ይድረስ ለግርማ ካሳና ለሌሎች እስክንድር ነጋ ጦር የለውም ባይ የዋሆች ወይም መሠሪወች
“እስክንድር ነጋ እመራዋለሁ የሚለው ያማራ ሕዝባዊ ሠራዊት የሚባል አለ ወይ? ይህ ድርጅት በወረቀት እንጅ በተግባር ያለ አይመስለኝም።” (ግርማ ካሳ) የጦቢያ ሕዝብ ጣልያንን አድዋ ላይ ድባቅ መ(ት)ቶ የነጭ ላዕልተኝነትን (white supremacism) መሠረተቢስ እምነት ፉርሽ በማድረግ ላፍሪቃ