ዘ-ሐበሻ

የናይጄሪያው ስቴፈን ኬሺ በተጫዋችነትና በአሠልጣኝነት የአፍሪካ ዋንጫ በማግኘት ሁለተኛው ሰው ሆነ

(ከአሰግድ ተስፋዬ) የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባለቤት የሆነችው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ስቴፈን ኬሺ በተጫዋችነትና በአሠልጣኝነት ዋንጫ በማንሳት ከአህጉሪቱ ሁለተኛው ሰው መሆን ችሏል። አሠልጣኙ ከእዚህ በተጨማሪም እ.ኤ.አ ከ1992 ወዲህ የአፍሪካ ዋንጫን ያነሳ የመጀመሪያው
February 11, 2013

ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር?

“ስለ ታምራት ብጠየቅ የቱ ነው ጫፉ የቱስ ነው መጨረሻው በአጠቃላይ ፍቅር ነው” ጥላሁን ገሠሰ “ትንሹም ትልቁም ለታምራት እኩል ናቸው” ማህሙድ አህመድ (ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ አርቲስት ታምራት ሞላ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከአዲስ
February 11, 2013

ኦ ጋዜጠኛዎች አሁንስ ለህሊናችሁ፤ ፖለቲከኛዎችም!! – ክፍል 2 (ከዳንኤል ገዛኸኝ)

ከዳንኤል ገዛኸኝ (ጋዜጠኛ) በክፍል አንድ ጽሁፌ ከበጎ አስተያየቶች ይልቅ ተለሳልሰሃል እንደዚሁም ወቀሳዎቹ አድልተዋል። በአንጻሩ የመለሳለሴን ሃሳብ የሰጡኝ ጎን ለጎን መልካም አስተያየታቸውን ቸረውኛል። የምጽፈው ያመንኩበትን ነው። በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ Read full story in
February 10, 2013

“ማህበረ ቅዱሳንን” ያያችሁ!

ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል በአንድም በሌላም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እምነት ተከታይ ሆኖ ራሱን “ማህበረ ቅዱሳን” በማለት የሚጠራ ነፍሰ ገዳይ ሳለ መንፈሳዊ ጭምብል አጥልቆ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ንዋያተ
February 10, 2013

የኢሕአፓ ወጣት ክንድ በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ »

የኢሕአፓ ወጣት ክንድ (ኢወክንድ) ዘ-ሐበሻን ጨምሮ ለሌሎች ሚዲያዎች ባሰራጨው መግለጫው በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ። ሊጉ “ዛሬም ጠባብነትና ግለኝነት ነግሶ ማመን በሚያቅት ግዝፈትና ፍጥነት
February 10, 2013

ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

ዳኛቸው ቢያድግልኝ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገውን ያህል ውጤት ባያመጣም ሀገሪቱን ግን የሁዋልዮሽ እየጎተተ እንደሚገኝ ይታወቃል። ስለምን ብለው እኒሁ የኢትዮጵያ ልጆች እናታቸውን
February 10, 2013

በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የወያኔ/ኢሕአዴግ ሥርዓት በአሁኑ ጊዜ በሁሉም የሥራ መስኮች ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰበት ያለው በምርጫ 2002 ዓ.ም የተጠቀመበትን የተደራጀ የልማት ሠራዊት መገንባት በሚለው አንድ ለአምስት ፖለቲካዊ አደረጃጀቱ ተማሪዉን አንድ ለአምስት እንዲደራጁ በማድረግ ( በእያንዳንዱ የመንግሥት
February 10, 2013

ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች መንግስትን ሲያወግዙ፤ መሪዎቻቸውን ከጎናችሁ ነን ሲሉ ዋሉ

(ዘ-ሐበሻ) መንግስት ጂሃዳዊ ሀረካት የተሰኘውን ፊልም ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የተጠራው የሙስሊሞች የተቃውሞ ጥሪ በአዲስ አበባ እና በተከያዩ ከተሞች ከአርብ ጸሎት በኋላ ተደረገ። ‹‹እኛ አቡበከር አህመድ ነን!›› በሚል መሪ
February 10, 2013

ሰበር ዜና -የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ሊቀመንበር ወጣት ሀብታሙ አያሌው፣ የማህበሩ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት ሚካኤል አለማየሁና የማህበሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ብርሀኑ ተክለያሬድን
February 10, 2013

“ብላቴናኢቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” ማቴ9፡24 – ከመኳንንት ታዬ (ቤተ-ክርስቲያን ስላለመከፈሏ)

ከመኳንንት ታዬ(ቤተከርስቲያን ስላለመከፈሏ) ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላስተምሮ በነበረበት  ግዜ” ከያኢሮስ ቤት  በደረሰ ግዜ ብዙ ሰዎች  ሲያለቅሱ ሲወጡ ሲገቡ አገኘ፤ ሹም ቢሞት ሃምሳ የሹም ልጅ መቶ ሃምሳ እንዲሉ፤ ወይቤሎሙ ተገሃሡ
February 10, 2013

ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ ባዶ እጁን ከተቃውሞ ጋር ተመለሰ (የቪድዮ ማስረጃ ይመልከቱ)

(ዘ-ሐበሻ) “ጀሃዳዊ ሃረካት” የተሰኘውን ፊልም በለቀቀ በሁለተኛው ቀን በሳዑዲ አረቢያ ቦንድ ለመሸጥ ሕዝቡን የሰበሰበው የወያኔ መንግስት ባዶ እጁን ተመለሰ። አዳራሹ ተበጥብጦ ቦንድም ሳይሸጥ ከፍተኛ በከፍተኛ ተቃውሞ ተበጥብጧል። ቦንድ ለመሸጥ የተጠራው ስብሰባ በተቃውሞ
February 10, 2013

እስካሁን ሃብታም ያልሆንክባቸው 10 ምስጢሮች

ሀብታም መሆን ሁሉም ይፈልጋል፡፡ ግን የፍላጎታችንን ያህል ተሳክቶልን ሀብታም የሆንን አይደለንም፡፡ ዘ ስትሪት የተባለው በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ጋዜጣ የተለያዩ ሰዎችን ሀሳብ እና ልምዶች አሰባስቦ የፋይናንስ ባለሞያዎችንና ሚሊየነሮችን ትንታኔ በተቀበለበት ወቅት ተለይተው
February 10, 2013
1 668 669 670 671 672 689
Go toTop