የመቀሌው ሰላማዊ ሰልፍ እንዲተላለፍ ተወሰነ መንግስት አንድነት ፓርቲ በመቀሌ የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በኃይል አደናቀፈ፡፡ የመቀሌ ከተማ አስተዳደር በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አመራሮችን በህገወጥ ሁኔታ በማሰር፣ከመቀሌ ለቅቀው እንዲወጡ በማስጠንቀቅ እንዲሁም ቅስቀሳ ሲደረግባቸው የነበሩ ቁሳቁሶችን በአደባባይ በመንጠቅ በመቀሌ በቂ August 3, 2013 ዜና
የቫንኩቨር ኢትዮጵያዊያን ተደስተዋል – ቤተክርስቲያናቸው ቋሚ ቤተመቅደስ አግኝታለች በጥቅምት 2009 ዓ.ም. የብሪቲሽ ኮሉምቢያ ጠቅላይ ፍርድቤት በ1990ዎቹ መጀመሪያ በሊቀ ካህናት ምሳሌ እንግዳ ቤተክርስቲያን ስር፡ በነአቡነ ዜናማርቆስ ቡራኬ የተመሰረተውን የቫንኩቨር ቅድስት ማርያም ቤተክርትስቲያን አንስቶ ወደኢህአዴግ ለሚያጋድለው ስብስብ እንዲሰጥ ሲወስን፡ በስደተኛው ሲኖዶስ ስር August 3, 2013 ዜና
እንደራሴ ስሚዝ እ ኬረን ባስ አዲስ አበባ ሊሄዱ ነው በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ አሜሪካና ሌሎች ለሰብአዊ መብት መከበር ዋጋ የሚሰጡ አገሮች በሙሉ በ”አዲስ አበባው” አገዛዝ ላይ ጠንካራ አቋም መያዛቸውን ያለ አንዳች ማወላወል ማሳየት እንደሚገባቸው አሳስበው የነበሩት ኮንግረንስ ማን ክሪስ ስሚዝና ባልደረባቸው እንደራሴ August 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“የአሲምባ ፍቅር” – መጽሃፍ ቅኝት – በክንፉ አሰፋ ደራሲ፣ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ብዛት፣ 446 ገጾች በተስፋዬ ወልደዮሃንስ አዲስ አበባ ታትሞ የተሰራጨ * ከስር በስእሉ እንደሚታየው ኢሲምባ 3250 ሜትር ከፍታ ላይ በትግራይ ውስጥ ያለ ተራራ ነው። አሲምባ August 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዓይናለም ኃይሉ፣ አዲስ ህንጻና ጀማል ጣሰው ኢትዮጵያ ላለባት ወሳኝ ጨዋታ አይሰለፉም (ዘ-ሐበሻ) ኦገስት 9 ቀን 2013 በኮንጎ ብራዛቪል ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቅጣት የተነሳ ወሳኝ ተጫዋቾን እንደማያሰልፍ የፊፋ ድረ ገጽ ዘገበ። እንደ ድረገጹ ዘገባ ከሆነ ኢትዮጵያ ከመካከለኛው August 3, 2013 ዜና
Health: ታኮ ጫማዎች ከእግር ህመም ጋር ይያያዙ ይሆን? መቼም ቢሆን መቼ የሚያጠብቅና ረጅም ታኮ ያላቸው ጫማዎችን ሲጫሙ ተፈጥሮ እግር ካስቀመጠችለት ቅርፅ ውጭ እንዲራመድ እያሰገደዱት እንዳሉ ያስታውሱ፡፡ ባለረጃጅም ተረከዝ ጫማዎችን በተጫሙባቸው ወቅቶች የሰውነትዎ ጠቅላላ ከብደት በሙሉ እግርዎ ላይ ከማረፍ ይልቅ ወደጣቶችዎ August 3, 2013 ጤና
የቀባሪን ልብ የሰበረ የሕይወት ታሪክ ይሄይስ አእምሮ ወያኔዎች በጣም እየከፉ ነው፡፡ ክፋታቸው ጠርዝ እየለቀቀ መጥቷል፡፡ ይሉኝታና ሀፍረት ወትሮውንም ወያኔዎች ጋ እንደሌለ የታወቀ ቢሆንም አሁን አሁን ግን በጣም የለየላቸው ጋጠ ወጦችና ኅሊናቢሶች እየሆኑ ነው፡፡ እነሱን በሰው ልጅነት ለመፈረጅ August 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጋዜጠኛ ወይስ ካድሬ? (ከኢየሩሳሌም አርአያ) የሪፖርተር ጋዜጠኛ የማነ ናግሽ በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዙሪያ ያቀናበረውን የተንኮል ወጥመድ ተመርኩዤ በሰጠሁት ምላሽ ዙሪያ የማነ አስገራሚና ከርእሰ ጉዳዩ ጋር የማይገናኝ “መልስ” ለመስጠት ሞክሯል። ካድሬ ሆኖ የቀረበው የሪፖርተሩ የማነ ምላሹን ሲጀምር በኢትኦጵ August 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የቃሊቲ እንግልት – ከግርማ ሰይፉ ማሩ ከግርማ ሰይፉ ማሩ (በፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል) ጎበዝ እንግዲህ እዚህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጉድ ሳይሰማ አይታደርም አይደል። ዛሬ ከአቤል ዓለማየሂ ጋር አንዱዓለም አራጌን እና ር ዕዮት ዓለሙን እንጠይቅ ተባብለን ወደ ቃሊቲ ወረድን። August 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከፌደራል ፖሊስ ማስጠንቀቂያ በኋላ ሙስሊሞች በመላው ሃገሪቱ የጠሩትን ተቃውሞ ሰረዙ የፌደራል ፖሊስ በዛሬው ዕለት አርብ ኦገስት 2 ቀን 2013 ምንም ዓይነት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች በሃገሪቱ ቢደረጉ እርምጃ እንደሚወስድ በኢትዮጵያ ቲቪ እና ራድዮ ከተናገረ በኋላ ሙስሊሞች በሃገሪቱ ሊያደርጉት የነበረውን ተቃውሞ ሰርዘዋል። ” የመንግስትን ጸብ August 2, 2013 ዜና
Sport: የማን.ዩናይትዱ ዴቪድ ሞዬስ ሩጫ ተጀመረ!! ዓርብ ከሰዓት በኋላ አሰልጣኙ ስብስብ ያሉ የጃፓን ቱሪስቶችን አስከትለው ኦልድትራፎርድ ደረሱ፡፡ በማንቸስተር ዩናይትድ ፈፅሞ የማይቀየሩ እውነቶች አሉ፡፡ በክለቡ ውስጠኛ ክፍል ግን እንግዳ ነገሮች ይታያሉ፡፡ የክለቡ ስታፎች በጋዜጣዊ መግለጫ ክፍል ለብሰውት የተገኙት ዘመናዊ August 2, 2013 ዜና
Health: ሰዎችን የሚያሳምን ንግግር እንዴት ማድረግ ይቻላል? ከሊሊ ሞገስ የተለያዩ አጋጣሚዎች ለምሳሌ በት/ቤት ለተማሪዎች፣ በስራ ቦታ ለሠራተኞች፣ ሰዎች እንዲለወጡ የሚያስችላቸውን መልዕክት ከማስተላለፍ አንፃር፣ የተለያዩ የምርጫ ቅስቀሳዎችን በሞቀ ሁኔታ ለማድረግ (ኦባማን ልብ ይሉዐል)፣ የተለያዩ ጥፋቶችን ያጠፉ ሰዎችን ለማረም ሰብስቦ ቀጥተኛ August 2, 2013 ጤና