በጀርመን በተለያየ ከተማ የሚገኙ የEPCOU አባላት የአንድነት ፓርቲ ያወጣውን የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ተግባራዊ ይሆን ዘንድ የትብብር እንቅስቃሴ ጀምረዋል
እኛ በጀርመን ሀገር የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በዜግነታችን በመሰባሰብ የወያኔን አምባገነን ስርአት አቅማችን በፈቀደው ሁሉ በማጋለጥ ላይ እንገኛለን እናንተም ይህ ስራችን በተደጋጋሚ በድህረ ገጻቹ ላይ በማስቀመጥ ከፍተኛ ድጋፍ ሰታችሁናል ለዚህም ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብን