Hiber Radio: በአቶ መለስ ልጅ ስም በኒዮርክ ባንክ አለ የተባለውን 5 ቢሊዮን ዶላር የሚያሳየው ቼክ ጉዳይ እንዲጣራ ለአሜሪካ መንግስት ሊቀርብ መሆኑ ተገለጸ

/

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 21 ቀን 2005 ፕሮግራም

<<...በግብጽ አዲሱን ሕዝባዊ አብዮት ያስነሱት ሻይ ቤት እንደ ቀልድ የመከሩ፤ ከኮምፒዩተር በስተቀር መሳሪያ የሌላቸው፤ በዕምነታቸው ሙስሊም የሆኑ የሙርሲ መራጮች ነበሩ። በአንድ ዓመት አገዛዙ የተማረሩ ናቸው። እነዚህ ወጣቶች ሚሊዮኖችን አደባባይ አውጥተው እንዴት መንግስት ሊቀይሩ ቻሉ? ...>>

የግብጽን አብዮት በአብነት ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር ቃኝተነዋል(ሙሉውን ያዳምጡት)

<<...ሽማግሌዎቹ ለእኛ ያመጡት አዲስ ነገር የለም...>>አቶ ሞገስ ሽፈራው በቬጋስ በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉት አሽከርካሪዎች የሕግ ጉዳይ ኮሚቴ አባላት አንዱ

<<...ሃያ አንድ ዓመታት ያስቆጠረው የጎሳ ፌዴራሊዝም በኢትዮጵያ ውስጥ ያስከተለው ጉዳትና የፈጠረው ቀውስ ሲፈተሽ (ወቅታዊ ትንታኔ)<<...እዚህ ጋር ቁምልኝ አለኝ። አደጋ ያስከትላል አይቻልም አልኩት። በግድ ታክሲውን ሊያቆም ሞከረ።አልቻለም። ሳላስበው መታኝ። ራሴን ሳየው ደምቻለሁ። ተጎድቼ ነበር።...>>

በተሳፋሪ የተደበደበ ኢትዮጵያዊ የታክሲ አሽከርካሪ በቬጋስ በዐይኑ አካባቢ በጉዳት እስከመሰፋት ስለደረሰበት ድብደባ ከተናገረው(ሙሉውን ያዳምጡ)

ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን

ዜናዎቻችን
በአቶ መለስ ልጅ ስም በኒዮርክ ባንክ አለ የተባለውን 5 ቢሊዮን ዶላር የሚያሳየው ቼክ ጉዳይ እንዲጣራ ለአሜሪካ መንግስት ሊቀርብ መሆኑ ተገለጸ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምርጫ 97ቱ ሚሊዮኖች የወጡበት የሚያዚያ 30 ሰልፍ በተግባር እንዲደገም ጥሪ አቀረበ

ግብጽ ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ እንድታቆም አስጠነቀቀች

ካይሮ ዛሬም በአመጽ እየተናጠች ነው

ጠበቃ ተማም የጸረ ሽብር ሕጉን ህገወጥነት በአንድነት ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ አስረዱ

የትራይቮን ማርቲን ገዳይ የሆነው ጆርጅ ዚመርማን ከሕግ ቢያመልጥ ከፈጣሪ ተጠያቂነት እንደማያመልጥ ከጉዳዩ ነጻ ካሉት ዳኞች አንዱዋ ተናገሩ

የሙስሊሙ ዓለም አቀፍ የተቃውሞ እንቅስቃሴ የተሳካ እንደነበር ተገለጸ

በቬጋስ የሚገኙ ሙስሊሞች ትግሉን ደግፈው በጋራ ተሰባስበው የአቋም መግለጫ አወጡ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ተጨማሪ ያንብቡ:  አድዋ የድል አምባ (ተፈራ ድንበሩ)

4 Comments

  1. IF IT IS FALSE HISTORY THE KID HAS A RIGHT TO TAKE YOU COURT .VIOLANCE OF MORAL AND PERSONAL LIFE.
    YOU CAN DEPORTED OR JAILED IN THE BIG PRISON OF USA WITH MY AFRICAN AMERICAN BROTHER .

  2. @semaiawit, the court you are referring to is not Woyane’s kangaroo court run by TPLF cadres graduated from civil service college ‘dingay mamrecha’. Regarding deportation of criminals back to their home country is inevitable to your families or TPLF members hiding in the USA. May be you could be one of them, stay calm until you face it when the time comes.

Comments are closed.

Share