የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ የዜጎችን ፊርማዎች ለመሰብሰብ! – ግርማ ሞገስ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) እሮብ ሐምሌ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. (Wednesday, July 24, 2013) የዜጎችን ፊርማዎች ማሰባሰብ የብዙ መቶ አመቶች ታሪክ ያለው ሰላማዊ ትግል ነው። የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ አንዱ ግብ በኢትዮጵያ ሽብር ህግ ላይ July 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አ.አ በግድግዳ ጽሁፎች (ግራፊቲ) ተሸፍና አደረች ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው እሁድ ምሽት ለሰኞ አጥቢያ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቦታዎች የሙስሊሙን ህብረተሰብ ጥያቄዎች በሚያንጸባርቁ ጥቅሶች ተጽፎባቸው አደሩ፡፡ በከተማዋ የተለያዩ መንገዶች፣ የመንገድ አካፋዮች እና አጥሮች ላይ መንግስት ሕገ መንግሰቱን እንዲያከብርና July 23, 2013 ዜና
የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከዩቲዩብ (Youtube) ተባረረ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በዩቱዩብ የተለያየ ፕሮፓጋንዳዎቹን የሚያስተላልፍበት የዩቲብ ቻናል ተዘጋ። ዩቲዩብ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥንን ማባረሩን የገለጸበት መልዕክት “YouTube account ethiopiantv has been terminated because we received multiple third-party notifications of copyright infringement from July 23, 2013 ዜና
ስለ ቂሊጦ ዝም አልልም! ከ ሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት » ስለ ቂሊጦ ዝም አልልም! ============== በቂሊጦ እስር ቤት በርካታ ወንድሞቻችን በጸረ ሽብር አዋጁ ተገን በኦነግ ስም ታስረው መከራቸውን እያዩ ነው፡፡ አሁን በቅርቡ የምግብ ማቆም አድማ አድርገው የነበሩት እነዚህ ወንድሞቻችን የርሃብ አድማ ሲያደርጉ July 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ እና ዶ/ር በያን ሱባ -በገበየሁ ባልቻ በገበየሁ ባልቻ ባለፈዉ ጊዜ ሁለቱ ልሁቃን ዶፍቶሮች በፈረንጂ እዉቀታቸዉ የተመሰከረላቸዉ ምሁራን (በኢትዮሚዲያ) የተመላለሱትን በመመልከት የበኩሌን በጉዳዩ ዙሪያ ሀሳብ ልሰጥ አስቤ የአባይ ጉዳይ በረድ ይበል በማለት በጋዉን ስጠብቅ ባጀሁ። ዶ/ር ፍቅሬ ዶ/ር በያን July 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኢህአዴግ አንድነት ፓርቲን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ ሲል አንድነት ፓርቲ አስታወቀ በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኘው ኩታበር ወረዳ አንድነት ፓርቲ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. በደሴ ያካሄደውን ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በመቃወም ህዝቡ ሰላማዊ እንዲወጣ ኢህአዴግ እያስገደደ መሆኑን ምንጮቻችን በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ የኩታበር ወረዳ July 23, 2013 ዜና
Health: በወሲብ ወቅት ብልቴን ያቃጥለኛል፣ ያመኛል፣ ይቆስላል፣ ይላላጣል እድሜዬ 25 ሲሆን የወንድ ጓደኛ አለኝ፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ጥሩ የወሲብ ግንኙነት ነበረን፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ አዲስ ነገር ተፈጠረ፡፡ በመጀመሪያ በግንኙነት ጊዜ ከእኔ ብልት የሚወጣው ፈሳሽ አይወጣም ነበር፡፡ ይህን ተመርምሬ መድሃኒቱን ተከታትዬ July 23, 2013 ጤና
Sport: ሞውሪንሆ ፕሪሚየር ሊጉን ሊያመሰቃቅሉት ይችላሉ – (የስፖርት ተንታኞች አስተያየት) የ2012/13 የውድድር ዘመን መገባደጃ በርካታ ክስተቶችን ያስተናገደ ነበር፡፡ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከአሰልጣኝነት ጡረታ መውጣታቸውና በዴቪድ ሞዬስ መተካታቸው፡፡ ሮቤርቶ ማንቺኒ ከማንቸስተር ሲቲ የመሰናበቱ እንዲሁም የራፋ ቤኒቴዝ ከቼልሲ የሚለቁበት ቀን መቆረጡ አበይቶቹ ነበሩ፡፡ ክስተቶቹ July 23, 2013 ዜና
‹‹ጋዜጠኞች ከእስር ቤት እንደወጡ በአንድ የፖለቲካ ድርጅት ጥላ ስር ሲሰባሰቡ መመልከት ያሳዝናል›› ዳዊት ከበደ [ጋዜጠኛ] “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?” በተሰኘውና በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ታትሞ በገበያ ላይ በዋለው መፅሀፍ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ የሰጠው ቃለ – ምልልስ የሚከተለውን ይመስላል፡፡ ይህቺን ምድር መስከረም 1 ቀን 1972 ዓ.ም. በአድዋ ከተማ የተቀላቀለው ዳዊት July 23, 2013 ዜና
Sport: ኃይሌ ገ/ሥላሴ በ2007 ለወርቅ ሜዳሊያ ሣይሆን ለፓርላማ መቀመጫ ይሮጣል (በአዲስ አበባ የሚታተመው ወርልድ ስፖርት ጋዜጣ እንደጻፈው) ባለፉት 25 እና 26 አመታት በአለም የአትሌቲክ መድረክ ታላላቅ ውጤቶችን በማስመዝገብ አለምን ያስደመመውና ለወጣት አትሌቶች ተምሳሌት መሆን የቻለው ኃይሌ ገ/ስላሴ ፊቱን ወደ ፖለቲካው አለም ሊያዞር July 23, 2013 ዜና
Art: ሁለገቧ አርቲስት አዳነች ወ/ገብርኤል በማስረሻ መሀመድ አርቲስት አዳነች ከአባቷ ወ/ገብርኤል ገብረ ማርያም እና ከእናቷ ፋና አምባው በ1952 ዓ.ም ይህችን አለም ‹‹ሀ›› በማለት ይፋትና ጠሞ በሚባል አውራጃ ካራቆሬ በተባለ ትንሽ ከተማ ውስጥ ተወለደች፡፡ እንደማንኛውም ልጅ እናትና አባቷን July 23, 2013 ኪነ ጥበብ
የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ ክፍል 1-3 ከሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት የፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ እንዲሁም የጋዜጠኞችን የስራ እንቅስቃሴ እንዴት እንደሚያፍን የሚያሳይ ውይይት ከታዋቂው የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉና ከጋዜጠኛ ስለሺ ሀጎስ ጋር ክፍል 1 ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል July 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Hiber Radio: ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ጀርባዋን ሰጠችኝ ስትል ስጋቷን ገለጸች የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2005 ፕሮግራም > በአሜሪካን አገር ጠበቃ የሆኑት አቶ ሳህሉ ሚካኤል የ17 ዓመቱን ወጣት ትራይቮን ማርቲን በጥይት የገደለው ራሱን ለመከላከል ተብሎ ነጻ መባሉን አስመልክቶ ለህብር ከሰጡት ቃለ July 23, 2013 ዜና
ትውልድ የማድን ሃላፊነት የማን ነው? በይበልጣል ጋሹ በይበልጣል ጋሹ ትውልዱ ከበፊቱ በበለጠ መሪ የሚፈልግበት ዘመን ነው። ጊዜውንና ዘመኑን የዋጀ ወላጅ፣ መሪና ህብረተሰብ ይፈልጋል። የዘመኑን ትውልድ በጥሩ ሥነ ምግባር፣ ለአገር ተቆርቁሪና በማንነቱ የሚኮራ አድርጎ ለማሳደግ ሃላፊነት ሊወስድ የሚችል አካል ያስፈልጋል። የነገ July 22, 2013 ነፃ አስተያየቶች