ማህደር

Abiy and Getachew

የሰሞኑ የአደባባይ ምስጢር፦ – እውነቱ ቢሆን

July 10, 2023
የኦህዴድ ዉሳኔ፦  የአማራ ብልጽግና ራሱን ከህዝቡ መነጠል ስላልቻለ  ፈርሶ ጀኔራል አበባው የሚመራው ወታደራዊ አስተዳደር ክልሉን ይምራ፡፡ ከዚያም ህወሀት ኦሮሙማና ብአዴን በጋራ ሆነው  ስለወልቃይትና ራያ ጉዳይ ተነጋገሩና መጨረሻ ላይ የሚከተለው በጋራ ተፈጻሚ እንዲሆን ተወሰነ፡፡ የውይይቱ ጭብጦች፦ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ በፕሪቶያው ስምምነታችን መሰረት ራያንና ወልቃይትን አስረክቡንና እኛ ህወሀቶች እናስተዳድረው፡፡ አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦ ወልቃይትንና ራያን አሁን ለጊዜው ፌደራል ያስተዳድረው፡፡ ቀስ በቀስም  ቦታወቹን ለእናንተ እናስረክባችኋለን፡፡ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ እንዴት? አሜሪካኖቹ ለሁለታችንም የነገሩንን ረሳሀውን? ይህማ አይሆንም!! ይልቅ  ቦታወቹን አስረክበን!! አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦ እንግዳውስ እኛ ልዩ ሀይሉን አፍርሰንላችኋል፡፤ መከላከያችንም አሁን  ፋኖን እየተዋጋላችሁ ነው ያለው፡፡ መሳሪያችሁንም አልነጠቅናችሁም፡፤ቦታወቹ ላይ ካለው አርሶ አደር ጋር ተዋግታችሁ ቦታወቹን ተቆጣጠሩና ራያንና ወልቃይትን ዉሰዱ፡፡ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦

የሣጥናኤል ሎሌዎች ኦርቶዶክስንና ሀገርን ለጨለማው መንግሥት እንዴት እንደሸጡ ተመልከቱ!

July 8, 2023
መምህር ዘመድኩን በቀለ “መልካም ንባብ” ብዬ እስክሰናበታችሁ ድረስ ያለው ሃሳብ የኔ የይነጋል በላቸው የመግቢያ አንቀጽ ነው፡፡ ሀገራችን አሁን ወዳለችበት አዘቅት እንዴት እንደወረደች መምህር ዘመድኩን
Amhara

የዐማራ ኅልውና ቃል-ኪዳን

July 7, 2023
ግንቦት ፪ ሽህ ፲፭ ዓ/ም “የዐማራ ኅልዉና ቃል-ኪዳን” ባለፉት ሁለት ትውልዶች የዐማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ የገጠሙትን የኅልውና ተግዳሮቶች በሚገባ አስገንዝቦ አብረው የመጡ ዕድሎችን ለመጠቀም፣
Bealu Girma

❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ” በዓሉ ግርማ ፥ የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234

July 5, 2023
❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም

ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)

July 3, 2023
AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO) ዐሕድ ከተመሠረተበት 1984 ዓም ጀምሮ ከሩብ ምዕተ ዓመታት በላይ ሲያስቆጥር ይኽዉ ዛሬ ዓመታዊ ጉባዔዉን አሁን ካለዉ ያማራ ሕዝብ የሕልዉና ትግል
Go toTop