የቁልቢ ገብርኤል ንግስና የመንግሰት አቅጣጫ (መልካም አስተዳደር፣ ሙስና እና ስደት) በግርማ ሠይፉ ማሩ በግርማ ሠይፈ ማሩ ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ July 26, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የረመዳን ፆም (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 ላይ ታትሞ የወጣ፤ ሚኒሶታ) በዓለማችን ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው እምነቶችና ኃይማኖቶች የመገኘታቸው ነገር እሙን ቢሆንም ካላቸው የረዥም ዓመታት ታሪክ፣ ወግ፣ ስርዓትና ባህል አኳያ ኢስላም (እስልምና)፣ ክርስትናና የአይሁድ እምነቶች July 26, 2013 ጤና
የለሊት ወፍን ማን ገደላት? – (ከደራሲና ገጣሚ መኳንንት ታዬ) ሚኒሶታ በአንድ ወቅት የምድር አራዊትና የሰማይ አእዋፋት ወገን ለወገንህ ተባባሉና ሁሉም ከእያሉበት ተጠራርተው ሲያበቁ በአንድ ችግር ላይ መወያት ጀመሩ። ይኸውም በአራዊቱ እና በአኢዋፍቱ ዘንድ ችግር እንዳለና እራሳቸውንም ማስከበር እንዳለባቸው ይመክሩ ጀመር ። July 26, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: ቬንገር በማባረር አልተቻሉም በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የሐምሌ እትም ቁጥር 53 ላይ ታትሞ የወጣ። ከባድ ሸክም ከአርሰን ቬንገር ትከሻ ተነሳ፡፡ በጣም ከባድ፤ ለዚያውም የ10 ሚሊዮን ፓውንድ ሸክም፡፡ ሴባስቲያን ስኩዊላቺ፣ ዴኒልሰን እና አንድሬ አርሻቪን ያለምንም ጥቅም ክለቡን በደመወዝ July 26, 2013 ዜና
በሙስና የተጠረጠሩት የደብረ ጽጌ ቅ/ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ዋና ጸሐፊ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ ሐራ ተዋሕዶ ብሎግ እንደዘገበው፦ በተጭበረበረ ውል ደብሩን ከ3 ሚልዮን ብር በላይ በማሳጣትና ሰነድ በማሸሽ ይጠየቃሉ ከጥቂት የሙዳይ ምጽዋት ገቢ ምርመራ ብቻ ከ2 ሚልዮን ብር በላይ ጉድለት ተገኝቷል የአብዛኛዎቹ የደብሩ ሕንጻ ሱቆች የኪራይ ውል በትክክለኛ July 26, 2013 ዜና
እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… “ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” (ከአቤ ቶክቻው) እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… ”ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” ወንድማችን ጃዋር መሀመድ እኔን ጨምሮ በርካቶች የሚያደንቁት ወጣት ነው፡፡ ሀሳቦቹ አንጀት ላይ ጠብ የሚሉ ገዢ ሀሳቦች ናቸው፡፡ የሚገዙት ታድያ እንደ ገዢው ፓርቲ አስገድደው አይደለም፡፡ July 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ለመለስ ሙት አመት ማስታወሻ (ከፋሲል የኔአለም) ጋዜጠኛ ከመለስ ሞት በሁዋላ ያለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ከሌኒን ሞት በሁዋላ የነበረውን የሩስያ ሁኔታ ያስታውሰኛል። ሌኒን በቦልሼቪክ ፓርቲ ውስጥ የገዘፈ ስም ነበረው፣ በፓርቲው ውስጥ ያሰፈነው የዲሞክራሲያዊ ማእከላዊነት አሰራር የምእራቡን ዲሞክራሲን ለማይቀበለው የኮሚኒስት ታጋይ ሁሉ July 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሰለኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡ ከፍል2 ይታያል የሩቅሰው ወደ እለቱ ተግባራዊ ቅኝቴ ለመግባት፡ ባለፈው ሳምንት በዚህ አርእዕስት የከተብሗትን፡ ጦማሪን ስደመድም፡ ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ፡ ወደአሜሪካን ባቀናበት ወቅት፡ በዚያው እንዲቀር ለቀረበለት ጥያቄ፡ የሰጠው መልስ፡ወያኔ ውሎ ካደረ ኢትዮጵያ የምትባል ሃአገር July 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
እስላም ኦሮሞች፣ እስላም ያልሆኑ ኦሮሞች፣ ኦሮሞ ያልሆኑ እስላሞች እና ኢትዮጵያኖች ፣ (አዩም አያኔ ዘ ኢትዮጵያ) ከላይ ያለዉ ቃል የተጳፈዉ በእንግሊዝኛ ነዉ። እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ዘሬም ነገዴም ከኢትዮጵያ ነዉ።ደግሞም ኦሮሞ ነኝ። ለዝህ ጦማር መንሻ የሆነኝ አስከዛሬ ድረስ ኦሮሞ የሚባል አገር ፣ ወይንም ኦሮሞ የሚባል July 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!” (ከ የአርአያ ጌታቸው) 2005 ዓ.ም ከ1998 ዓ.ም በኋላ በተግባር ሊታይ የሚችል የፖለቲካ እንቅስቃሴ የታየበት አመት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም ፡፡ በተለይ በግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ፣ም የሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ምንአልባትም ወደኋላ ይጓዝ July 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወሳኙ ጨዋታ ነገ ወደ ኪጋሊ ይጓዛሉ (ወርልድ ስፖርት) በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄው 3ኛው የቻን ውድድር ተሣታፊ የሚያደርገውን ትኬት ለመቁረጥ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ቅዳሚ ለሚደርገው ወሣኝ ጨዋታ ነገ ወደ ኪጋሊ ይጓዛል፡፡ አሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው July 24, 2013 ዜና
የፓርላማው ውይይት መታፈኑን በይፋ ያጋለጠው የኢቲቪ ጋዜጠኛ ከሥራ ተባረረ (በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የዴሞክራሲ ተቋማት ሚናና የአስፈፃሚ ተቋማት ኃላፊነት” በሚል ጥቅምት 23 ቀን 2005 ዓ.ም ያደረገውን ውይይት በኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በኩል ተቆራርጦና ተዛብቶ July 24, 2013 ዜና
ዶ/ር ነጋሶ መድረክን ወደ ውህደት መግፋት ጥቅሙ አይታየኝም ሲሉ ደብዳቤ ጻፉ (ደብዳቤውን ይዘናል) (ዘ-ሐበሻ) የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመድረክና አንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት የእርሳቸውን አቋም የሚያስረዳ ግልጽ ደብዳቤ በተኑ። በርከት ያሉ ህብረብሄራዊ ፓርቲዎች የሚገኙበት መድረክ ወደ ውህደት ይምጣ የሚለውን አቋም እንደማይደግፉ ለተለያዩ ሚድያዎች July 24, 2013 ዜና