ዘ-ሐበሻ

በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ ወያኔ ያካሄደውን ጭፍጨፋ ኢሕአፓ ያወግዛል

[gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/በሙስሊም-ወገኖቻችን-ላይ-ወያኔ-ያካሄደውን-ጭፍጨፋ-ኢሕአፓ-ያወግዛል.pdf”] <script type=”text/javascript”><!– google_ad_client = “ca-pub-8555893555560582”; /* Add 468 x 60 – Banner */ google_ad_slot = “5735223818”; google_ad_width = 468; google_ad_height = 60; //–> </script> <script type=”text/javascript” src=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/show_ads4.js”> </script>

የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ችግር አይፈታም አለ

መስከረም አያሌው የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት በኃይል ላይ የተመረኮዘ መንገድ መጠቀሙ የኦሮሞን ህዝብ ችግር መፍታት እንደማይችል ያሳያል ሲል የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ገለፀ። ፓርቲው
August 7, 2013

የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ከሚችሉ አገራት መካከል ባለመመደቧ ከፍተኛ ብስጭት ውስጥ ገባ!

ድምጻችን ይሰማ   መንግስት በመጪው አርብ በኢትዮጵያ የሽብርተኞች ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ አድርጉ ሲል ለበርካታ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልክት (ኬብል) ላከ! የዩናይትድ ሰቴትስ መንግስት በመላው ዓለም የሚገኙ 22 ኤምባሲዎቹና የቆንስላ
August 6, 2013

ሰላማዊ የመብት ጥያቄ በሠለጠነ ውይይት እንጂ በአፈናና ግድያ መቼም ቢሆን አይፈታም!

ኅምሌ 27 ቀን 2005 ዓ/ም 22 ዓመት ሙሉ ነፍጡን ከፊት አስቀድሞ የተፈጥሮ፣ ዴሞከራሲያዊና ሕጋዊ የሆኑ መብቶቹን ለማሰከበር በግምባር ሲታገል የቆየውን ምስኪን ህዝብ በገፍ እያሠረ፤ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ እያሠቃየውና ግፍ በተሞላበት ግድያም እየቀጣው የቆየው የህወሓት/ኢሕአዴግ ግፈኛ

“ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ” – ግንቦት 7

(ዘ-ሐበሻ) ግንቦት 7 “ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ” ሲል ጥሪውን አቀረበ። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “በአገራችን ሰላም እንዲሰፍን እና መሠረታዊ መብቶቻችን ተከብረውልን መኖር እንድንችል ወያኔን ለማስወገድ ቆርጠን እንነሳ።” ብሏል። “ወያኔ ወገኖቻችንን እየገደለ፤

የጅንካ ሕዝብ በአድማ በታኝ ፖሊሶች ታጅቦ ሰልፉን በሰላም አጠናቀቀ፣ አርባ ምንጭና ወላይታ ላይም ሕዝቡ ድምጹን አሰማ

(ዘ-ሐበሻ) “የሚሊዮኖች ነፃነት በኢትዮጵያ” በሚል አንድነት ፓርቲ በተለያዩ ከተሞች ከጠራው ህዝባዊ ስብሰባ እና የተቃውሞ ሰልፍ አካል አንዱ የሆነውና በጅንካ ከተማ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በሺዎች የሚቆጠሩ የጂንካ ነዋሪዎች ሲወጡ በአድማ በታኝ ፖሊሶች የቅርብ
August 4, 2013

የመቀሌ ሕዝብ የመሰብሰብ መብቱ ተረገጠ !ከሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ግብረ ኋይል

አቶ ደምሴ መንግስቱ የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሕግና ሰባአዊ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፣ አቶ እንግዳ ገብረጻድቅ የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባል፣ እንዲሁም አቶ የማነ የድርጅት ጉዳይ ኮሚቴ አባል ፣ የአንድነት ፓርቲ
August 4, 2013

አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ ህዝባዊ ሰልፍ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉን ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጠዋት መዘገቧ ይታወሳል። የሚሊዮን ድምጽ ለነፃነት የአርባምንጩን ቪድዮ በከፊል ለቆታል። ላልተመለከታችሁት እነሆ፦ ህገወጥነት ያልበገራቸው አንድነቶች በክቡር

ቤተመንግስት እና የአላሙዲ ሸራተን አካባቢ የሚኖሩ የምስኪን ቤት አልባ ኢትዮጵያውያን አሳዛኝ ሕይወት

ናፍቆት ዮሴፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ከጻፈችው የተወሰደ፦ “እናቴ የኤች አይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል፤ እኔና እህቴ ከእናታችን ውጪ ማንም የለንም፡፡ ሰባት መፅሀፌን አቃጥለውብኛል፤ በዚህ የተነሳ በትምህርቴ

ኮፈሌ የጦር አውድማ መሰለች

ኮፈሌ ውጥረት ነግሷል። ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ በድምጽ ያሰናዳውን ዘገባ ለዘ-ሐበሻ አድርሶናል – እንደሚከተለው አስተናግደነዋል። [jwplayer mediaid=”5904″]
August 4, 2013

ልዩነታችን ውበታችን ነው ! የሚሊዮኖች ድምጽ በጂንካ

ግርማ ካሳ ሐምሌ 25 ቀን 2005 ዓ.ም የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ ሥር፣  ታላቅ ሕዝባዊ ሰላማዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ መጀመሩ ይታወቃል። በደሴና በጎንደር በአሥር ሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የሰላም፣ የመብት የእኩልነትና የነጻነት ጥያቄዎቻቸውን አስምተዋል።
1 601 602 603 604 605 690
Go toTop