ዘ-ሐበሻ

የአበባው ታደሰ እና አረጋ ከበደ በፋኖ መከበብ እና የባህር ዳሩ ጦርነት | “እጄን አልሰጥም” አብይ | “መ-ፈንቅለ መንግስት ሊደረግ ይችላል” ጄነራሎች |

https://youtu.be/vxkOP3ETP0A?si=QGm4NSCTFvvhlf1X የአበባው ታደሰ እና አረጋ ከበደ በፋኖ መከበብ እና የባህር ዳሩ ጦርነት https://youtu.be/7IxQyG7Reks?si=2nwC9Au6TzNlRxxL “እጄን አልሰጥም” አብይ | “መ-ፈንቅለ መንግስት ሊደረግ ይችላል” ጄነራሎች |
June 18, 2024

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር አቢይ አህመድና ከዘጠኝ በላይ የሚሆኑ ሚኒስተሮቹ እ.አ.አ ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 6፣ 2024 ዓ.ም ሲንጋፖር ለጉብኝት በቆዩበት ወቅት ምን ምን ነገሮችን ተምረው ወደ አገራቸው ተመለሱ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 11፣ 2016(ሰኔ 18፣ 2024) የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስተር ተብዬው በሲንጋፖር መንግስት በተደረገለት ግብዣ መሰረት ከጠዘኝ በላይ የሚሆኑ የካቢኔት ሚኒስተሮችንና ሌሎችንም ልዑካንን በማስከተል እ.አ.አ ከሰኔ 4-6 2024 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ በሲንጋፖር

ኮነሬል አብይ የብልፅግና መንግሥት ሹማምንትና ጀነራል መኮንኖች ወንጀለኞች ላይ ሁሉንአቀፍ ማዕቀብ፣ የገንዘብና ንብረትን ማምከንና የውጪ ጉዞ እገዳ ይጣላል!

ETHIOPIAN OFFICIALS ARE SUBJECT TO SANCTIONS, ASSET FREEZES AND TRAVEL BANS. ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኦህዴድ ጭራቆች የዘር ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ ምድር ያከትማል! THE LAND OF THE OPDO JAINTS የወርሃ ሰኔ 2016 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ

አገራችን አሁን ያለችበት እጅግ አጣብቂኝ ሁኔታ (እውነቱ ቢሆን)

በዚህች አጭር ጽሁፌ ሁለት ነገሮች ላይ ብቻ አተኩራለሁ፡፤ በወልቃይትና ራያ መሬቶች ጉዳይና ስለአብይ አህመድ የማይሳካ ቅዠትና ህልም ዙሪያ፡፡ ስለወልቃይትና ራያ፦ እነዚህ ቦታወች ዱሮ የማን ነበሩ? በማን ስርስ ይተዳደሩ ነበር?  አሁንስ የማን ናቸው?? ለምንስ ይህንን ያህል ደም ያፋስሣሉ… ወዘተ ወደሚለው ጥያቄ ከማምራታችን በፊት መሬቶቹ በውስጣቸው ምን ቢይዙ ነው? አቀማመጣቸውና ጠቀሜታቸውስ ምንና

ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ!

 በላይነህ አባተ ([email protected]) ሳሙኤል አወቀ እንደ ቅድመ አያቶቹ ዝቅዝቅ መታየትን ያልተቀበለና በጥናት የታገለ ከመጀመሪያዎቹ ፋኖ ሰማእታት አንዱ ነው፡፡  ሰማእታትን መዘንጋት አድራን መብላት ነው፡፡ አደራን መብላትም እርምን መብላት ነው፡፡ እርምን መብላትም መረገም ነው፡፡እርማችንን

በትሮይ ፈረስነት የመከራና የውርደት አገዛዝን ማራዘም ይብቃን!!!   

June 16, 2024 ጠገናው ጎሹ በሥልጣነ መንበር ላይ የሚፈራረቁ ባለጌ፣ ሴረኛ፣ ሸፍጠኛና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች መከረኛውን ህዝብ ከአስከፊ ድንቁርና እና ከሁለንተናዊ የመከራና የውርደት ዶፍ ጋር እንዲለማመድ  ከሚያደርጉባቸው እጅግ በጭካኔ  የተሞሉ ዘዴዎቻቸው መካከል ኮሚቲ፣
June 16, 2024

ኑሮ የከበዳቸው የመንግሥት ሠራተኞች የምሳ ሰዓትን በቤተ እምነቶች እያሳለፉ መሆኑ ተነገረ

ሲሳይ ሳህሉ / ቀን: June 16, 2024 የቤት ኪራይ መክፈል ያልቻሉ ተደብቀው ቢሮ ውስጥ ያድራሉ ተብሏል መንግሥት የሚከፍላቸው ወርኃዊ ደመወዝ አልበቃ ያላቸው የመንግሥት ሠራተኞች የምሳ ሰዓታቸውን ወደ ቤት እምነቶች በመሄድ፣ እንዲሁም ቤት
June 16, 2024

ህገ መንግስታዊ ዲዛይን ምርጫዎቻችን የትኞቹ ናቸው?

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected] ) እኛ ኢትዮጵያዊያን እራሳችንን ስንገለጽ የረጂም ግዜ ሥልጣኔና ታሪክ ያለን፣በነጭ ያልተገዛን፣ከ2000 አመት በላይ ተከታታይ የመንግስት ሥርዓት ያለን፣የሦስቱ ዘመን ያስቆጠሩ አብርሃማዊ ሃይማኖቶች አገር ነን እያልን ነው። ነገር ግን ባለፉት ሃምሳ አመታት

የሸዋ እዝ ድል በመሃል አምባ፣ ናስና ዘንደጉር| ኦሮሚያ ትልቅ ማዕበል ሊነሳ ነው | ከ4ኪሎው ዝግ ስብሰባ ሾልኮ የወጣ | እስክድርም ዘመነ ካሴም ስለ ድርድሩ |

https://youtu.be/lDl369Ok2fk?si=0bvVZS-Ul8HUlGVE https://youtu.be/RXGbMUba4EY?si=N57nuLhm1pGpc_x6 ኦሮሚያ ትልቅ ማዕበል ሊነሳ ነው – ጃዋር እና ለማ አንድ ላይ መጡበት | https://youtu.be/J3Dfqlio2YA?si=RRXtGwCidvVKjSPs
June 14, 2024

አብይ እጅ ይሰጣል ወይም በአውሮፕላን ያመልጣል | ኢትዮጵያ እንደዚህ ተዋርዳ አታውቅም” ጄ/ሉ | እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን እናተ ከተማውን ተቆጣጠሩ

https://youtu.be/gHLxVWeJqMM?si=NccIUmfRmH-GoGED አብይ እጅ ይሰጣል ወይም በአውሮፕላን ያመልጣል | ኢትዮጵያ እንደዚህ ተዋርዳ አታውቅም” ጄ/ሉ | እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን እናተ ከተማውን ተቆጣጠሩ
June 13, 2024
1 23 24 25 26 27 689
Go toTop