አባ ሠረቀ ብርሃን በሽተኛ እንጅ በሽታ አይደሉም
የሐይማኖት አባት ናቸው ተብለው አባ የሚባሉት አባ ሠረቀ ብርሃን፣ በሐይማኖት አባትነታችው ፍቅርን መስበክ ሲገባቸው ጥላቻን ይነዛሉ። ይህን የሚያደርጉት ግን በሽተኛ እንጅ በሽታ ስለሆኑ አይደለም። በሽታቸው
የአማራ ምሁር ነኝ ያልክ ሁሉ የውስጡም የውጩም ቁማር ይግባህ
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከጥቂት ዓመታት በፊት አማራን በማስጨፍጨፍ ታሪክ ከዘገባቸው ጅላንፎ ጭራቆች አንዱ “ፖለቲካ ቁማር ነው፤ ቁማሩን ታሸነፍን ጨዋታው አለቀ” ዓይነት ንግግር ሲያደ ግና “ኢትዮጵያ ሱሴ፣
እኔ የምለው …..?! ክፍል 13፥ የሆነ ነገርማ አለ…..?! ከዶ/ር ዮናስ ብሩ ጋር የተደረገ ውውይት
https://youtu.be/rHaxYtVJrkM https://youtu.be/UNldO-EGdvQ እኔ የምለው …..?! ክፍል 13፥ የሆነ ነገርማ አለ…..?! pic.twitter.com/dm3ytWOGI2 — ✝️ Lina???? (@lina_love_1) July 15, 2023
ከሙጃ!! የፋኖ አዋጊው ዝምታውን ሰበር!! “ትጥቅ በትጥቅ ሆነናል”| የአማራ ድምጽ ዜና |
https://youtu.be/VBmzkx_hvAs ከሙጃ!! የፋኖ አዋጊው ዝምታውን ሰበር!! “ትጥቅ በትጥቅ ሆነናል”| የአማራ ድምጽ ዜና | https://twitter.com/TMA1961/status/1680246221703729153?s=20 https://twitter.com/medhanitgg/status/1678900238256414720?s=20
ጠላቱን የማያውቀው ታጋይና አታጋይ
መጸሃፍ ”—- በብብቱ እሳት ይዞ የማያቃጥለው ማነው?—–” በማለት ይጠይቃል። ታዲያ የዘመኑ የጎሳ ታጋይና አታጋይ ፤ እታገላለሁ የሚለው ”ብብቱ” ውስጥ ከያዘው እሳት፤ አፍንጫው ሥር ካለው
በአማራው ክልልና በሌሎችም ቦታዎች “የማይታወቁ ሰዎች”ን ያብዛልን!!
ይነጋል በላቸው አማራ የፊታችንን ጦርነት (አሁን በቅጡ ተጀምሮ ካልሆነ) በአሸናፊነት የሚወጣበት እልፍ አእላፍ ምክንያቶችን መደርደር ይቻላል፡፡ እሱ አሁን አይጠቅምም፡፡ ዋናው አማራ ፋኖና ሕዝቡ በአጠቃላይ
የፖለቲካ ቁማርተኞች “ የእምቢ አላረጅም” አባዜ! – ተዘራ አሰጉ
ፖለቲካ አቅም እስከፈቀደ ድረስ ለሃገር እምርታ ሲባል በተለይ የፖለቲካ መርሁ /Manifesto/ አዋጭ ሁኖ በሕዝብ ሕይወት ላይ ሰላማዊ የእድገት ለውጥ ካመጣና ማህበረሰባዊ ቅቡልነት አግኝቶ ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት እስካደረገ ድረስ
ልዩ ምረጃ!! “ክንዳችንን አልቻሉትም!” ፋ.ኖ አበበ ፈንታው!| የአማራ ድምጽ ዜና
https://youtu.be/iCuVZjrH2cw