Interesting map of ethnic composition of Ethiopia during the 15th century compared to the 21st century – r/Ethiopia icon Go to Ethiopia r/Ethiopia r/Ethiopia icon A subreddit for anything related to Ethiopia! Ethiopian History, Politics, Culture, Photographs, Buna, Injera, Wildlife, Discussion. Little-ጥቅምት 8 ቀን 2012 ዓም(19-10-2019)
አገሬ አዲስ
የጎሳ ፖለቲካ በማንና ለምን ዓላማ ተነሳ?አገር ወዳዱ የጎሳ የፖለቲካ ድርጅቶችን እንዴት ያያቸዋል?በእነሱስ ላይ የነበረውና ያለው አቋም ምን ይመስላል?ምንስ መሆን አለበት?”ብሔርና ብሔረሰብ” የሚለው አወዛጋቢ ስያሜና የብሔር መብትን የሚመለከተው የፖለቲካ አቋምና ውሳኔ ከየት፣መቼና ለምን ተነሳ(መጣ)?፣ይህስ አቋም ከዓለም አቀፍ ሕግና ስምምነት አንዲሁም ከኢትዮጵያ አንድነትና ነጻነት አንጻር እንዴት ይታያል?ያመጣው ጉዳትና ጥቅም ምን ይመስላል?- …የጎሳ ፖለቲካ አነሳስና አደጋው