ማህደር ዜና·ጤና የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና አሰርቶ ያስገባው የጸረ ኤችአይቪ መድሃኒት ከፍቱንነት ይልቅ አቁስሎ እየገደለ ነው ተባለ April 8, 2013 በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሰለባ ሆነው የመድኃኒት ተጠቃሚ የሆኑ ታካሚዎች መንግስት ከቻይና አስመጥቶ እያከፋፈለ ያለው መድኃኒት ከፍቱንነቱ ይልቅ በአሰቃቂ ሁኔታ አቁስሎ እየገደለ መሆኑን ዜና ምርጫ እስኪያልፍ ድረስ ሙዚቃ ቤቶች ሃገር ፍቅር ቀስቃሽ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ተከለከሉ፤ የቴዲ አፍሮና ጸጋዬ እሸቱ ይገኙበታል April 8, 2013 በአዲስ አበባ የተለያዩ ስፍራዎች በሚገኙ መዝናኛዎችና ሙዚቃ ቤቶች በሚያዝያ መጀመሪያ የሚደረገው የአካባቢ ምርጫ ሳያልፍ ሀገር ፍቅር ስሜት የሚቀሰቅሱ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ክልከላ ተደረገ፡፡ ከጥቂት ቀናት ዜና በቤንች ማጂ ከ350 በላይ አማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ከቦታቸው ዳግም ተፈናቀሉ፤ ሕዝቡ ጫካ ውስጥ ተጠልሏል April 8, 2013 በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሜኒት ወልድያ ወረዳ በተለይም ዘንባብናአርፋጅ ቀበሌ ነዋሪዎች በካከል ከ350 በላይ የአማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቅለው በወረዳው አካባቢ በሚገኝ ጫካ ኪነ ጥበብ·ዜና አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ April 7, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል ዜና ደደቢት ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ April 7, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከሱዳኑ አል ሃሊ ሽንዲ ጋር የተጫወተው ደደቢት በድምር ውጤት ከውድድር ውጭ ሆነ። ደደቢት ሱዳን ላይ ባደረገው የመጀመሪያው ጨዋታ ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ April 7, 2013 ባለፈው ሴፕቴምበር 27 ቀን 2012 የጋብቻ ስነ ሥርዓቱን የፈጸመው ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ። ድምጻዊው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደገለጸው ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ትናንት ነፃ አስተያየቶች ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም April 7, 2013 መስፍን ወልደማርያም መጋቢት 2005 በቀልድ ልጀምር፤ አንድ ጮሌ የአስመራ ልጅ የእኔ ተማሪ ነበር፤ አንድ ጊዜ የጂኦግራፊ ክፍል ተማሪዎች አንድ ጃፓናዊ አስተማሪ ለመሸኘት ግብዣ አድርገው ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ትግል እና የመለስ ራዕይ ዘር-የማጥራት ወንጀል ስለመሆኑ – ከግርማ ሞገስ April 7, 2013 ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, April 6, 2013) ከጉራፈርዳ እና ከቤንሻንጉል-ጉምዝ የተሰሙት ድምጾች ዘር የማጥራት (Ethnic Cleansing)Previous 1 … 1,192 1,193 1,194 1,195 1,196 … 1,259 Next
ዜና·ጤና የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና አሰርቶ ያስገባው የጸረ ኤችአይቪ መድሃኒት ከፍቱንነት ይልቅ አቁስሎ እየገደለ ነው ተባለ April 8, 2013 በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሰለባ ሆነው የመድኃኒት ተጠቃሚ የሆኑ ታካሚዎች መንግስት ከቻይና አስመጥቶ እያከፋፈለ ያለው መድኃኒት ከፍቱንነቱ ይልቅ በአሰቃቂ ሁኔታ አቁስሎ እየገደለ መሆኑን
ዜና ምርጫ እስኪያልፍ ድረስ ሙዚቃ ቤቶች ሃገር ፍቅር ቀስቃሽ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ተከለከሉ፤ የቴዲ አፍሮና ጸጋዬ እሸቱ ይገኙበታል April 8, 2013 በአዲስ አበባ የተለያዩ ስፍራዎች በሚገኙ መዝናኛዎችና ሙዚቃ ቤቶች በሚያዝያ መጀመሪያ የሚደረገው የአካባቢ ምርጫ ሳያልፍ ሀገር ፍቅር ስሜት የሚቀሰቅሱ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ክልከላ ተደረገ፡፡ ከጥቂት ቀናት
ዜና በቤንች ማጂ ከ350 በላይ አማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ከቦታቸው ዳግም ተፈናቀሉ፤ ሕዝቡ ጫካ ውስጥ ተጠልሏል April 8, 2013 በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሜኒት ወልድያ ወረዳ በተለይም ዘንባብናአርፋጅ ቀበሌ ነዋሪዎች በካከል ከ350 በላይ የአማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቅለው በወረዳው አካባቢ በሚገኝ ጫካ
ኪነ ጥበብ·ዜና አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ April 7, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል
ዜና ደደቢት ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ April 7, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከሱዳኑ አል ሃሊ ሽንዲ ጋር የተጫወተው ደደቢት በድምር ውጤት ከውድድር ውጭ ሆነ። ደደቢት ሱዳን ላይ ባደረገው የመጀመሪያው ጨዋታ
ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ April 7, 2013 ባለፈው ሴፕቴምበር 27 ቀን 2012 የጋብቻ ስነ ሥርዓቱን የፈጸመው ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ። ድምጻዊው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደገለጸው ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ትናንት
ነፃ አስተያየቶች ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም April 7, 2013 መስፍን ወልደማርያም መጋቢት 2005 በቀልድ ልጀምር፤ አንድ ጮሌ የአስመራ ልጅ የእኔ ተማሪ ነበር፤ አንድ ጊዜ የጂኦግራፊ ክፍል ተማሪዎች አንድ ጃፓናዊ አስተማሪ ለመሸኘት ግብዣ አድርገው
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ትግል እና የመለስ ራዕይ ዘር-የማጥራት ወንጀል ስለመሆኑ – ከግርማ ሞገስ April 7, 2013 ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, April 6, 2013) ከጉራፈርዳ እና ከቤንሻንጉል-ጉምዝ የተሰሙት ድምጾች ዘር የማጥራት (Ethnic Cleansing)