(ሰበር ዜና) ቋሚ ሲኖዶሱ ፓትርያርኩ አስተዳደር ነክ ውሳኔዎችን ብቻቸውን እንዳይሰጡ የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ (ዘ-ሐበሻ) ቋሚ ሲኖዶሱ ሳይሰበሰብ፣ የተማሪዎቹ ጥያቄ በአግባቡ ሳይመለስና ሳይጠና ከአቡነ ጢሞጢዎስ ጋር ባላቸው ጥብቅ ወዳጅነት የተነሳ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እስከ መስከረም ድረስ እንዲዘጋ ፓትርያርኩ አቡነ ማቲያስ ወስነዋል በሚል ቋሚው ቅዱስ ሲኖዶስ July 17, 2013 ዜና
የካህናት ጉባኤ በሚኒሶታ በቅዱስ ጳዉሎስ ከተማ! የደብረ ብርሃን ቅዱስ ኡራኤል ዓመታዊ ንግሠ በዓል ሐምሌ 7/28/2013 ለአስረኛ ጊዜ በደማቅ ይከበራል። በእግዚአብሔር መልካ ም ፈቃድ በቅዱስ ጳዉሎስ እና ሚናፖሊስ ከተማዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ታዳሚወች ሁነዉ የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለህዝበ ክርስቲያን ጥሪያችንን July 17, 2013 ዜና
ከነመላኩ ፈንታ በኋላ የቆመ መርከብ የሆነው ፀረ – ሙስና ኮሚሽን ከሰናይ ቃል በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስከፊ እየሆኑ ከመጡት ነገሮች መካከል የሙስና ተግባር በጣም በጣም አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ሰዎች በአንድ ጀምበር የሚመነጠቁበት ይህ የሙስና ተግባር ታዲያ በአግባቡ ቁጥጥር ተደርጐበታል ወይም ክትትሉ የሁሉንም July 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከኦሮሞ ፖለቲካ ወደ ጃዋር ፖለቲካ? (ከመስፍን ነጋሽ ) ወንድሜ ጃዋር (Jawar Mohamed) ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኦሮሞ ፖለቲካ እና አሁን ደግሞ ስለኦሮሞ-ኢስላም ያቀረባቸው ንግግሮች ኮርኳሪ ሆነዋል። ኮርኳሪነታቸው የሚመነጨው ግን ሐሳቦች አዲስ ስለሆኑ አይደለም፤ በአቀራረባቸውም ቢሆን ያልተለመዱ አይደሉም። “የአግራሞቱ” ወይም የንዴቱ ምንጭ July 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ፖሊስ ማሰሩን የአንድነት አባላትም ወረቀት መበተኑን ገፍተውበታል (ዛሬ የታሰሩት 4 ደረሱ) (ሰበር ዜና ከፍኖተ ነፃነት) ዛሬ ሐምሌ 9, 2005 ዓ.ም የታሰሩት አባላት 4 ደርሰዋል፡፡ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የታሰሩ 3 የአንድነት አባላትን ለማስፈታት ወደ ስፍራው የሄደውን የአዲስ አበባ ዞን ስራ አስፈፃሚ የሆነው አዲሱ ካሳሁንን July 16, 2013 ዜና
(ሰበር ዜና) በሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የተነሳ የአ.አው ሲኖዶስ ለሁለት ተከፍሏል – አቡነ ሉቃስ ፓትርያሪኩን ከአቡነ ጳውሎስ “ከዚህ የበለጠ ምን አደረጉ?” በማለት ተናገሯቸው – የኮሌጁን መዘጋት የተቃወሙ አባቶች እንደዚህ ቀደሙ ትደበደባላችሁ የሚል ማስፈራሪያ ደረሳቸው – አሁንም ቤተክህነቱ በድህንነቶች እንደተከበበ ነው (ዘ-ሐበሻ) ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ July 16, 2013 ዜና
ሸንጎ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀጣይነት እያካሄደ ካለው ትግል ጎን እንደሚቆም አስታወቀ ሐምሌ 7 ቀን 2005 ዓ. ም የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ዕሁድ ሐምሌ 6 ቀን 2005 ዓ. ም በጎንደርና በደሴ ከተሞች የተካሄዱትን ትዕይንተ-ሕዝቦች ይደግፋል። ”የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት!” በሚል መሪ ሃሳብ ሥር July 16, 2013 ዜና
የሃይማኖት ነፃነት ወይስ የህክምና ነፃነት? (ፕ/ር መስፍን ስለ መምህር ግርማ) ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም የመምህር ግርማ ነገር፤ ከእውነቱ፣ ከሆነው ነገር እንጀምር፤ ሴትዮዋ፣ ያውም የሕግ ጠበቃዋ ከዓይነ ስውርነት አሳቀቁኝ ትላለች። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) July 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጀዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ (ለያሬድ አይቼህ መልስ) ከብሩክ ደሳለኝ በህይወቴ ከመጠላው ነገር ቢኖር ከንቅልፌ ሚቀሰቅሰኝና በባዶ ሜዳ ሚንጅሰኝ ሰው ነው። አንድ አማራ ሲያልፈ የሰማውን ስም ወስዶ በብእር ስም የሚያደርቀን ያሬድ አይቼህ ሚባሉ ግለሰብ እንደ ትሪፓ ማይታኝክ ሃሳባቸውን እየነሰነሱብን ይገኛሉ። July 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ይሻላል? ግርማ ካሳ ግርማ ካሳ ሐምሌ 8 ቀን 2005 ዓ.ም ከአርባ ሁለት በላይ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች፣ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ዛሬ እንደታሰሩ ፍኖት ነጻነት ዘገበ። ከታሰሩት ዉስጥ ሁለቱ ሴቶች ሲሆኑ አብዛኞቹም ወጣቶች ናቸው። በጎንደርና በደሴ July 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: ፋብሪጋስ ወደ ማን.ዩናይትድ? (ዘ-ሐበሻ) ከአርሰናል ወደ ባርሴሎና ለ5 ዓመታት በመፈረም የሄደው ስፔናዊው የመሃል ሜዳ አቀጣጣይ ሴስክ ፋብሪጋስ ባርሴሎና የሚሸጠው ከሆነ ወደ ማን.ዩናይትድ መዘዋወር እንደሚፈልግ አስታወቀ። ማን.ዩናይትድ ተጫዋቹን ለማዘዋወር 25 ሚሊዮን ፓውንድ ግዢ ለባርሴሎና ያቀረበ ሲሆን July 16, 2013 ዜና
በረከት ስሞዖን “መርጋ አድማሱ” በሚል የብዕር ስም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ስለ ግንቦት 7ና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጻፉ ኤርትራዊው አቶ በረከት ስምዖን መርጋ አድማሱ በሚል የብዕር ሥም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ “«ግንቦት ሰባት» ያመነው ተላላኪነቱና አንድምታው” በሚል ርዕስ ጽሁፍ ማስፈራቸው ተጋለጠ። ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቅርብ የሆኑ ሰዎች እንዳጋለጡት ከዚህ ቀደምም July 16, 2013 ዜና
Sport: በአርሴናል የማይፈለጉ 11 ተጫዋቾች ከይርጋ አበበ የሰሜን ለንደኑ አርሴናል ባለፉት ዓመታት ወደ ክለቡ ያዘዋወራቸውና የተጠበቀውን ያህል መጥቀም ያልቻሉትን ተጫዋቾች የመውጫ በሩን የከፈተላቸው ሲሆን ከእነዚህ በርካታ ተጫዋቾች መካከል የተለያዩ ምንጮች የዘረዘሯቸው አስራ አንድ ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው። 1 July 16, 2013 ዜና