ዘ-ሐበሻ

ከፖለቲከኞች በላይ ገኖ የወጣው “ድምጻችን ይሰማ”

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ኢህአዴግ አክራሪነትን እየጋበዘ ነው!! ”የሰላማዊ ትግል ምንነት ለማይረዱ ትልቅ ትምህርት የሰጠ፣ ኢህአዴግ ፍጹም የሆነ ልምድ ባካበተበትና ኤክስፐርት በሆነባቸው የትግል ስልቶች ብልጫ ወስዶ ለማንበርከክ እንደሚያስቸግር፣ ሰላማዊ ትግል ከራስና ከስሜት ጋር

በማሸበር የሚኖሩ በመግደል የሚከብሩ የሰው አረሞች

ዳኛቸው ቢያድግልኝ አረም ማለት ያልተዘራበት የሚበቅል ገበሬ የዘራውን ሰብል የሚሻማ፣ ውሀውን የሚጠጣበት፣ ለበሽታና ተባይ መጠለያ በመሆን ለሰብል ጉዳት ምክንያት የሚሆን እጽዋት ማለት ነው። አረም በስሮቹ አማካይነት የሰብሉን ስር አንቆ የሚገድል፣ አንዳንዱም እንደ
August 10, 2013

ስንቅና ውሸታም እያደር ይቀላል! – ፈቃዱ ለሜሣ (ፕሮፌሰር)

የኮርስ ስም ፤ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ላይ የሚሠነዘሩ የፈጠራ ወሬዎችና ተጨባጩ ሃቅ የኮርስ ቁጥጥር ፤ ‹hist101› (ልቦለድና ፈጠራ በኢትዮጵያ ኦሮሞዎች ላይ) የኮርስ መምህር፤ ፕሮፌሰር ፈቃዱ ለሜሣ ኮርሱ የተጀመረበት ወር፤ ሐምሌ 2005 ትርጉምና

(ሰበር ዜና) የኢትዮጵያ ወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ

(ዘ-ሐበሻ) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃድሾ በማረፍ ላይ የነበረ አንድ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አውሮፕላን ዛሬ ማለዳ ላይ  መከስከሱን ከአዲስ አበባ የመጡ ዜናዎች አረጋገጡ። የኢትዮጵያ መንግስትም ይህንን ዜና ያረጋገጠ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 4 መድረሱንም አስታወቋል።
August 9, 2013

Sport: ቲኪ ገላና የኦሊምፒክ ድሏን በሩሲያ ለመድገም ተቃርባለች

ከቦጋለ አበበ በሁለት ዓመት አንዴ የሚካሄደው የዓለማችን ትልቁ የአትሌቲክስ የውድድር መድረክ (የአትሌቲክስ የዓለም ዋንጫ ) በሩሲያዋ መዲና ሞስኮ ሊጀመር የሃያ አራት ሰዓታት እድሜ ይቀሩታል፡፡ ይህን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በርካታ የስፖርት አፍቃሪዎች በጉጉት
August 9, 2013

የችግሮች መንስኤ እኛ እራሳችን ነን – በይበልጣል ጋሹ

በይበልጣል ጋሹ ዛሬ ከጊዜ ወደ ጊዜ ችግር እየጨመረ መምጣቱ ዓለምን ስጋትና ጭንቀት ውስጥ ከቷታል። ለአንዱ ችግር መፍትሔ ይሆናል ተብሎ የቀረበው ሃሳብ በሌላ በኩል ሊፈታ የማይችል ችግር ፈጣሪ ሲሆን መመልከት የተለመደ ነገር ነው። ምንም

40 የዓድዋ ተወላጆች ታሰሩ

ከዓመታት በፊት በእርሻ መሬት ማነስ ምክንያት ወደ 400 የሚሆኑ የዓድዋ ተወላጆች (ልዩ ስሙ ‘ወርዒለኸ’ ከሚባል ቦታ) በመንግስት አካላት ከቀያቸው ተነስተው በቃፍታ ሑመራ ወረዳ (ጣብያ ማይወይኒ፣ ቁሸት መንሼን) እንዲሰፍሩ ተደረገ። ቤት ሰሩ፤ ኑሯቸው
August 8, 2013

የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ቃለ ምልልስ ከጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋር

[jwplayer mediaid=”6117″] የጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋዜጠኛ ሸዋዬ ለገሰ የዘ-ሐበሻ እና የጤና አዳም ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ሔኖክ ዓለማየሁን አነጋግራዋለች። ቃለምልልሱ በጀርመን ድምጽ ራድዮ ላይ ተላልፏል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች እንድተከታተሉት እዚህ በማምጣት አካፍለናችኋል። ስለጤና
August 8, 2013

“ኃይሌ ፕሬዘዳንት ከሚሆን የሪዞርቱ አስዳደር ቢሆን ይሻለዋል” – አቶ ግርማ ሰይፉ

በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የኃይሌ ገብረስላሴን ወደ ፖለቲካው ዓለም መግባትና ለፕሬዚዳንትነት እወዳደራለሁ ማለቱን ተከትሎ ለላይፍ መጽሔት በሰጡት ቃለ ምልልስ “‹‹ሃይሌ ፕሬዘዳንት ከሚሆን የሪዞርቱ አስዳደር ቢሆን ይሻለዋል››

በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በአፋር፣ በደሴና በአዳማ ሙስሊሞች ላይ መንግስት እርምጃ ወሰደ

(ዘ-ሐበሻ) ለኢድ ሶላት በወጡ ሙስሊሞች ላይ መንግስት ድብደባ መፈጸሙ ታወቀ። በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በአፋር፣ በደሴ፣ በአዳማና በሌሎችም ከተሞች ለኢድ ሶላት በወጡ ሙስሊሞች ላይ መንግስት ከአንድ ሳምንት በፊት በሰጠው ማስጠንቀቂያ መሠረት ዛሬ ድብደባውን
August 8, 2013

አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1, 2, 3, 4 and 5

አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 2 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 4

የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ደብዳቤ ከቃሊቲ:- ‹‹የስልጣን ጥመኝነት የወለደዉ የፀረሽብር አዋጅ››

የፀረሽብር አዋጁንና እየተተገበረ ያለበትን መንገድ ባሰብኩ ቁጥር  ወደአይምሮዬ የሚመላለሱ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ከነዚህ መሀከል አዋጁ ለምን ሰብአዊ መብትን የሚጥሱ አንቀጾች ኖሩት/  ከሽብር ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌለን ንጹሀን ሰዎችስ በአዋጁ መሰረት እየተባለ

የመድረክ ጥሪ ለኢሕአዴግና ለተቃዋሚዎች

የመድረክ ጥሪ ለኢሕአዴግና ለተቃዋሚዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታዩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ችግሮች መፍትሔ ሳያገኙ ከቀጠሉ የሃገሪቱ ኅልውና ለአደጋ የተጋለጠ እንደሚሆን የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረቱ መድረክ ገለፀ። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታዩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ችግሮች መፍትሔ ሳያገኙ ከቀጠሉ
August 8, 2013
1 600 601 602 603 604 690
Go toTop