አስረስ ስለድርድር ተናገረ | በባለም የተፈጸመው በትዕግስት ተደገመ | በአዲስ አበባ በጅምላ | የጀግና ሽኝት ተፈጸመላት October 17, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email አስረስ ስለድርድር ተናገረ | በባለም የተፈጸመው በትዕግስት ተደገመ | በአዲስ አበባ በጅምላ | የጀግና ሽኝት ተፈጸመላት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 2 Comments Leave a Replyፋኖ ማርሸት ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን መኖርህን ሰማን አምላክ ሽፋን ይሁንህ በርቱ ልባችን ከናንተ ጋር ነው። አገሩን ሸንተውበታል የቤተሰብ የኑሮ ሁኔታ ሁኖበት እንጅ የናንተው ኑሮ እያስቀናን ነው። ከተማ ውስጥ ከአውሬዎች ጋር እየኖርን ነው።Replyይገርማል አዳነች አቤቤ እንዲህ ድምቡሽ ያለች ልጃገረድ ስትመስል ቤት ልሄም ታፈስ የጠነዛ ቃሪያ ትምሰል? እንግዲህ ሁለቱም ከአንድ አካባቢ ነው የመጡት እንደ ዛሬው ሳይሆን ውሃም አብረው ነበር የሚቀዱት። አይ ጊዜ ዛሬ ላይ አዱ ማይክ አያያዟ እራሱ ልዩ ነው አንድ ጠማማ ፈልጎ የአሩሲውን ፎቶ እስኪያመጣ እንዲህ ይመርባት እንጅ እናንተ ሰው ሲመቸው ቀለሙም ይለወጣል ማለት ነው? ይመርብሽ እኔ ደስ ብሎኛል። ይህንን የታክስ ከፋይ ገንዘብ ያለምንም ተጠያቂነት መበቀያ እና ደጋፊ መግዣ አድርጋዋለች ለነገሩ ታከለ ኡማም ስላልተጠየቀ እሷስ ምን አስፈራት? አንድጅው ከ40000 ብር ካነሰ መሃረብም ቢሆን አትያዥ። በጀት ተመድቦ አካሄድና አነጋገር አለባበስም የሚያሳይ ሰው ይቀጠር ስፍራው ያስፈልገዋል። ክትፎ ያወፍራል የሚሉትን አትስሚ ሲስ ጥርግ አድርገሽ ተመገቢ ።ReplyLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
ፋኖ ማርሸት ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን መኖርህን ሰማን አምላክ ሽፋን ይሁንህ በርቱ ልባችን ከናንተ ጋር ነው። አገሩን ሸንተውበታል የቤተሰብ የኑሮ ሁኔታ ሁኖበት እንጅ የናንተው ኑሮ እያስቀናን ነው። ከተማ ውስጥ ከአውሬዎች ጋር እየኖርን ነው።Reply
ይገርማል አዳነች አቤቤ እንዲህ ድምቡሽ ያለች ልጃገረድ ስትመስል ቤት ልሄም ታፈስ የጠነዛ ቃሪያ ትምሰል? እንግዲህ ሁለቱም ከአንድ አካባቢ ነው የመጡት እንደ ዛሬው ሳይሆን ውሃም አብረው ነበር የሚቀዱት። አይ ጊዜ ዛሬ ላይ አዱ ማይክ አያያዟ እራሱ ልዩ ነው አንድ ጠማማ ፈልጎ የአሩሲውን ፎቶ እስኪያመጣ እንዲህ ይመርባት እንጅ እናንተ ሰው ሲመቸው ቀለሙም ይለወጣል ማለት ነው? ይመርብሽ እኔ ደስ ብሎኛል። ይህንን የታክስ ከፋይ ገንዘብ ያለምንም ተጠያቂነት መበቀያ እና ደጋፊ መግዣ አድርጋዋለች ለነገሩ ታከለ ኡማም ስላልተጠየቀ እሷስ ምን አስፈራት? አንድጅው ከ40000 ብር ካነሰ መሃረብም ቢሆን አትያዥ። በጀት ተመድቦ አካሄድና አነጋገር አለባበስም የሚያሳይ ሰው ይቀጠር ስፍራው ያስፈልገዋል። ክትፎ ያወፍራል የሚሉትን አትስሚ ሲስ ጥርግ አድርገሽ ተመገቢ ።Reply