I am Ethiopian first – By Abebe Gellaw By Abebe Gellaw It has come to my attention that my brief Facebook comment regarding a few controversial statements made by Jawar Mohammed has been posted on ECADF’s website as an July 22, 2013 ዜና
ሰበር ዜና: በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ሐምሌ 15 ቀን 2005 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት በፕሬዘዳንቱ ቢሮ አካባቢ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ሰልፉን ያካሄዱት የዚህ ዓመት የክረምት የተፈጥሮ ሳይንስ የድግሪ መርሃ ግብር የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች መሆናቸው ታውቋል፡፡ July 22, 2013 ዜና
የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት እና የአንድነት መሪዎች እንደ ጋንዲ! በግርማ ሞገስ በግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሐምሌ 15 ቀን 2005 ዓ.ም. የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነጻነት የሚለው ስትራተጂካዊ ዘመቻ ግቡ ምን እንደሆነ እና እድሜው ሶስት ወሮች እንደሚሆን አንድነት ፓርቲ ግልጽ አድርጓል። ከመግለጫው እንደተረዳሁት አንድነት ፓርቲ ጊዜ ወስዶ ብዙ July 22, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በወረባቡ የአንድነት አባላትን ጨምሮ 45 ወጣቶች መታሠራቸውን ፓርቲው ገለፀ በደቡብ ወሎ ዞን በረባቡ ወረዳ በስግደት ላይ የነበሩ የአንድነት ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ አብዱ መሐመድ እና አቶ እንድሪስ አህመድን ጨምሮ 45 ወጣቶች መታሰራቸውን ምንጮቻችን ከስፍራው በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ ከታሰሩት መካከልም ወጣት July 22, 2013 ዜና
ብርቱ ሰው! (The Iron Man) – (ከተመስገን ደሳለኝ) ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ …አራት ኪሎ በሚገኝ አንድ ካፍቴሪያ ከጓደኞቼ ጋር የደራ ወግ በመያዜ፣ የእጅ ስልኬ የ‹‹መልስ ስጠኝ›› ጩኸቱን ደጋግሞ ሲያሰማ ልብ አላልኩትም፤ እናም ጮኾ ጮኾ ሲጨርስ፣ እንደገና ይጀምራል፡፡ ይኼኔ ጥሪውን እንዳላስተዋልኩ የተረዳው July 22, 2013 ነፃ አስተያየቶች
‘የአረቡ ዓለም አብዮት ኢትዮጵያ ውስጥ ይመጣል ብለህ ታስባለህ ብለው ጠይቀውኛል” – ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዝግጅቱ የነበረው አሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ነው፡፡ ጥሪውም የደረሰን በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ነው፡፡ የተነገረኝም ቀደም ብሎ ነው፡፡ ከሦስት ሣምንት ወይም ከአንድ ወር ቀደም ብሎ ነው፡፡ ጊዜውን በትክክል ስለማላስታውሰው ነው፡፡ እኛ በዛ መሠረት ስብሰባውንም July 22, 2013 ዜና
የእናት ጡት ነካሾቹ ህወሃት ና ጀሌወቹ ከብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ ከዛሬ 21 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ህዝቦች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ስልጣን የተቆናጠጠው ህወሃት/ወያኔ ገና ከጅምሩ የሃገርና የህዝብ ሃብትና ንብረት መዝረፍና ማውደም መለያ ባህሪው የሆነው የእናት ጡት ነካሹ ህወሃት በሆድ አደር ጀሌዎቹ July 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጲያ፣ ሃይማኖት እና ብሄር ካለፈው እና ከአሁኑ ታሪካችን ተምረን ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እንታገል Ethiopia, Religion and Ethnicity: lessons from the past and present for strong truly democratic Ethiopia By: Ephrem Shaul የዚህ ጹሁፍ አላማ ከታሪክ ስህተቶቻችን ተምረን ወደፊት የማይደገምበትን እውነተኛ ዲሞክራሲ ለሁላችን መፍጠር ላይ ትንሽ July 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ቤተክርስቲያንን እያስተዳደራት ያለው ማን ነው? ከእውነት መስካሪ የክርስትና ኃይማኖት ሰዎች በእምነት የማይታየውን አምላክ በማመን የእግዚአብሔርን ሕግና ሥርዓት ፈጽመው በጌታ ጸጋና ቸርነት ለዘላለማዊ ሕይወት እንዲበቁ ማድረግ ነው። ይህም በቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ለእብራውያን በጻፈው መልእክት ውስጥ ተካቶ እናገኘዋለን። ይህም July 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በዝምታቸው”ኢትዮጵያን አላፈቅራትም” ያሉትን ኢትዮጵያውያን እኛም ዛሬም “ዝም” እንበላቸው????… ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ:: በቅድሚያ ርዕሰ-ጥያቄው አንፃራዊ መልስ የሚሻው በጣም አሳሳቢ እና :- የአገር ፍቅርን:-የሚገድል ዝምታ በኢትዮጵያውያን ላይ ሃያ ሁለት ዓመታት በመንገሱ ነው።ይህ አቢይ ጉዳይ እና ወሳኝ በመሆኑ ዝምታውን ለመስበር ደግሞ ወቅታዊነቱን እንረዳለን።የኢትዮጵያውያን July 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን: በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ ታደሰ ብሩ 1. መግቢያ በፋሽስት ጣልያን አምስት ዓመታት የወረራ ዘመን በአገራችን የተፈፀሙ አሳዛኝ ክስተቶች አሁን በወያኔ አገዛዝ እየተደገሙ ነው። ያኔ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ፤ ዛሬም ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን አሉ። እነዚህ ሦስት ዓይነት July 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
እውነት – ከየጎንቻው አንድ ቃል ቋጠሮ ረቂቅ ሚስጥር፤ በቋንቋ፤ በቦታ፤ በጊዜ በኅይዎት በሃሳብ ቀመር፤ ዝጎ የማይሻግት በየብስ፤ በባህር፤ በሕዋም ሲኖር፤ የወርቅ ተምሳሌ ቀልጦ የሚጠራ በአፎት ሲነጠር፤ ዋጋው የከበረ ውበቱን ጠብቆ እያደረ እሚያምር፤ የአንገት ሃብል ቀለበት፤ቃል July 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስለ ኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡ ከፍል1 በይታያል የሩቅሰው ከፍል1 ይታያል የሩቅሰው መነሻዬ ሰመረ ዓለሙ የተባሉ ሰው፡ ካቀረቡት ጽሁፍ መካከል፡ አንዱን በማንበቤ ስለተጠቃሹ ከማውቀው እውነት ጥቂት ቆንጥሪ በሚከተሉት አርእዕስቶች በመክፈል፡ የነጠረውን ሀቅ እያነሳሁ አንድ ሁለት ለማለት ነው። ስለዚህ 1/ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ፡ July 20, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . . . በነቢዩ ሲራክ በማለዳው ከእንቅልፍ ስነቃ ለዛሬው ለማለዳ ወግ ቅኝቴን ሁለት ሰሞነኛ ትኩስ ወጎች ከፊ ለፊቴ ገጭ ብለው ጠበቁኝ ! . . አንዱ ሰሞነኛ ወግ ስልጣኔ ዘመነኛ የመገናኛ ዘዴዎችን ማግኘት የታደለው የሃገሬ ሰው July 20, 2013 ነፃ አስተያየቶች