አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ ህዝባዊ ሰልፍ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉን ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጠዋት መዘገቧ ይታወሳል። የሚሊዮን ድምጽ ለነፃነት የአርባምንጩን ቪድዮ በከፊል ለቆታል። ላልተመለከታችሁት እነሆ፦

 

 

 

ህገወጥነት ያልበገራቸው አንድነቶች በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ መገኛ ምድር ወላይታ

ተጨማሪ ያንብቡ:  የህውአት መቀበሪያው የት ይሆን? አንቦ ወይስ ጎንደር ወይንስ አዲስ አበባ ላይ። (ከተማ ዋቅጅራ)
Share