Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 113

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

   በደልን ይቅር የሚል፣- ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ

የፈጠረን አምላክ ሁላችንንም እኩል ይወደናል።ፈቃዱም እርሱ እንደ ወደደን፣ እኛም እርስ በርስ እንድንዋደድ ነበር።ለዚህ ነው “አትግደል፣ አታመንዝር፣ አትስረቅ፣ በባልጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር፣የባልጀርህን ቤት አትመኝ፣ የባልጀርህን ሚስት፣ወይም የእርሱን ወንድ አገልጋይ ሆነ ሴት አገልጋይ፣ በሬውንም
November 12, 2020

የወያኔ ነገር ለወግ አይመችም – ድራንዝ ጳውሎስ (ከባህር ዳር)

የብዕሬን ወግ ከሲሳይ ካሳ ዘቤጌምድር የማኅበራዊ ድረ ገጽ ባገኘሁት ግጥም ልጀምር ተዉ አልተሸጠም ቢሉት ተሸጧል አለና፣ ተዉ አትግዛ ቢሉት ክላሹን ገዛና፣ ተው አትፎክር ቢሉት ፎክሮ ገባና፣ ተኩስ ሳይተኮስ መትረየስ ሳያጓራ እማ ድረሽ
November 10, 2020

ዛሬ በኢትዮጵያ ማን ተሹሞ ማን ተሻረ?

ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ውጭ ጉዳይ ምኒስትሩን፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙን፣ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ኃላፊን እና የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነርን ከኃላፊነት አንስተዋል። በዛሬው ሹም ሽር እና ሽግሽግ ማን
November 8, 2020

ወቅታዊ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ! – አምባቸው ደጀኔ

አዲስ ነገር አይደለም፡፡ አንድ ነገር ይጀመራል፤ ያልቃልም፡፡ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው ነገር ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡ ፀሐይ ጧት ትወጣለች፤ ሙቀቷ ለብ እያለ፣ ሞቅ እያለና እያቃጠለ ይሄድና ልክ እንዳነሳሷ ኃይሏ እየቀዘቀዘ ሄዶ በምዕራብ እንደወጣች በምሥራቅ
November 7, 2020

የሕወሐትና የኢትዮጵያ ጦርነት  – አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ

የወንድማማቾች ጦርነት ወይስ ሐገር የማፍረስና የማዳን ጦርነት የአማራ ሚና ኢፍትሐዊና ፍትሐዊ ጦርነት አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ጥቅምት 28 / 2013 ጦርነቱ የሚካሄደው በማንና በማን መካከል ነው? ¨አማራ (ልዩ ኃይል) ትግራይ ውስጥ
November 7, 2020

የዐማራው ሕዝብ ህይወትና ደህንነት ዘውግ ተኮሩን ስርዓት ከመቀየር ጋር አብሮ የሚሄድ ጉዳይ ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

ክፍል አምስት የእርስ በእርስ ጦርነት ዛሬ አልተጀመረም። የወልቃይት ጠገዴ፤ የጠለምት፤ የዋልድባ፤ የሰቲት ሁመራ፤ የራያና አዜቦ፤ የትግራይ፤ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ ያላችሁ። ሊወገድ የሚችል ጦርነት መካሄዱ አሳፍሮኛል። ሊካድ የማይችለው ሃቅ ግን የዐማራው
November 5, 2020

“አደፍርስ ! ካልደፈረሰ አይጠራምና” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ብዙውን ጊዜ   ካላደፈረስህ በስተቀር እውነቱን አንገነዘብም።እናም መደፈርሥ ለተሸዋረረ እይታችን ታላቅ መፍትሄ ነው ።  ለምሳሌ በአንድ ውሃ ባቆረ ኩሬ ውሥጥ ጭቃ እንዳለ በአንዳች ነገር ካላደፈረሥከው አታውቅም።ውሃው ከላይ ተንሳፎ ነፅቶ ሲታይ ከሥሩ ጭቃ እንዳለ
November 5, 2020

ሰሞነኝነት እና  አድር ባይነት ከእኛ ይራቅ ! – ማላጂ

አገራችን እና ህዝቧ ያላስተናገዱት የመከራ እና የሰቆቃ ዓይነት እንዳልነበር እየታወቀ ለዚህ ምንጭ እና ከምንጩ ማድረቂያ መድሃኒት ላይ ከማተኮር ይልቅ ሰሞነኛ በመሆን መጠመዳችን ለተመሳሳይ እና ድግምግም ችግር ዳርጎናል ፡፡ እንደ ክፉ ደዌ አመም
November 4, 2020

የህወሃት አመራር ሀገር የማተራመስ ተግባር ላይ መንግስት ጠንካራ እርምጃ ሊወስድ ይገባል! – አበጋዝ ወንድሙ

ህወሃት ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ህዝብን ለ 27 ዓመት ቀጥቅጦ ለመግዛት ሁነኛ መሳሪያው በሀገሪቱ ትልቁን ቁጥር የያዙትን የአማራና የኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት እርስ በርስ እንዳይተማመኑና በጥላቻ እንዲተያዩ በማድረግ እንደነበር ሁላችንም የምንገነዘበው ሀቅ ነው። ከዚህ በተጨማሪ
November 3, 2020

ከሞትንማ ቆይተናል!!! –    ማላጂ

እኛ ድህነትን ለመቀነስ ሳይሆን ድህነትን ማባባስ ስለመሰራቱ ብዙ ብዙ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ እንዲያዉም ድህነት ቅነሳ ማለት ድሃን(ለፍቶ/ሰርቶ  አዳሪን)  ማሳደድ ከሆነ ዓመታት አስቆጥረናል፡፡ ለዚህም መነሻየ በ ምዕራብ  ወለጋ ታይቶ በማይታወቅ ምን አልባት በአረሲ
November 3, 2020

ዋናው የመንግሥት ትኩረት የዐማራውን ጭፍጨፋ ከማስቆሙ ላይ መሆን አለበት – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

“በማንኛውም ላይ ጸረ-ፍትህነት ከተፈጸመ የሚያስክትለው ስጋት ለሁሉም ነው (Injustice anywhere is a threat everywhere” The Reverend Dr. Martin Luther King ክፍል አራት “አንድ ዘር ከሌላው ዘር ይበልጣል፤ ይሻላል የሚባለው እምነት ዋጋ እንዲያጣ
November 2, 2020

“ቢተዋ አማረበት…”በእርቅ ይልስ …

ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ “አንበሳው ግሥላው ተሰፍቶ በልክ፣ ቢተዋ አማረበት አጤ ምኒልክ።” ቢተዋ-የዕጅ ጌጥ(የአለቃ ታየ ቅኔ)ከአፄ ዮሐንስ ፬ኛ ጋር ሊያደርጉት የነበረውን ጦርነት በመተዋቸው ጥሩ ሆነ ለማለት ነው። የኔው ቅኔ ደግሞ፦ ዶክተር ዐቢይ
November 2, 2020

የወያኔን የማያባራ ጥፋት በማስቆም ሂደት መሟላት ያለባቸው ወሣኝ ቅድመ ሁኔታዎች! – አንድነት ይበልጣል -ሐዋሳ

የለውጥ ኃይሎች ሙሉ ትብብር፣ የረቀቀ የቀዶ ሕክምና ሥራ (“surgical precision“) እና እጅግ ያነሰ የሕዝብ ጉዳት (“collateral damage“) አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ጥቅምት 22 / 2013 የዚህ ትንሽ ጽሁፍ ርዕሥ፣ ሀሳቡ የተገኘው
November 1, 2020
1 111 112 113 114 115 249
Go toTop