ሁለት ሽ ዘጠኝ  ዓ.ም [email protected] “                       የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11)  “ስለ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬና ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ “ያየነውን እንድንመሰክር የሰማነውን እንድንናገር በር ለከፈተልን አምላክ ምስጋና ይገባዋል።    አገራቸውንና

ከደጋጎቹ ጠበቆች መካከል አንዱ

— [ ስመጥር የሆኑት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ! አግባብ ያልሆነው የ1ዓመት ከ7 ወር የእግድ ጊዜያቸው አብቅቶ፤ ፍርድ ቤቶች በክረምት ሊዘጉ ከቀናት በፊት የጥብቅና ፍቃዳቸውን ለማግኝት ችሏል ] — የጥብቅና ሙያ በታማኝነት፣በቅንነትና በታታሪነት

በብዕር ስም የሚንቀሳቀሱ አክቲቪስቶቹን ማን ነዉ እያሲያዛቸዉ ያለዉ? – ሸንቁጥ አየለ

ሰሞኑን የአማራ አክቲቪስቶች በወያኔ መጠለፋቸዉን አንዳንድ ወንድሞች እዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፈዉ አነበብኩ:: የመረጃዉ አስገራሚነት ደግሞ አንዳንዶቹ ስድስት አክቲቪስቶች ናቸዉ የተጠለፉት ሲሉ ሌሎቹ ደግሞ ሁለት ናቸዉ ወይም ሶስት ናቸዉ የሚል መረጃ ላይ

የጉድ አገር ገንፎ አድሮ ይፋጃል – ዮሐንስ ደሳለኝ

ሰሞኑን በአንዳንድ የሶሻል ሚዲያዎች ከኢትዮጵያ ቴሌቭዝን ተወስዶ የተለቀቀው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ግራ የሚያጋባና ሰውየው ለይቶላችዋል ያስብላል። እስቲ አሁን መረጃ በበዛበት ዘመን ያውም የህወሃት የሰለላ መረብ ሳር ቅጠሉ ሳይቀር ጆሮ በሆነበት የመከራ ግዜ

አንድም ሦስቱም መረራ

በዘላለም ክብረት አፍሪካ ከበደ ገና በአስራዎቹ የዕድሜ መጨረሻ ላይ ያለ ወጣት ነው፡፡ በጣም ተስፈኛ ነው፡፡ ሁሌም ለውጥ እንደሚመጣ መናገር ይወዳል፡፡ ለምን ስሙ ‹አፍሪካ› እንደተባለ ሲጠየቅ ደጋግሞ ወደ መምህር አባቱ ይጠቁማል፡፡ አባቱ ስድስት
1 147 148 149 150 151 249
Go toTop