Hiber Radio: በኦሮሚያ አርሲ ዞን የመንግስት ታጣቂዎች የገደሏቸው ሙስሊሞች ቁጥር እየጨመረ ነው

August 6, 2013

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
Hiber Radio: በኦሮሚያ አርሲ ዞን የመንግስት ታጣቂዎች የገደሏቸው ሙስሊሞች ቁጥር እየጨመረ ነው 1
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ፕሮግራም
<<...የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ተቃውሞ በህወሃቱ መራሽ አገዛዝ ጭፍጨፋና የመብት ረገጣ አይቆምም። ሰላማዊ ተቃውሞውን ሙስሊሙ አያቋርጥም።ይሄ አይነቱን ግድያ ሲያደርጉ ዛሬ የመጀመሪያ አይደለም ...>> ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የወቅቱን በሙስሊሞች ላይ የተደረገው ጭፍጨፋ ሰላማዊ ትግሉን ይገታው እንደሁ ተጠይቆ ከመለሰው (ሙሉውን ያዳምጡት)
<<...በአርባ ምንጭ ሕዝቡ የራሱን መፈክር ሲያሰማ ነበር<መልካችን ልዩ ኢትዮጵያዊነታችን አንድ ነው!፣ ተጨቁነናል፣ነጻነት የለም<የታሰሩት ይፈቱ!፣ ሳንፈልጋቸው ሃያ ዓመታቸው!፣ ይህቺ አገር የካድሬ አይደለችም!፣ የመሬት ባለቤትነታችን ይረጋገጥ የሚሉና ሌሎች መፈክሮች ሲያሰማ ነበር። ሰልፉን እንዳናደርግ ያን ሁሉ ጫና ተደርጎም ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ ብሶቱን አሰምቷል።ጫናው ቢኖርም የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ዘመቻ አይቆምም...>>
ከአርባ ምንጭ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት አስተባባሪ ግብረ ሀይል ም/ል ቃል አቀባይ አቶ ሀብታሙ አያሌው ሰልፉን አስመልክቶ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያድምጡ)
ሙጋቤን እውን ሕዝቡ መረጣቸው ወይስ ራሳቸውን ቀቡ? የአፍሪካ አምባገነኖች የስልጣን ጥም ማሳያ የሆኑት ሙጋቤ በሕዝባቸው በጎ ፈቃድ ተመርጠዋል? ተቃዋሚዎች ያልተቀበሉትን የምርጫ ውጤት ተከትሎ አለመረጋጋት ይከሰት ይሆን? (የዙምባብዌን ምርጫ በወቅታዊ ዘገባ ዳሰነዋል)
ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን
ዜናዎቻችን
አባይ ወልዱ በቬጋስ ከትግራይ ተወላጆች ጋር ስብሰባ ሊቀመጡ ነው
በኦሮሚያ አርሲ ዞን የመንግስት ታጣቂዎች የገደሏቸው ሙስሊሞች ቁጥር እየጨመረ ነው
ጋዜጠኛ አበበ ገላው በአዘዛዙ የተወሰደውን ጭፍጨፋ ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊያወግዘው ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ
ኢትዮጵያ ሰራዊቷን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠጋች
እርምጃው የግብጽን ወታደራዊ ዛቻ ተከትሎ እንደመጣ ይነገራል
ኬኒያውያን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያለው ቢሮክራሲ እንዲቆም ጠየቁ
ኤርትራውያን ስደተኞች ከእስራኤል እንዳይጠረዙ ለአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የተማጽኖ ደብዳቤ ላኩ
ከስራ ማቆም አድማ የገቡ የዋይ.ሲ.ኤስ አሽከርካሪዎች የጤና ኢንሹራንሳቸው በኩባንያው ተቋረጠ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Latest from Blog

ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ ክልል ቀውስ ማስተዳደር አልቻልኩም ብለው ተናገሩ በዚህ ጊዜ

“አንተን ለማኝ አደርጋለሁ” አቢይ አሕመድ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለአረጋ ከበደ የሰጠው ማስጠንቀቂያ

January 31, 2025
ከቴዎድሮስ ሃይሌ የምናከብራቸው ጀነራል ተፈራ ማሞ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው አድምጠናል:: የጀነራሉ ጤንነትና ደህንነት ሲያሳስበን ለቆየነው ወገኖች ሁሉ በጥሩ ቁመና ላይ ሆነው በማግኘታችን የሕሊና እረፍት ሰጥቶናል:: አሁንም ባሉበት ሰላሞት እንዲበዛ ምኞታችን ዳር የለውም::

እስክንድር ነጋ እና ጀነራል ተፈራ ማሞ ከድል ለዲሞክራሲ እስከ ፉኖ ተሰማራ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ አያሌ ምሁራንና ታዋቂ ነን ባይዎች ስለብሔራዊ ሽምግልና እርቅ ይደሰኩራሉ፡፡ ያለምንም ሐፍረት ቅዱሱን ሽምግልናን ከምእራብ ከተሸመተው ኤፍሬም ይሳቃዊ ድርድር ጋር እያምታቱ የአያት የቅድመ አያቶቻችንን የተባረክ የሽምግልና ሐብት ያበላሻሉ፡፡ ሽምግልና በመለኮት

ፍትህ የሌለው ሽምግልናና እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!

Go toTop