የኢትዮጵያ ስትራተጂክ ግርዶሽ: አሜሪካ የበላይነቷን ለማመቻቸት አፍሪካዊ አገልጋይ ገዝታለች – ክፍል 1 ከ 8
አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) “አንድ ኒካራጓ እንደሚለው እሱ የውሻ ልጅ ነው፣ እሱ ግን የእኛ ነው።” ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ዲ. ሩዝቬልት የኒካራጓን አምባገነን ሶሞዛን ሲገልጹ። በመጀመሪያ በኦነጋዊያን የበላይነት የሚመራውና የሚታዘዘው መከላከያ ኃይል በቆቦና አላማጣ፤ አማራ ክልል ንጹህ ወገኖቻችን ላይ የፈጸመውን ታሪክ የማይረሳው እልቂት አወግዛለሁ። ለሰብአዊ
የአማራ ባንዳ ሆይ ይብቃህ! ይብቃህ!
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ አያቶቻችን ታሪክ ቢሆንማ አማራና ባንዳ አብረው ተጦማር መጻፍ የማይችሉ ጉዳዮች ነበሩ፡፡ ስምንተኛው ሺ ደረሰና የአማራ እናት የወለደችህ አንተ ባንዳው
ጭራቅ አሕመድ ሆይ እርምህን አውጣ፣ የመዋጋት አለመዋጋት ምርጫ ያንተ ሳይሆን ያማራ ሕዝብ ሁኗል
አለባብሰው ቢያርሱ፣ ባረም ይመለሱ። ጦርነት የሚጀመረው በምርጫ ቢሆንም፣ የሚፈጸመው ግን በግዴታ ነው። በሌላ አባባል፣ ጦርነትን ለመጀመር ውሳኔው የጀማሪው ብቻ ቢሆንም፣ ለማቆም ግን ውሳኔው የተፋላሚውም
መጻሕፍተ መነኮሳት ፡-የፓትርያሪክ፣ የጳጳሳትና የሌሎችም መነኮሳት የግብር ሚዛን!
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) መጻሕፍተ መነኮሳትና የቤተክርስትያን ሊቃውንት የሚሉት መኩሰ ሞተ ነው፡፡ መንኩሰ ሞተ ማለትም አንድ ሰው ሲመንኩስ ሥጋውን አድቅቆ ወይም ገድሎ መንፈሱን ግን ያገዝፋል
“ኩሽ!” እያላችሁ ምን ያንኮሻኩሻችኋል? – ወንድሙ መኰንን, ዶ/ር
England: 01 July 2023 ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤ ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ። የክፉ ሰው ክፋት፣ ጠቃሚ ነው ትርፉ፤ ያነቃቃችኋል፣ እንዳታንቀላፉ። የልቦናው ስሜት፣ እየተራቀቀ፣ ሁልጉዜ ወደ ላይ፣ በጣም እየላቀ፤ በሥራ በጥበብ፣ ግሎ ለመነሳት ቆስቋሽ የፈልጋል፣ የሰው ልጅ እንደ እሳት ከበደ ሚካኤል፣ የዕውቅት ብልጭታ ገጽ መቶ 163 መግቢያ ዳማ የተባለ ዳንግላ ፈረስ፣
ዛሬም ከአስቀያሚው ወለፈንዲነት (ugly paradox) ሰብሮ ለመውጣት አልሆነልንም!!!
July 10, 2023 T.G ነገረ አስተሳሰባችንና ነገረ ሥራችን ሁሉ ማለቂያ ካጣው ሁለንተናዊ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሞራላዊ፣ ሥነ ምግባራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ፣ እና መነፈሳዊ ውድቀታችን
የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ
በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና
መንግሥት ያለው ሰላመቢስና ለመፍረስ የሚንደረደር አገርና መንግሥት የሌለው ጠንካራና ሰላማዊ አገር
ሃምሌ 3 ቀን 2015 ዓም(10-07-2023) ብዙ ጊዜ መንግሥት ለአንድ አገር ሰላምና እድገት ለሕዝቡም ነጻነትና ደህንነት ዋስትና እንደሆነ ይነገራል።እርግጥ ነው የመንግሥት አስፈላጊነት አይካድም።መንግሥት ሲባል ደግሞ