ዘ-ሐበሻ

“ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ

በቅርቡ “ልቤን” የሚል አልበሟን በማውጣት ተወዳጅነቷን ዳግም ያረጋገጠችው ድምጻዊት ነፃነት መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ይካፈሉት ዘንድ አስተናግደነዋል። ወደ ዋናው ጥያቄ ከመግባቴ በፊት ስለ
February 9, 2013

Ask Your Doctor: በወሲብ ጊዜ የሚያመኝ ለምንድን ነው?

ጥያቄ፡- ድንግልናዬን ያስረከብኩት ከሁለት ወራት በፊት በጣም ለምወደው ፍቅረኛዬ ነው፡፡ እንደጠበቅኩት ግን በወሲብ መደሰት አልቻልኩም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ይሄን ደብዳቤ እስከፃፍኩላችሁ ዕለት ድረስ በፈፀምነው ወሲብ እሱ መደሰቱን ይግለፅልኝ እንጂ እኔ ግን ሥቃይና
February 8, 2013

በናይጄሪያ እዚህ መድረስ የብሄራዊ ቡድናችንን ብቃት መለካት ይችላል?

ከቦጋለ አበበ በሃያ ዘጠነኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ ሦስት ተደልድለው የነበሩት ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጠዋል። ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ በአፍሪካ ዋንጫው ግምት ያልተሰጣቸው ሀገሮች ቢሆኑም ባልታሰበ ሁኔታ ጫፍ መድረስ ችለዋል። ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ በምድብ
February 8, 2013

ያለውን አጥፍተውብን፤ በሌለን ያጋፍጡናል – በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ኢትዮጵያ ውስጥ ቴክኒካል ተጫዋቾችን አሰልጣኞች የጉልበትና የፍጥነት ስልጠና መስጠት ብዙ ተጫዋቾችን ችሎታቸው እንዲጠፋና ከሁለቱም (ከጉልበቱም ከቴክኒኩም) እንዳይሆኑ አድረገዋቸዋል፡፡የኛ ተጫዋቾች በቴክኒክ ጥሩ መሆናችውን እኛ ብቻ ሳንሆን ከውጪ የመጡ አሰልጠኞች የሚመሰክሩት
February 3, 2013

ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ

በኤልያስ እሸቱ ውልደቱ በአዲስ አበባ መስካዬሕዙናን መድሐኒያለም ከዛሬ 68 ዓመት ገደማ ነበር። አባታቸው አቶ ለማ እጅግ ሲበዛ ፀሎት የሚወዱ የዓለማዊ ነገር የማይወዱ በቀያቸውና በመንደራቸው አንቱ የተባሉና ሰው አክባሪ አዛውንት ነበሩ ። የሁለተኛ
February 1, 2013

የእርግዝና መከላከያ መርፌ እየወሰዱ እርግዝና ሊከሰት ይችላል?

በቅድሚያ ሰላምና ጤና ድሎትና ደስታ ለናንተ እመኛለሁ፡፡ የዘወትር ደንበኛ ነኝ፡፡ ከዝግጅቶቻችሁም ከፍተኛ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ እኔ ዛሬ ብዕሬን ወደ እናንተ እንዳነሳ ያደረገኝ ጉዳይ ባለቤቴ ከሁለት ዓመት በፊት ባጋጠማት የስኳር በሽታ ምክንያት ‹‹ኢንሱሊን›› የተባለውን
January 13, 2013

‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)

(ቁምነገር መጽሔት /ከኢትዮጵያ)ሚካኤል በላይነህ ‹‹ማለባበስ ይቅር›› በተሰኘው ስለ ማግለል የሚሰብከው ህብረ ዝማሬ ላይ በዜማ ድርሰትና በድምፃዊነት በመሳተፍ ነው ከአድማጭ ጋር የተዋወቀው፡፡ በይበልጥ የሚታወቀው ግን ‹‹የፍቅር ምርጫዬ›› በተሰኘውና የፍቅረኞች ብሔራዊ መዝሙር ሊሆን በተቃረበው
January 13, 2013

ድብርትን (Depression) ለመዋጋት ፍቅርን ማሳደድ

ፍቅር የድብርት ጥሩ መድኃኒት ነው፡፡ ፍቅርን ማጣጣም ያልቻሉ ሰዎች በድብርት (ዲፕሬሽን) የመጠቃት እድላቸው የሰፋ ነው፡፡ bአለን ማክራዝ የተባሉ የስነ ልቦና ባለሙያ እንደፃፉት ኦክስጅን ለሰውነታችን የሚያስፈልገውን ያህል ፍቅር ደግሞ ለአዕምሯችን ወሳኝ ነው፡፡ ይህንን
January 1, 2013

ትላንት ዋልድባ ታረሰ፣ ዛሬ የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ሊፈርስ ነው፣ ነገስ ?

ታላቅ መንፈሣዊ ጉባኤ December 15 & 16, 2012 ትላንት ዋልድባ ታረሰ፣ ዛሬ የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ሊፈርስ ነው፣ ነገስ . . . በተመሳሳይ ርዕሶችና በእርቀ ሰላሙ ዙሪያ ውይይቶች ተዘጋጅተዋል እንዳያመልጦት! ዓለምዓቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
December 4, 2012

የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልትን አንስቶ በሙዚየም ለማቆየት ኮሚቴ መቋቋሙ ተነገረ

ህዳር ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የህወሀት ኢህአዴግ ልሳን የሆነው  ሬዲዮ ፋና እንደዘገበው የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት በግንባታው ስለሚነካ በጊዜያዊነት ይነሳና በጥንቃቄ በሙዚየም ይቀመጣል፣ ግንባታው ሲጠናቀቅም ወደ ስፍራው ይመለሳል። የዳግማዊ ምኒልክ
November 30, 2012

የድምጻችን ይሰማ የኮሚቴ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ

ኢሳት ዜና:-የሙስሊም ኢትዮጵያውያንን ሰላማዊ ተቃውሞ በመምራታቸው በሽብርተኝነት ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የድምጻችን ይሰማ የአመራር አባላት ዛሬ ልደታ በሚገኘው ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ለህዳር 27 ቀን 2005 ዓም የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው ወደ እስር
November 30, 2012

ኢትዮጵያ፤ የአባይ ወንዝ ባለቤትነትና ተጠቃሚነት ጥያቄ፤ – ኪዳኔ ዓለማየሁ ፤

መስከረም 2012 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ
September 12, 2012

ኢትዮጵያ – የአባይ ወንዝ ባለቤትነት ጉዳይ (ኪዳኔ ዓለማየሁ)

ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ
September 7, 2012
1 669 670 671 672 673 689
Go toTop